አዳማ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስድስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ጨዋታውን አድርጎ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ሁለት ግቦች ዮሴፍ ታረቀኝ ከመረብ ማሳረፍ ሲችል የፋሲል ከነማ ግብ ታፈሰ ሰለሞን ማስቆጠር ችሏል።
አፄዎቹ በተከታታይ ካደረጓቸው ያለፉት #ስምንት የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት #አንዱን ብቻ ሲሆን በአራቱ ጨዋታዎች አቻ ተለያይተው በሶስቱ ተሸንፈዋል።
ፋሲል ከነማዎች በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
አዳማ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አስረኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ወላይታ ድቻ እንዲሁም አዳማ ከተማ ከ መቻል የሚጫወቱ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ሊቨርፑል እና አርሰናል ነጥብ ተጋርተዋል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ አርሰናል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የአርሰናልን ግቦች ጋብሬል ጄሱስ እና ጋብሬል ማርቲኔሊ ሲያስቆጥሩ የሊቨርፑልን የአቻነት ግቦች ሞሀመድ ሳላህ እና ሮቤርቶ ፌርሚንሆ ከመረብ አሳርፈዋል።
የሊቨርፑሉ የፊት መስመር ተጨዋች ሞሀመድ ሳላህ በውድድር አመቱ አስራ ሶስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የአርሰናሉ የፊት መስመር ተጨዋች ጋብሬል ማርቲኔሊ በውድድር አመቱ አስራ አራተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ አሳርፏል።
አርሰናል በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰባ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ መሪነቱን ሲያጠናክር ሊቨርፑል በአርባ አራት ነጥቦች #ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ሊቨርፑል ከ ሊድስ እንዲሁም አርሰናል ከ ዌስትሀም ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግብ ቢንያም ጌታቸው እና አቤል አሰበ ሲያስቆጥሩ የሀድያ ሆሳዕናን ብቸኛ ግብ ሬችሞንድ ኦዶንግ ከመረብ አሳርፏል።
የድሬዳዋ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ቢንያም ጌታቸው በውድድር አመቱ አስረኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ድሬዳዋ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ሀድያ ሆሳዕና በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ በተመሳሳይ ሀያ አራት ነጥቦችን ይዘው ሰባተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ባህርዳር ከተማ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና ከ አርባምንጭ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ መድን ከ ወላይታ ድቻ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የኢትዮጵያ መድንን ግብ ብሩክ ሙሉጌታ 2x ሲያስቆጥር ለወላይታ ድቻ ቃልኪዳን ዘላለም እና ዮናታን ኤልያስ ከመረብ አሳርፈዋል።
የኢትዮጵያ መድን የፊት መስመር ተጨዋች ብሩክ ሙሉጌታ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ መድን በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ወላይታ ድቻ በሀያ አራት ነጥብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዟል።

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
አርባምንጭ ከተማን መሪ ያደረገች ግብ ተመስገን ደረሰ ሲያስቆጥር ለኢትዮጵያ ቡና የአቻነቷን ግብ መሀመድ ናስር ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች መሀመድ ናስር በውድድር አመቱ #ሰባተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የአርባምንጭ ከተማው ተጨዋች ተመስገን ደረሰ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሀያ ሰባት በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አርባምንጭ ከተማ በሀያ ሁለት ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

አዳማ ከተማ ድል አድርጓል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ የሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
- የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ደስታ ዮሀንስ እና ጀሚል ያዕቆብ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- አዳማ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ሀያ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስምንተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ሽንፈት ያስተናገዱት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች በበኩላቸው በአስር ነጥቦች በወራጅ ቀጠናው አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አዳማ ከተማዎች ከ ሲዳማ ቡና እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ወልቂጤ ከተማ ይገናኛሉ።

ሪያል ማድሪድ ድል አድርጓል !
በስፔን ላሊጋ ሰላሳኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሪያል ማድሪድ ከ ሴልታ ቪጎ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የሪያል ማድሪድን የማሸነፊያ ግቦች ማርኮ አሴንሲዮ እና ኤደር ሚሊታኦ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
የሪያል ማድሪዱ የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ኤደር ሚሊታኦ በውድድር አመቱ #አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማርኮ አሴንስዮ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሪያል ማድሪድ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ አምስት በማድረስ ሁለተኛ ደረጃ ላይ የተቀመጠ ሲሆን በቀጣይ መርሐ ግብር ከ ጂሮና ጋር የሚጫወት ይሆናል።

#PremierLeague 🇬🇧
በሊጉ ጥሩ ጊዜን በማሳለፍ ላይ የሚገኘው ብራይተን ከ ዎልቭስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 6ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የብራይተንን የማሸነፊያ ግቦች ዳኒ ዌልቤክ 2x ፣ ግሮስ 2x እና ኡንዳቭ 2x ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- የአሰልጣኝ ሮቤርቶ ዲ ዘርቢው ቡድን ብራይተን ማሸነፉን ተከትሎ ቀሪ ጨዋታዎች እያሉት በሀምሳ ሁለት ነጥቦች #ስምንተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- በተመሳሳይ ሰዓት በተደረገ ሌላ መርሐ ግብር ብሬንትፎርድ ከ ኖቲንግሀም ፎረስት ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
- የብሬንትፎርዱ የፊት መስመር ተጨዋች ኢቫን ቶኒ በውድድር አመቱ ሀያኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ብሬንትፎርድ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ በማድረስ #ዘጠነኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።

ሲዳማ ቡና ድል አድርጓል !
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ፍሊፕ አጃህ
ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሲዳማ ቡና በሊጉ በደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሀዋሳ ከተማ በበኩላቸው በሰላሳ አንድ ነጥቦች #ስምንተኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና የሚጫወቱ ይሆናል።

ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ ፣ ያሬድ ባየህ እና አለልኝ አዘነ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለኢትዮጵያ ቡና መሐመድ ናስር አስቆጥሯል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ኑር ናስር በውድድር አመቱ #አስር ግቦችን አስቆጥሯል።
የባህር ዳር ከተማው ተጨዋች ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ባህርዳር ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን አርባ ሰባት በማድረስ ቀሪ ጨዋታ ካለው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ #አራት ማጥበብ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚጫወቱ ይሆናል።

35 ' ማንችስተር ሲቲ 2-0 ኖቲንግሀም ፎረስት
⚽ ፎደን
⚽ ሀላንድ
- የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ #ስምንተኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
⚽ ፎደን
⚽ ሀላንድ
- የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ #ስምንተኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ማንችስተር ሲቲ ድል አድርጓል !
በስድስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ 2023/24 የውድድር አመት ማንችስተር ሲቲ ከኖቲንግሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ እና ፊል ፎደን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ በስድስት ጨዋታዎች #ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ በማሳረፍ የሊጉን ከፍተኛ ግብ አግቢዎች ደረጃን እየመራ ይገኛል።
- ማንችስተር ሲቲ በሊጉ ያደረጋቸውን የመጀመሪያ ስድስት ጨዋታዎችን በድል መወጣት ችሏል።
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?
1️⃣ኛ :- ማንችስተር ሲቲ ( 1️⃣8️⃣ ነጥብ )
🔟ኛ :- ኖቲንግሀም ( 7️⃣ ነጥብ )
ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?
ቅዳሜ - ዎልቭስ ከ ማንችስተር ሲቲ
ቅዳሜ - ኖቲንግሀም ፎረስት ከ ብሬንትፎርድ

ሮማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በጣልያን ሴርያ የአስራ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሮማ ከሊቼ ጋር ያደረገውን ጨዋታ በተጨማሪ ሰዓት በተቆጠሩ ግቦች 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የሮማን የማሸነፊያ ግቦች ሮሜሎ ሉካኩ እና አዝሞን ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለሊቼ አልምቪስት አስቆጥሯል።
ሮማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ አስራ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስምንተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
ቤልጂየማዊው ተጨዋች ሮሜሎ ሉካኩ በውድድር አመቱ ስድስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል !
በአስራ ስምንተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2 ለ 0 በሆነ ውጤት ተሸንፈዋል።
የዌስትሀም ዩናይትድን የማሸነፊያ ግቦች ጃሮድ ቦውን እና መሐመድ ኩዱስ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ጃሮድ ቦውን በዘንድሮው የውድድር ዘመን አስራ አንደኛ የፕርሚየር ሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ በዘንድሮው የውድድር ዘመን በሊጉ #ስምንተኛ እንዲሁም አጠቃላይ አስራ ሶስተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?
6️⃣ኛ :- ዌስትሀም ዩናይትድ ( 3️⃣0️⃣ ነጥብ )
8️⃣ኛ :- ማንችስተር ዩናይትድ ( 2️⃣8️⃣ ነጥብ )
ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?
ማክሰኞ - ማንችስተር ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ
ሐሙስ - አርሰናል ከ ዌስትሀም ዩናይትድ

#PremierLeague
በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ የሚመራው የማንችስተር ዩናይትድ እግር ኳስ ክለብ በዘንድሮው የውድድር ዓመት " አስከፊ " የሚባል ጉዞን እያደረጉ ይገኛሉ።
ትላንት ምሽት ቡድኑ በክሪስታል ፓላስ መሸነፉን ተከትሎም :-
- ከ 87ዓመታት በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ በአንድ የውድድር ዓመት 8⃣1⃣ ጎሎች ተቆጥሮባቸዋል።
- በአንድ የውድድር ዘመን 1⃣3⃣ ጨዋታ በሊጉ በመሸነፍ ሪከርድ ሆኖ ተመዝግቧል።
- በ 2024 የውድድር ዘመን በተጋጣሚ ቡድን ብዙ ሙከራዎች የተደረገባቸው ሲሆን 20ኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው ሼፍልድ ዩናይትድ #ያልተሻለ ነው።
- ባለፉት ስምንት ጨዋታዎች 2⃣1⃣ ጎሎች ተቆጥረውባቸዋል።
ቀያይ ሴጣኖቹ በ 3⃣ የግብ እዳ 5⃣4⃣ ነጥቦችን ሰብስበው #ስምንተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

ማንችስተር ሲቲ የእንግሊዝ ፕሪሜየር ሊግ 2023/2024 ሻምፒዩን ሆነ።
ቡድኑ በተከታታይ ለ4 ዓመታት የፕሪሚየር ሊጉን ዋንጫ በማንሳት አዲስ ታሪክ ጽፏል።
ዘንድሮ እስከ ዛሬው የመጨረሻ መርሐ ግብር ከ #አርሰናል ጋር አንገት ለአንገት የተናነቀው ሲቲ 91 ነጥብ በመሰብሰብ ነው ዋንጫውን ያሸነፈው።
እጅግ ብርቱ እና ጠንካራ አመትን ያሳለፈው አርሴናል 89 ነጥብ በመያዝ በሁለተኛነት ማጠናቀቅ ችሏል።
አርሰናል ባለፈው አመትም ለዋንጫ ተቃርቦ ዋንጫውን ማግኘት ሳይችል መቅረቱ አይዘነጋም ዘንድሮም በሁለት ነጥብ ተበልጦ ዋንጫውን ሳያገኝ ቀርቷል።
ሊቨርፑል አመቱን በ3ኛነት ሲያጠናቅቅ አስቶን ቪላ 4 ፣ ቶተንሃም 5 እንዲሁም ቼልሲ 6 ሆነው ጨርሰዋል።
ባለ ብዙ ታሪኩ ማንቸስተር ዩናይትድ እጅግ በጣም ደካማ የተባለ አመትን በማሳለፍ በታሪኩ ዝቅተኛ የተባለውን #ስምንተኛ ደረጃ ይዞ ጨርሷል።
ኖርዌያዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ ለተከታታይ አመታት የፕርሚየር ሊጉ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪ በመሆን የወርቀ ጫማውን አሸንፏል።
በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ማንችስተር ሲቲ ፣ አርሰናል ፣ ሊቨርፑል እና አስቶን ቪላ ሲሳተፉ ቶተንሀም በዩሮፓ ሊግ እንዲሁም ቼልሲ በኮንፈረንስ ሊግ ተሳታፊ መሆናቸው ተረጋግጧል።
ሉተን ታውን ፣ በርንሌይ እና ሼፍልድ ዩናይትድ ከፕርሚየር ሊግ ወደ ሻምፒዮን ሺፑ መውረዳቸው ተረጋግጧል።
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ በመላው ዓለም በብዙ ሚሊዮን ተመልካችን ማግኘት የቻለ ጠንካራ የእግር ኳስ ውድድር ሲሆን በሀገራችን #በኢትዮጵያም ሚሊዮኖች በተለይ ወጣቶች ውድድሩን ይከታተሉታል።

ድሬዳዋ ከተማ ድል አድርጓል !
በ2016 የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግብ ተመስገን ደረሰ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የአምናው የሊጉ አሸናፊ ቅዱስ ጊዮርጊስ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ ሽንፈቱን አስተናግዷል።
ፈረሰኞቹ ካለፉት ዘጠኝ የሊግ ጨዋታዎች ማሸነፍ የቻሉት በአንዱ ነው በአምስቱ ሲሸነፍ በሶስቱ አቻ ተለያይተዋል።
የሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ምን ይመስላል ?
5️⃣ ቅዱስ ጊዮርጊስ :- 43 ነጥብ
8️⃣ ድሬዳዋ ከተማ :- 40 ነጥብ
ቀጣይ መርሐ ግብር ምን ይመስላል ?
- ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
- ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀድያ ሆሳዕና

#Paris2024 #TeamEthiopia 🇪🇹
በ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 5000ሜ ወንዶች ማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ ማጣሪያ የተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ቢኒያም መሀሪ እና አዲሱ ይሁኔ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጧል።
አትሌት ቢኒያም መሀሪ የማጣሪያ ውድድሩን 13:51:82 በሆነ ሰዓት በመግባት #ሁለተኛ ደረጃን እንዲሁም አዲሱ ይሁኔ የማጣሪያ ውድድሩን 13:52:62 በሆነ ሰዓት በመግባት #ስምንተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
የ 5000ሜ ወንዶች ፍፃሜ ውድድር ቅዳሜ ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም ምሽት 3:00 ሰዓት የሚደረግ ይሆናል።

TIKVAH-SPORT
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በይፋ ተሰናበቱ ! ማንችስተር ዩናይትድ ኔዘርላንዳዊውን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግን ከሀላፊነት ማሰናበታቸውን በይፋ አስታውቀዋል። ማንችስተር ዩናይትድ በአሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ምትክ ሩድ ቫን ኔስትሮይን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት መሾማቸው ተገልጿል። አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን በሀላፊነት እየመሩ በሊጉ ደካማ ጉዞ በማድረግ ላይ መሆናቸው ይታወቃል። @tikvahethsport …
ቴንሀግ የመጀመሪያ ተሰናባች አሰልጣኝ ሆነዋል !
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ከማንችስተር ዩናይትድ ሀላፊነት መሰናበታቸውን በክለቡ ዛሬ ጠዋት እንደተነገራቸው ተገልጿል።
ኔዘርላንዳዊው አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ በዘንድሮው የውድድር አመቱ የፕርሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ተሰናባች አሰልጣኝ ሆነዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በቀጣይ አዲስ አሰልጣኝ በቋሚነት እስከሚቀጥር ሩድ ቫን ኔስትሮይ ከሌሎች አባላት ጋር ቡድኑን እንዲመራ እንደተጠየቀ ተገልጿል።
አሰልጣኝ ኤሪክ ቴንሀግ ማንችስተር ዩናይትድን ከተረከቡ ወዲህ ለዝውውር 650 ሚልዮን ዩሮ ማውጣታቸው ተነግሯል።
አሰልጣኙ በክለቡ ቆይታቸው የኤፌ ካፕ እና ሊግ ካፕ ዋንጫዎችን ማሸነፍ ችለዋል።
አሰልጣኙ ቡድኑን በመሩባቸው አመታት
- በ 2022/23 #ሶስተኛ
- በ 2023/24 #ስምንተኛ ( በክለቡ ታሪክ አስከፊ ደረጃ ) ደረጃዎችን ይዘው አጠናቀዋል።
በዘንድሮው የውድድር ዘመን ከዘጠኝ የሊግ ጨዋታዎች በኋላ አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠው ይገኛሉ።