ማንችስተር ሲቲ ወሳኝ ድል ተቀዳጅቷል !
ማንችስተር ሲቱ ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን የሰላሳኛ ሳምንት የፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር 4ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ 2x ጃክ ግሪሊሽ እና አልቫሬዝ ከመረብ ሲያሳርፉ ለሳውዝሀምፕተን ማራ አስቆጥሯል።
-ማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊግ ሀላንድ በሀያ ሰባት የሊግ ጨዋታዎች #ሰላሳኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ሰባት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሳውዝሀምፕተን በበኩሉ በሀያ ሶስት ነጥብ #ሀያኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ሌስተር ሲቲ እንዲሁም ሳውዝሀምፕተን ከክሪስታል ፓላስ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ጁቬንቱስ ሽንፈት አስተናግዷል !
ጁቬንቱስ ከ ላዝዮ ጋር ያደረገውን የሀያ ዘጠነኛ ሳምንት የጣልያን ሴርያ መርሐ ግብር 2ለ1 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የላዝዮን የማሸነፊያ ግቦች ሳቪች እና ዛካኚ ሲያስቆጥሩ ጁቬንቱስን ከሽንፈት ያልታደገች ግብ ራብዮ ከመረብ አሳርፏል።
ላዝዮ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ ስምንት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ጁቬንቱስ በአርባ አራት ነጥብ #ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።

ሪያል ማድሪድ ተሸንፏል !
ሪያል ማድሪድ በሜዳው ከቪያርያል ጋር ያደረገውን የስፔን ላሊጋ መርሐግብር 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የቪያርያልን ግቦች ችኩዌዜ 2x እና ሞራሌስ ሲያስቆጥሩ ለሪያል ማድሪድ ቪንሰስ ጁንዬር እና ቶሬስ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ አሳርፈዋል።
ሪያል ማድሪድ ሀምሳ ዘጠኝ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቪያርያል በአርባ ሰባት ነጥብ #አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ሪያል ማድሪድ ከካዲዝ እንዲሁም ቪያርያል ከሪያል ቫላዶሊድ የሚገናኙ ይሆናል።

ባህር ዳር ከተማ ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሠ 2x እና ዱሬሳ ሹቢሳ ከመረብ ሲያሳርፉ ለድሬዳዋ ከተማ ቢኒያም ጌታቸው ማስቆጠር ችሏል።
የድሬዳዋ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ቢኒያም ጌታቸው በውድድር አመቱ አስራ አንደኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የባህርዳር ከተማዎቹ ተጨዋቾች ዱሬሳ ሹቢሳ እና ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ #ስድስተኛ የሊግ ግባቸውን ማስቆጠር ችለዋል።
ባህርዳር ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ዘጠኝ ነጥቦችን በመሰብሰብ በቅዱስ ጊዮርጊስ በግብ ክፍያ ተበልጠው #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ድሬዳዋ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን ይዘው #አስረኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ለገጣፎ ለገዳዲ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

ፒኤስጂ ድል አድርጓል !
በፈረንሳይ ሊግ የሰላሳ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ ሌንስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የፒኤስጂን የማሸነፊያ ግቦች ኪሊያን ምባፔ ፣ ሊዮኔል ሜሲ እና ቪቲንሀ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የፒኤስጂው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ #ሀያኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
አርጀንቲናዊው የፒኤስጂ የፊት መስመር ተጨዋች ሊዮኔል ሜሲ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።
ፒኤስጂ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሰባ ሁለት በማድረስ መሪነቱን ሲያጠናክር ሌንስ በስልሳ ሶስት ነጥቦች #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፒኤስጂ ከ አንገርስ እንዲሁም ሌንስ ከሞናኮ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2 ለ 2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- የባህር ዳር ከተማን ግቦች ሀብታሙ ታደሰ እና አደም አባስ ከመረብ ሲያሳርፉ ለኢትዮጵያ መድን ሳይመን ፒተር እና ሀቢብ ከማል ማስቆጠር ችለዋል።
- የኢትዮጵያ መድኑ ተጨዋች ሀቢብ ከማል በውድድር አመቱ #ዘጠነኛ ግቡን ሲያስቆጥር ሌላኛው ተጨዋች ሳይመን ፒተር ስድስተኛ ጎሉን ከመረብ አሳርፏል።
- የባህርዳር ከተማው ተጨዋች ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ ሰባተኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
- ባህርዳር ከተማ በአርባ ሶስት ነጥቦች #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኢትዮጵያ መድን በሰላሳ ስምንት ነጥቦች #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ መድን ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ይገናኛሉ።

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- የባህርዳር ከተማን ግቦች ፍራኦል መንግሥቱ እና ፉዐድ ፈረጃ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለአርባምንጭ ከተማ እንዳልካቸው መስፍን እና አህመድ ሁሴን አስቆጥረዋል።
- ባህርዳር ከተማ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ አርባ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አርባምንጭ ከተማ በሀያ ሶስት ነጥብ አስራ ሶስተኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ይገናኛሉ።

ጁቬንቱስ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በጣልያን ሴርያ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከአታላንታ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የጁቬንቱስን የማሸነፊያ ግቦች ሳሙኤል ሊንግ ጁኒየር እና ቪላሆቪች በመጨረሻ ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
እንግሊዛዊው የ 19ዓመት ተጨዋች ሳሙኤል ሊንግ ለጁቬንቱስ በተሰለፈበት የመጀመሪያ ጨዋታ ግብ ማስቆጠር ችሏል።
ጁቬንቱስ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ስድስት በማድረስ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ሲችል አታላንታ በሀምሳ ስምንት ነጥብ ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ጁቬንቱስ ከክሪሞኒስ እንዲሁም አታላንታ ከ ሳለርኒታና ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

አትሌት ለተሰንበት ግደይ ሪከርዷ ተሰበረ !
በፓሪስ እየተካሄደ በሚገኘው የፓሪስ ዳይመንድ ሊግ በአትሌት ለተሰንበት ግደይ ተይዞ የነበረው የ 5,000 ሜትር የአለም ሪከርድ በኬንያዊቷ ፌዝ ኪፕዬጎን ተሰብሯል።
እልህ አስጨራሽ በነበረው ውድድር ፌዝ ኪፕዬጎን የአለም ሪከርድን የግሏ ስታደርግ ለተሰንበት ግደይ የውድድር ዓመቱን የግሏን ምርጥ ሰዓት በማስመዝገብ #ሁለተኛ ደረጃን ይዛ አጠናቃለች።
ኬንያዊቷ አትሌት ፌዝ ኪፕዬጎን በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ #ሁለት_ሪከርዶችን በመስበር ( 1,500 እና 5,000 ሜትር ) የሪከርድ ባለቤት ለመሆን ችላለች።
ፌዝ ኪፕዬጎን ከሳምንት በፊት በተመሳሳይ በገንዘቤ ዲባባ ተይዞ የነበረውን የ 1,500ሜትር የአለም ሪከርድ መስበሯ ይታወሳል።
የ 5,000 ሜትር የምሽቱ ውጤት ምን ይመስላል ?
1ኛ ፌዝ ኪፕዬጎን - 14:05.20 ( የአለም ሪከርድ )
2ኛ ለተሰንበት ግደይ - 14:07.94 ( የውድድር ዓመቱ የግል ምርጥ ሰዓት )
3ኛ እጅጋየሁ ታዬ - 14:13.31 ( የውድድር ዓመቱ የግል ምርጥ ሰዓት )

ድርቤ ወልተጂ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች 🇪🇹
የ1,500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር መካሄዱን ሲጀምር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድርቤ ወልተጂ #ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የ1,500 ሜትር ሴቶች የማጣሪያ ውድድር መካሄዱን ሲጀምር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት ድርቤ ወልተጂ #ሁለተኛ ደረጃን ይዛ በማጠናቀቅ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ጉዳፍ ፀጋዬ እና መዲና ኢሳ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
በሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና መዲና ኢሳ #ሁለተኛ እና #ስድስተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ለፍፃሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለተኛው ምድብ የሚወዳደሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና መዲና ኢሳ #ሁለተኛ እና #ስድስተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ለፍፃሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለተኛው ምድብ የሚወዳደሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አትሌቶቻችን ለፍፃሜ ማለፍ ችለዋል !
በወንዶች 5000ሜ ማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ የተሳተፉት አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ እና በሪሁ አረጋዊ ውድድሩን #ሁለተኛ እና #አራተኛ ደረጃ ይዘው በማጠናቀቅ ለፍፃሜ ማለፍ ችለዋል።
ቀደም ብሎ በመጀመሪያው ምድብ የተወዳደረው አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት #ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ለፍፃሜ መድረሱ ይታወቃል።
የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር የፊታችን ዕሁድ ምሽት 3:10 ላይ የሚደረግ ይሆናል።

🌼 #ሁለተኛ_ዙር_ስጦታ_ከዋናው! 🌼
ይከተሉ፣ ይመልሱ እና ይሸለሙ!
1. በኢንስታግራም [@wanaw_sportwear] እና በፌስቡክ [@wanawsportwear] ገፅን ይከተሉ።
2. ይህን ፖስት በስቶሪዎ ላይ በማጋራት ዋናውን በስቶሪዎ ወይንም ጥያቄውን ሲመልሱ ኮሜንት ላይ ታግ ያድርጉ።
3. ዛሬ ምሽት 2:00 ሰዓት ላይ በኢንስታግራም ገፃችን ብቻ የምናቀርበውን ጥያቄ ቀድመው በትክክል ይመልሱ።
🎉 አሸናፊዎች በቀጣይ ቀናት ላይ ይለያሉ።
ቀጥሎ በተቀመጡት አድራሻዎች በመግባትና የገጾቻችን ተከታይ በመሆን በውድድሩ ይሳተፉ፣ ይሸለሙ!
• የኢንስታግራም ገፅ፡ https://instagram.com/wanaw_sportwear
• የፌስቡክ ገፅ፡ https://www.facebook.com/wanawsportwear
• የቲክቶክ ገፅ: https://vm.tiktok.com/ZMjJy6QCA/
• የቴሌግራም ቻናል: https://t.iss.one/wanawsportwear
መልካም ዕድል!
🇪🇹 ከዋናው ጋር በአዲስ አመት... ወደፊት❕

አል ናስር ድል አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ የአስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከአል ካሊጅ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ እና ላፖርቴ የአል ናስርን የማሸነፊያ ግቦች ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 አርባ አራት ግቦችን አስቆጥሮ አስራ አንድ ለግብ የሚሆኑ ኳሶችን አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
- ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባላንዶር አሸናፊ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ከ 30ዓመቱ በኋላ አራት መቶ ግቦችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- አል ናስር በሊጉ ሀያ ስምንት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአስራ ሁለት ግቦች የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃን በመምራት ላይ ይገኛል።

በሳውዲ አረቢያ ሊግ የአስራ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከአል ዌህዳ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የአል ናስርን የማሸነፊያ ግቦች ፖርቹጋላዊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ፣ አሌክስ ቴሌስ እና አምሪ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 ያስቆጠራቸውን ግቦች ወደ አርባ አምስት ከፍ ማድረግ ችሏል።
- የአምስት ጊዜ ባላንዶር አሸናፊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በአስራ ሶስት ግቦች የሳውዲ አረቢያ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃን እየመራ ይገኛል።
- አል ናስር በሊጉ የሰበሰባቸውን ነጥቦች ሰላሳ አንድ በማድረስ ከሊጉ መሪ በአራት ነጥብ ዝቅ ብሎ #ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።

#Ethiopia 🇪🇹
45ኛው የአለም አትሌቲክስ ሀገር አቋራጭ ውድድር በሰርቢያ ቤልግሬድ ሲካሄድ ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ከ 20ዓመት በታች 6ኪ.ሜ ውድድርን ተከታትለው በመግባት #ማሸነፍ ችለዋል።
ከ 20ዓመት በታች በተደረገው የሴቶች ውድድር አትሌት ማርታ አለማየሁ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ለሀገሯ #ወርቅ ማስገኘት ችላለች።
ሌሎች አትሌቶቻችን አሳየች አይቸው #ሁለተኛ እንዲሁም ሮቤ ዲዳ #ሶስተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ታሪካዊውን የአረንጓዴ ጎርፍ ድል አስመዝግበዋል።
ሀገራችን ኢትዮጵያ በአለም ሀገር አቋራጭ ውድድር ታሪክ ከ 20ዓመት በታች ሴቶች ውድድርን ከአንድ እስከ ሶስት ያለውን ደረጃ ይዛ ስታጠናቅቅ ለሶስተኛ ጊዜ መሆኑ ተገልጿል።
በ 8ኪ.ሜ ወንዶች በተደረገ ውድድር ኢትዮጵያዊው አትሌት መዝገበ ስሜ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ለኢትዮጵያ የብር ሚዳልያ አስገኝቷል።

ማንችስተር ዩናይትድ ሻምፒዮን ሆኗል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከማንችስተር ሲቲ ጋር ያደረገውን የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ፍፃሜ ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ሻምፒዮን መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
በጨዋታው የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች አሌሀንድሮ ጋርናቾ እና ኮቢ ማይኖ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ጄርሚ ዶኩ ለማንችስተር ሲቲ አስቆጥሯል።
ማንችስተር ዩናይትድ በታሪኩ ለአስራ ሶስተኛ ጊዜ የእንግሊዝ ኤፌ ካፕ ውድድር አሸናፊ መሆናቸውን ማረጋገጥ ችለዋል።
በክለቡ የወደፊት ቆይታቸው ያልተረጋገጠው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን እየመሩ #ሁለተኛ ዋንጫቸውን አሳክተዋል።

#TeamEthiopia 🇪🇹
በ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 5,000ሜ ሴቶች ማጣሪያ ውድድር በሁለተኛ ዙር የተሳተፈችው ኢትዮጵያዊያን አትሌት መዲና ኢሳ ለፍፃሜ ማለፏን አረጋግጣለች።
አትሌት መዲና ኢሳ በማጣሪያ ውድድሩ 15:00.82 በሆነ ሰዓት በመግባት #ሁለተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችላለች።
አስቀድሞ በመጀመሪያው ዙር የተወዳደሩት አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና እጅጋየሁ ታዬ ለፍፃሜው ማለፋቸውን ማረጋገጣቸው ይታወቃል።
የ 5,000ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ሰኞ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም ምሽት 4:10 ሰዓት ይካሄዳል።

#Paris2024 #TeamEthiopia 🇪🇹
በ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 5000ሜ ወንዶች ማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ ማጣሪያ የተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ቢኒያም መሀሪ እና አዲሱ ይሁኔ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጧል።
አትሌት ቢኒያም መሀሪ የማጣሪያ ውድድሩን 13:51:82 በሆነ ሰዓት በመግባት #ሁለተኛ ደረጃን እንዲሁም አዲሱ ይሁኔ የማጣሪያ ውድድሩን 13:52:62 በሆነ ሰዓት በመግባት #ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
የ 5000ሜ ወንዶች ፍፃሜ ውድድር ቅዳሜ ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም ምሽት 3:00 ሰዓት የሚደረግ ይሆናል።

" ሊጉን ማንችስተር ሲቲ ያሸንፋል " ጄሚ ካራገር
የቀድሞ የሊቨርፑል ተጨዋች ጄሚ ካራገር የዘንድሮውን የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ዋንጫ ማንችስተር ሲቲ ለተከታታይ አምስተኛ ጊዜ እንደሚያሸንፈው ግምቱን አስቀምጧል።
“ ማንችስተር ሲቲ የሊጉ ሻምፒዮን ይሆናል " ሲል ግምቱን ያስቀመጠው የቀድሞ ተጨዋቹ አርሰናል #ሁለተኛ እንዲሁም ሊቨርፑል #ሶስተኛ ደረጃን ይይዛሉ ብሏል።
እንደ ጄሚ ካራገር ቅድመ ግምት ከሆነ ማንችስተር ዩናይትድ አምስተኛ ደረጃን በመያዝ ያጠናቅቃል በማለት ተናግሯል።