ማንችስተር ዩናይትድ ድል ቀንቶታል !
ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብሬንትፎርድ ጋር ያደረገውን የሊጉ ተስተካካይ መርሐ ግብር 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
- የማንችስተር ዩናይትድን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ማርከስ ራሽፎረድ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
- የማንችስተር ዩናይትዱ የፊት መስመር ተጨዋች ማርከስ ራሽፎረድ በውድድር አመቱ አስራ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀምሳ ሶስት በማድረስ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ብሬንትፎርድ በበኩሉ አርባ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ዘጠነኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከኤቨርተን እንዲሁም ብሬንትፎረድ ከ ኒውካስል ዩናይትድ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።
- በሌላ ተስተካካይ የሊጉ መርሐግብር ኒውካስል ዩናይትድ ዌስትሀም ዩናይትድን 5ለ1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ኢትዮጵያ ቡና ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የኢትዮጵያ ቡናን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ብሩክ በየነ በጨዋታው መገባደጃ ላይ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በጨዋታው የኢትዮጵያ ቡናው ተጨዋች ሬድዋን ናስር ከረጅም ጊዜ ጉዳት በኋላ ወደ ሜዳ ተመልሷል።
የኢትዮጵያ ቡናው የፊት መስመር ተጨዋች ብሩክ በየነ በውድድር አመቱ አምስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡናዎች በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ወልቂጤ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ሁለት ነጥቦችን በመሰብሰብ አስራ አንደኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ሲዳማ ቡና እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

ሀዋሳ ከተማ ድል ቀንቶታል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ አዳማ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች አብዱልባስጥ ከማል እና አቤኔዘር ኦቶ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ሀዋሳ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ ስምንት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
አዳማ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አራት ነጥቦችን በመሰብሰብ ዘጠነኛ ደረጃን ይዘዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐግብር አዳማ ከተማ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ የሚገናኙ ይሆናል።

በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አስራ ዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ ወልቂጤ ከተማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 3ለ2 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሀዋሳ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ሙጂብ ቃሲም እና ሳሙኤል አስፈሪ 2x በራሱ ግብ ላይ ሲያስቆጥር ለወልቂጤ ከተማ ብዙአየሁ ሰይፈ እና ጌታነህ ከበደ ከመረብ አሳርፈዋል።
የወልቂጤ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ጌታነህ ከበደ በውድድር አመቱ አስራ ሶስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
የሀዋሳ ከተማው የፊት መስመር ተጨዋች ሙጂብ ቃሲም በውድድር አመቱ ስምንተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሀዋሳ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
ወልቂጤ ከተማዎች በበኩላቸው በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀያ አንድ ነጥቦችን ይዘው አስራ ሶስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሀዋሳ ከተማ ከ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ወልቂጤ ከተማ ከ ሲዳማ ቡና የሚገናኙ ይሆናል።

ድሬዳዋ ከተማ ድል አድርጓል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያኛ ሳምንት መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ሀዋሳ ከተማ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
-የድሬዳዋ ከተማን የማሸነፊያ ግብ አቤል ከበደ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ድሬዳዋ ከተማ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሀያ ሰባት በማድረስ #አስረኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ሽንፈት ያስተናገዱት ሀዋሳ ከተማዎች በበኩላቸው በሰላሳ አንድ ነጥቦች #አራተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ድሬዳዋ ከተማ ከ ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ሀዋሳ ከተማ ከ ፋሲል ከነማ ጋር ይገናኛሉ።

#BKEthPL 🇪🇹
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አንደኛ ሳምንት መርሐ ግብር ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 0ለ0 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
- ሀድያ ሆሳዕና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ አንድ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
- ለገጣፎ ለገዳዲ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ነጥቡን አስራ አንድ በማድረስ አስራ አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ወላይታ ድቻ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና ከ ፋሲል ከነማ ይገናኛሉ።

ማንችስተር ዩናይትድ ነጥብ ተጋርቷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ ሶስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ከቶተንሀም ጋር ያደረገውን ጨዋታ 2ለ2 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቋል።
የማንችስተር ዩናይትድን ግቦች ጄደን ሳንቾ እና ማርከስ ራሽፎርድ ሲያስቆጥሩ ለቶተንሀም ሰን ሁንግ ሚን እና ፔድሮ ፖሮ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ማርከስ ራሽፎርድ በውድድር አመቱ አስራ ስድስተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ቶተንሀም በሀምሳ አራት ነጥብ #አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ አስቶንቪላ እንዲሁም ቶተንሀም ከ ሊቨርፑል ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ሮማ እና ኤስ ሚላን አቻ ተለያይተዋል !
በጣልያን ሴርያ ሰላሳ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሮማ ከ ኤስ ሚላን ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ1 በሆነ አቻ ውጤት አጠናቀዋል።
የሮማን ግብ ታሚ አብረሀም ሲያስቆጥር ለኤስ ሚላን የአቻነቷን ግብ ሴሌሜከርስ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኤስ ሚላን በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሀምሳ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለዋል።
ሮማ በተመሳሳይ ሀምሳ ሰባት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አምስተኛ ደረጃ ላይ ይገኛሉ።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኤስ ሚላን ከ ክሪሞኒስ እንዲሁም ሮማ ሞንዛ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ሲቲ የሊጉን መሪነት ተረክቧል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ፉልሀምን 2ለ1 እንዲሁም ማንችስተር ዩናይትድ አስቶንቪላን 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የማንችስተር ሲቲን የማሸነፊያ ግቦች ኤርሊንግ ሀላንድ እና ጁሊያን አልቫሬዝ ሲያስቆጥሩ ቪንሰስ የፉልሀምን ግብ ከመረብ አሳርፏል።
የማንችስተር ዩናይትድን የማሸነፊያ ግብ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
በሌላ ጨዋታ ኒውካስል ዩናይትድ ከ ሳውዝሀምፕተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 3ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የማንችስተር ሲቲው የፊት መስመር ተጨዋች ኤርሊንግ ሀላንድ በውድድር አመቱ ሰላሳ አራተኛ የሊግ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ሲቲ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰባ ስድስት በማድረስ አንድ ጨዋታ እየቀረው የሊጉን መሪነት ከአርሰናል መረከብ ችሏል።
ኒውካስል ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ አምስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ሶስተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ሶስት በማድረስ #አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችሏል።
በቀጠይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ሲቲ ከ ዌስትሀም እንዲሁም ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

አፄዎቹ ጣፋጭ ድል አስመዝግበዋል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
- የፋሲል ከነማን የማሸነፊያ ግቦች ኦሴ ማውሊ እና ናትናኤል ገብረ ጊዮርጊስ ከመረብ ማሳረፍ ሲችሉ ለሀድያ ሆሳዕና ባዬ ገዛኸኝ አስቆጥሯል።
- ፋሲል ከነማ ማሸነፉን ተከትሎ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሀድያ ሆሳዕና በሰላሳ አንድ ነጥብ አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
- በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ አርባምንጭ ከተማ እንዲሁም ሀድያ ሆሳዕና ከ ሀዋሳ ከተማ ይገናኛሉ።

ማንችስተር ዩናይትድ ሽንፈት አስተናግዷል !
በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሀያ ስምንተኛ ሳምንት ተስተካካይ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ብራይተን ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የብራይተንን የማሸነፊያ ግብ ማክ አሊስተር በፍፁም ቅጣት ምት በመጨረሻ ደቂቃ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ብራይተን በሀምሳ አምስት ነጥብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ እንዲሁም ብራይተን ከ ኤቨርተን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

ኢንተር ሚላን ድል አድርጓል !
በጣልያን ሴርያ ሰላሳ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢንተር ሚላን ከሮማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 2ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የኢንተር ሚላንን የማሸነፊያ ግቦች ሮሜሎ ሉካኩ እና ፌዲሪኮ ዲማርኮ ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።
ኢንተር ሚላን ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ስልሳ ሶስት በማድረስ #አራተኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ሲችል ሮማ በሀምሳ ስምንት ነጥቦች ሰባተኛ ደረጃን ይዟል።

በእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ሰላሳ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ ዌስትሀም ዩናይትድ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ተሸንፏል።
የዌስትሀም ዩናይትድን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ቤንራህማ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ማንችስተር ዩናይትድ ተከታታይ ሁለተኛ ሽንፈታቸውን አስተናግደዋል።
ማንችስተር ዩናይትድ በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ስልሳ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ዌስትሀም በሰላሳ ሰባት ነጥብ አስራ አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከዎልቭስ እንዲሁም ዌስትሀም ዩናይትድ ከብሬንትፎርድ ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

የማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ታውቋል !
በአሰልጣኝ ካርሎ አንቾሎቲ የሚመሩት ሪያል ማድሪዶች የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋቻቸውን ይፋ አድርገዋል።
በዚህም መሰረት ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር የሪያል ማድሪድ የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመባል መመረጥ ችሏል።
ብራዚላዊው የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ለተከታታይ #ሶስት ወራት እንዲሁም በውድድር አመቱ ለ #አራተኛ ጊዜ የሪያል ማድሪድ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ክብርን መቀዳጀት ችሏል።

ኢትዮጵያ ቡና ድል አድርጓል !
በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አራተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የቡናማዎቹን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ሮቤል ተክለሚካኤል በፍፁም ቅጣት ምት ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰላሳ አራት በማድረስ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ኢትዮ ኤልክትሪክ በአስራ አንድ ነጥቦች አስራ አምስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ኢትዮጵያ ቡና ከ ለገጣፎ ለገዳዲ እንዲሁም ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ መቻል የሚጫወቱ ይሆናል።

ሲዳማ ቡና ድል አድርጓል !
በቤት ኪንግ የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ሀያ አምስተኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሲዳማ ቡና ከ ፋሲል ከነማ ጋር ያደረጉትን ጨዋታ 1ለ0 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የሲዳማ ቡናን የማሸነፊያ ግብ ደስታ ደሙ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ሲዳማ ቡና በሊጉ ደረጃ ሰንጠረዥ ሰላሳ ሶስት ነጥቦችን በመሰብሰብ #ዘጠነኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ፋሲል ከነማ በሰላሳ ሰባት ነጥብ #አራተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ፋሲል ከነማ ከ ድሬዳዋ ከተማ እንዲሁም ሲዳማ ቡና ከ ወላይታ ድቻ ጋር ይገናኛሉ።

ኢትዮጵያ ቡና ከ ሀድያ ሆሳዕና ጋር ያደረጉትን የሀያ ስድስተኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ መርሐ ግብር 2 ለ 1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።
የኢትዮጵያ ቡናን የማሸነፊያ ግቦች አማኑኤል ዮሐንስ እና መስፍን ታፈሰ ሲያስቆጥሩ ለሀድያ ሆሳዕና ባዬ ገዛኸኝ ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
ኢትዮጵያ ቡና ማሸነፉን ተከትሎ ነጥቡን ሰላሳ ስምንት በማድረስ #አራተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ ሀድያ ሆሳዕና በሰላሳ ስድስት ነጥብ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ሀድያ ሆሳዕና ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ እንዲሁም ኢትዮጵያ ቡና ከ ኢትዮጵያ መድን ጋር የሚገናኙ ይሆናል።

አትሌቶቻችን ለፍፃሜ ማለፍ ችለዋል !
በወንዶች 5000ሜ ማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ የተሳተፉት አትሌት ዮሚፍ ቀጀልቻ እና በሪሁ አረጋዊ ውድድሩን #ሁለተኛ እና #አራተኛ ደረጃ ይዘው በማጠናቀቅ ለፍፃሜ ማለፍ ችለዋል።
ቀደም ብሎ በመጀመሪያው ምድብ የተወዳደረው አትሌት ሀጎስ ገብረህይወት #ሁለተኛ ደረጃን ይዞ በማጠናቀቅ ለፍፃሜ መድረሱ ይታወቃል።
የወንዶች 5000 ሜትር ፍፃሜ ውድድር የፊታችን ዕሁድ ምሽት 3:10 ላይ የሚደረግ ይሆናል።

#Paris2024 #TeamEthiopia 🇪🇹
በ 2024 ፓሪስ ኦሎምፒክ 1500ሜ ሴቶች ማጣሪያ ውድድር በሁለተኛው ምድብ የተካፈሉት ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች ጉዳፍ ፀጋዬ እና ድርቤ ወልተጂ ለፍፃሜ ማለፋቸውን አረጋግጠዋል።
አትሌት ድርቤ ወልተጂ የማጣሪያ ውድድሩን 3:55:10 በሆነ ሰዓት ውድድሩን #አንደኛ ደረጃን እንዲሁም ጉዳፍ ፀጋዬ የማጣሪያ ውድድሩን 3:56:41 በሆነ ሰዓት #አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።
የ1500ሜ ሴቶች ፍፃሜ ውድድር ቅዳሜ ነሐሴ 4/2016 ዓ.ም ምሽት 3:25 የሚደረግ ይሆናል።

የወንዶች ባሎን ዶር አሸናፊ ይፋ ሆኗል !
በፍራንስ ፉትቦል አዘጋጅነት ለ 68ተኛ ጊዜ በተካሄደው የአመቱ የወንዶች ምርጥ እግር ኳስ ተጫዋች የሽልማት ስነ-ስርዓት አሸናፊው ታውቋል ።
የ 2024 የአመቱ ምርጥ የወንድ እግር ኳስ ተጫዋች በመባል ስፔናዊው የማንችስተር ሲቲ የመሐል ሜዳ ተጫዋች ሮድሪ ማሸነፍ ችሏል።
የአውሮፓ ዋንጫ አሸናፊው ተጨዋች ሮድሪ የመጀመሪያው የሆነውን የባሎን ዶር ሽልማት ከጆርጅ ዊሀ እጅ መቀበል ችሏል።
በሽልማቱ ቪንሰስ ጁኒየር #ሁለተኛ ፣ ቤሊንግሀም #ሶስተኛ እንዲሁም ካርቫል #አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀዋል።