ተጠናቀቀ | አስቶን ቪላ 3-0 ኒውካስል ዩናይትድ
⚽ ራምሴይ
⚽ ⚽ ዋትኪንስ
- በአሰልጣኝ ኡናይ ኤምሬ የሚመሩት አስቶን ቪላዎች በሊጉ ተከታታይ #አምስተኛ ድላቸውን ማስመዝገብ ችለዋል።
- የአሰልጣኝ ኤዲ ሆው ስብስብ ኒውካስል ዩናይትድ ከአምስት ተከታታይ ጨዋታዎች ድል በኋላ ሽንፈት አስተናግደዋል።
- አስቶን ቪላ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን #ሀምሳ በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ኒውካስል ዩናይትድ በሀምሳ ስድስት ነጥቦች #ሶስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ አርባምንጭ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
አርባምንጭ ከተማን መሪ ያደረገች ግብ ተመስገን ደረሰ ሲያስቆጥር ለኢትዮጵያ ቡና የአቻነቷን ግብ መሀመድ ናስር ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች መሀመድ ናስር በውድድር አመቱ #ሰባተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የአርባምንጭ ከተማው ተጨዋች ተመስገን ደረሰ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሀያ ሰባት በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አርባምንጭ ከተማ በሀያ ሁለት ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም አርባምንጭ ከተማ ከሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

አዳማ ከተማ ድል አድርጓል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
-የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አድናን ረሻድ ፣ አማኑኤል ጎበና እና ዮሴፍ ታረቀኝ ከመረብ ሲያሳርፉ አቤል እንዳለ የሲዳማ ቡናን ብቸኛ ግብ አስቆጥሯል።
- የአዳማ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ዮሴፍ ታረቀኝ በውድድር አመቱ #ስድስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- አዳማ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን ሰላሳ በማድረስ ስድስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ሲዳማ ቡናዎች በበኩላቸው በሀያ አንድ ነጥቦች አስራ አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ሲዳማ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ ይገናኛሉ።

ሊቨርፑል ሲያሸንፍ ቼልሲ ሽንፈት አስተናግዷል !
በሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ዌስትሀምን 2ለ1 ሲያሸንፍ ቼልሲ በብሬንትፎርድ 2ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የሊቨርፑልን የማሸነፊያ ግቦች ኮዲ ጋክፖ እና ማቲፕ ከመረብ ሲያሳርፉ ለዌስትሀም ፓክዌታ አስቆጥሯል።
የለንደኑ ክለብ ቼልሲ በውድድር አመቱ አስራ ሶስተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ሊቨርፑል ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ ሶስት በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቼልሲ በሰላሳ ዘጠኝ ነጥብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም እንዲሁም ቼልሲ ከ አርሰናል ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

ኢትዮጵያ ቡና ድል አድርጓል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ድሬዳዋ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች መስፍን ታፈሰ ፣ አንተነህ ተፈራ ፣ አማኑኤል ዮሀንስ እና ሮቤል ተ/ሚካኤል ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለድሬዳዋ ያሲን ጀማል ማስቆጠር ችሏል።
- ኢትዮጵያ ቡና ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰላሳ በማድረስ #ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ድሬዳዋ ከተማ በበኩሉ በ ሀያ ሰባት ነጥብ ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ አዳማ ከተማ እንዲሁም ድሬዳዋ ከተማ ከ መቻል ጋር ይገናኛሉ።

ሊቨርፑል ድል አድርጓል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት ሳምንት መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ቶተንሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ3 በሆነ ውጤት አሸንፏል።
የሊቨርፑልን ግቦች መሐመድ ሳላህ ፣ ጆንስ ፣ ሉዊስ ዲያዝ እና ዲያጎ ጆታ ሲያስቆጥሩ ለቶተንሀም ሀሪ ኬን ፣ ሰን ሁንግ ሚን እና ሪቻርልሰን ከመረብ አሳርፈዋል።
ሀሪ ኬን በውድድር አመቱ ሀያ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሞሀመድ ሳላህ በውድድር አመቱ አስራ ሰባተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሊቨርፑል በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀምሳ ስድስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቶተንሀም በሀምሳ አራት ነጥብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሊቨርፑል ከ ፉልሀም እንዲሁም ቶተንሀም ከ ክሪስታል ፓላስ የሚጫወቱ ይሆናል።

ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ስምንተኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የብራይተንን የማሸነፊያ ግብ ማክ አሊስተር በፍፁም ቅጣት ምት በመጨረሻ ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ብራይተን በሀምሳ አምስት ነጥብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ እንዲሁም ብራይተን ከ ኤቨርተን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ባህርዳር ከተማ ወሳኝ ድል አስመዝግቧል !
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የባህርዳር ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሀብታሙ ታደሰ ፣ ያሬድ ባየህ እና አለልኝ አዘነ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለኢትዮጵያ ቡና መሐመድ ናስር አስቆጥሯል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች መሐመድ ኑር ናስር በውድድር አመቱ #አስር ግቦችን አስቆጥሯል።
የባህር ዳር ከተማው ተጨዋች ሀብታሙ ታደሰ በውድድር አመቱ #ስምንተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ባህርዳር ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን አርባ ሰባት በማድረስ ቀሪ ጨዋታ ካለው የሊጉ መሪ ቅዱስ ጊዮርጊስ ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ወደ #አራት ማጥበብ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ባህርዳር ከተማ ከ አዳማ ከተማ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ የሚጫወቱ ይሆናል።

በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0 ለ 0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀድያ ሆሳዕና በሰላሳ ሶስት ነጥቦች #ስድስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ወልቂጤ ከተማ በሀያ ዘጠኝ ነጥብ አስራ ሁለተኛ ደረጃ ላይ ይገኛል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ከ ባህርዳር ከተማ እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ከድሬዳዋ ከተማ ጋር የሚጫወቱ ይሆናል።

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን የሀያ ስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አማኑኤል ዮሐንስ እና መስፍን ታፈሰ ሲያስቆጥሩ ለሀድያ ሆሳዕና ባዬ ገዛኸኝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰላሳ ስምንት በማድረስ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሀድያ ሆሳዕና በሰላሳ ስድስት ነጥብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ጉዳፍ ፀጋዬ እና መዲና ኢሳ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !
በሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና መዲና ኢሳ #ሁለተኛ እና #ስድስተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ለፍፃሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለተኛው ምድብ የሚወዳደሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
በሴቶች 5000 ሜትር ማጣሪያ ውድድር ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና መዲና ኢሳ #ሁለተኛ እና #ስድስተኛ ደረጃን ይዘው በማጠናቀቅ ለፍፃሜ መድረሳቸውን አረጋግጠዋል።
ሌሎች ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሁለተኛው ምድብ የሚወዳደሩ ይሆናል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፒኤስጂ ሽንፈት አስተናግዷል !
በአምስተኛ ሳምንት የፈረንሳይ ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት ፒኤስጂ ከኒስ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
- የኒስንን የማሸነፊያ ግቦች ሞፊ ( 2x ) እና ላቦርዴ ሲያስቆጥሩ የፒኤስጂን ሁለት ግቦች ኪሊያን ምባፔ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ #ስድስተኛ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?
2️⃣ኛ :- ኒስ ( 9️⃣ ነጥብ )
3️⃣ኛ :- ፒኤስጂ ( 8️⃣ ነጥብ )
ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?
ዕሁድ - ፒኤስጂ ከ ማርሴይ
አርብ - ኒስ ከ ሞናኮ

አል ናስር ድል አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከአል አህሊ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአል ናስርን የማሸነፊያ ግቦች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( 2x ) እና ታሊስካ ( 2x ) ሲያስቆጥሩ ለአል አህሊ ፍራንክ ኬሲ ፣ ሪያድ ማህሬዝ እና አል ቡራይካን ከመረብ አሳርፈዋል።
- ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት መቶ ሰላሳኛ የክለብ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 አርባ አንድ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
- አል ናስር በአስራ አምስት ግቦች አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አል አህሊ በበኩሉ በእኩል አስራ #አምስት ነጥብ በግብ ክፍያ ተበልጦ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
ሮናልዶ በዚህ አመት በሊጉ ያለዉ ቁጥር ምን ይመስላል ?
👉 በስድስት የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ ጨዋታዎች #ዘጠኝ ግቦችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
👉 አጠቃላይ በሊጉ በዘንድሮው የውድድር አመት በአስራ ሶስት ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ሲችል ይህም በሊጉ ከፍተኛው ነው።
👉 በዘጠኝ ግቦች የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃን በመምራት ላይ ይገኛል።

ቶተንሀም ድል አድርጓል !
በሰባተኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት ቶተንሀም ከሊቨርፑል ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
- የቶተንሀምን የማሸነፊያ ግብ ሰን ሁንግ ሚን እና ማቲፕ በራሱ ግብ ላይ ከመረብ ሲያሳርፉ የሊቨርፑልን ግብ ኮዲ ጋክፖ አስቆጥሯል።
- የቶተንሀም የፊት መስመር ተጨዋች ሰን ሁንግ ሚን በውድድር አመቱ #ስድስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ሊቨርፑል ለመጨረሻ ጊዜ በአንድ ጨዋታ ሁለት ተጨዋች በቀይ ካርድ የወጣበት ከአስራ ሁለት አመታት በፊት ሲሆን በተመሳሳይ ከቶተንሀም ጋር ከሜዳቸው ውጪ ባደረጉት ጨዋታ ነበር።
በሊጉ የደረጃ ሰንጠረዥ ስንተኛ ናቸው ?
2️⃣ኛ :- ቶተንሀም ( 1️⃣7️⃣ ነጥብ )
4️⃣ኛ :- ሊቨርፑል ( 1️⃣6️⃣ ነጥብ )
ቀጣይ ጨዋታ ምን ይመስላል ?
ዕሁድ - ብራይተን ከ ሊቨርፑል
ቅዳሜ - ሉተን ታውን ከ ቶተንሀም

#TeamEthiopia 🇪🇹
በ2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 5,000ሜ ሴቶች ማጣሪያ ውድድር በመጀመሪያው ዙር የተሳተፉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋይ እና እጅጋየሁ ታዬ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
አትሌት ጉዳፍ ፀጋይ በማጣሪያ ውድድሩ 14:57.84 በሆነ ሰዓት #አምስተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችላለች።
እጅጋየሁ ታዬ በበኩሏ 14:57.97 በሆነ ሰዓት #ስድስተኛ ደረጃን በመያዝ ማጠናቀቅ ችላለች።
የመጀመሪያውን ዙር የማጣሪያ ውድድር ኬኒያዊቷ ኪፕዬጎን አንደኛ ኔዘርላንዳዊቷ ሲፋን ሀሰን ሁለተኛ በመሆን አጠናቀዋል።
በቀጣይ በመጨረሻው ዙር ኢትዮጵያዊቷ አትሌት መዲና ኢሳ የማጣሪያ ውድድሯን የምታደርግ ይሆናል።
የ 5,000ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ሰኞ ሐምሌ 29/2016 ዓ.ም ምሽት 4:10 ሰዓት ይካሄዳል።