ሊዮኔል ሜሲ በኮከብነቱ ቀጥሏል !
አርጀንቲናዊው የኢንተር ሚያሚ የፊት መስመር ተጫዋች ሊዮኔል ሜሲ ቡድኑን ተከታታይ ድል 4ለ0 ባሸነፈቨት ጨዋታ አንድ ጎል ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
👉 የሊዮኔል ሜሲ የኢንተር ሚያሚ ቁጥሮች ምን ይመስላሉ ?
- ኢንተር ሚያሚ ሊዮኔል ሜሲ በተሰለፈባቸው #አምስት ጨዋታዎች አልተሸነፉም።
- ሊዮኔል ሜሲ በኢንተር ሚያሚ ቤት በድምሩ በዘጠኝ ጎሎች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎን ማድረግ ችሏል።
- ሜሲ ስምንተኛ የኢንተር ሚያሚ ጎሉን ዛሬ ሌሊት ከመረብ ማሳረፍ ይችላል።
👉 ኢንተር ሚያሚ ምን አሳካ ?
√ ክለቡ በውድድር ዓመቱ ለ ሊግ ካፕ እና " US OPEN " ካፕ ዋንጫዎች የግማሽ ፍፃሜ ተፋላሚ መሆን ችለዋል።
√ ኢንተር ሚያሚ በቀጣይ የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታ ድል የሚቀናቸው ከሆነ ለአህጉራዊው የኮንካ ካፍ ሻምፒዮና አስቀድመው ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ።
👉 የክለቡ የዓመቱ ከፍተኛ ግብ አግቢ ማነው ?
1. ሊዮኔል ሜሲ :- ስምንት ጎል ( በአምስት ጨዋታ )
2. ጆሴፍ ማርቲኔዝ :- ስምንት ጎል ( ሀያ ዘጠኝ ጨዋታ )
3. ሮበርት ታይለር :- ስድስት ጎል ( ሀያ ስምንት ጨዋታ )
4. ሊዮናርዶ ካምፓና :- አራት ጎል ( ሀያ ሶስት ጨዋታ )
@tikvahethsport @kidusyoftahe

ኢትዮጵያ ዛሬ በማን ትወከላለች ?
1⃣ - 3000ሜትር መሰናክል ወንዶች ማጣርያ
👉 ጌትነህ ዋለ ( ምድብ አንድ ) ፣ አብርሀም ስሜ ( ምድብ ሁለት ) እና ለሜቻ ግርማ ( ምድብ አራት )
🇪🇹 አትሌት ለሜቻ ግርማ የወቅቱ የአለም እና የኦሎምፒክ ( ቶኪዮ ) የብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሲሆን በዚህ ርቀት አዲስ ታሪክ ይፅፋል ተብሎ ይጠበቃል።
በዚህ የማጣርያ ውድድር ከምድቡ ቀዳሚውን #አምስት ደረጃዎች ይዘው የሚያጠናቅቁ አትሌቶች ቀጣዩን ዙር ይቀላቀላሉ።
2⃣ - 1500ሜትር የሴቶች ማጣርያ
👉 ድርቤ ወልተጂ ( ምድብ ሁለት ) ፣ ብርቄ ሀየሎም ( ምድብ ሶስት ) እና ሂሩት መሸሻ ( ምድብ አራት )
በዚህ የማጣርያ ውድድር ከምድቡ ቀዳሚውን #ስድስት ደረጃዎች ይዘው የሚያጠናቅቁ አትሌቶች ቀጣዩን ዙር ይቀላቀላሉ።
የውድድር ዓመቱ የ1500ሜትር ምርጥ ሰዓት የማን ነው ?
1ኛ :- ፌዝ ኪፕዬጎን ( ኬንያ ) የአለም ሪከርድ ባለቤት ስትሆን በዚህ ርቀት በማጣርያ በምድብ #ሁለት ትገኛለች።
ጎዳፍ ፀጋይ ፣ ሂሩት መሸሻ ፣ ብርቄ ሀየሎም እና ድርቤ ወልተጂ ተከታዩን አራት ደረጃዎች በመያዝ የአመቱ ምርጥ ሰዓት ባለቤት ናቸው።
3⃣ - የ10,000ሜትር ሴቶች ፍፃሜ
🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ ፣ ጉዳፍ ፀጋይ ፣ እጅጋየሁ ታዬ እና ለምለም ሀይሉ
የውድድር መካሄጃ ሰዓት ለመመልከት :- https://t.iss.one/tikvahethsport/44027

TIKVAH-SPORT
የሳውዲ ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ? አራተኛ ሳምንቱ ላይ የደረሰው የሳውዲ አረቢያ ሊግ የወርሀ ነሀሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አራት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል። በዚህም መሰረት ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( አል ናስር ) ፣ ሪያድ ማህሬዝ ( አል አህሊ ) ፣ ማልኮም ( አል ሂላል ) እና ኢጎር ኮሮናዶ ( አል ኢትሀድ ) በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ። @tikvahethsport @kidusyoftahe
ሮናልዶ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ተብሏል !
ፖርቹጋላዊው የአል ናስር የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በወሩ ውስጥ ባደረጋቸው #ሶስት የሳውዲ ሊግ ጨዋታዎች #አምስት ግቦች አስቆጥሮ #ሁለት ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ፖርቹጋላዊው የአል ናስር የፊት መስመር ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ ተጨዋች በመሆን በአብላጫ ድምፅ መመረጥ ችሏል።
የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ክርስቲያኖ ሮናልዶ በወሩ ውስጥ ባደረጋቸው #ሶስት የሳውዲ ሊግ ጨዋታዎች #አምስት ግቦች አስቆጥሮ #ሁለት ለግብ የሚሆን ኳስ አመቻችቶ ማቀበል ችሏል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ሮናልዶ በታሪክ የመጀመሪያው ተጨዋች ሆኗል !
ፖርቹጋላዊው የአምስት ጊዜ ባሎን ዶር አሸናፊው ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ በምሽቱ የአል ናስር ጨዋታ በእግር ኳስ ህይወቱ 850ኛ ግቡን ማስቆጠር ችሏል።
ይህንንም ተከትሎ ክርስቲያኖ ሮናልዶ በእግር ኳስ ህይወቱ 850 ግቦችን በማስቆጠር በታሪክ የመጀመሪያው እግር ኳስ ተጨዋች መሆን ችሏል።
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ባለፉት #ሶስት የሊግ ጨዋታዎች ላይ #ስድስት ግቦች አስቆጥሮ #አምስት አመቻችቶ ማቀበል ሲችል በአራት ጨዋታ አስራ አንድ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል ።
የሳውዲ አረቢያ ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ክርስቲያኖ ሮናልዶ አሁን ላይ የሳውዲ አረቢያ ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆሪዎች ደረጃን በስድስት ግቦች እየመራ ይገኛል።

የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ?
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የወርሀ ነሐሴ የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ #አምስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
👉 ሚኬል አርቴታ
👉 ፔፕ ጋርዲዮላ
👉 የርገን ክሎፕ
👉 ዴቪድ ሞይስ
👉 አንሄ ፖስቴኮግሉ በእጩነት መቅረብ የቻሉ አሰልጣኞች ናቸው።
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ❓

አርሰናል የተጫዋቹን ውል አራዘመ !
የሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል የመሐል ሜዳ ተጫዋቹ ማርቲን ኦዴጋርድን ኮንትራት ለረጅም ጊዜ ማራዘማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
የ 24ዓመቱ የመሐል ሜዳ ተጨዋች ማርቲን ኦዴጋርድ በሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል ቤት ለሚቀጥሉት #አምስት አመታት ለመቆየት ፊርማውን ማኖሩ ይፋ ሆኗል።
ማርቲን ኦዴጋርድ ከፊርማው በኋላ " አዲስ ውል መፈረም ለእኔ ቀላል ውሳኔ ነበር ፣ በክለቡ እያደረግን የምንገኘው ጥሩ ስራ ነው እኔም አካል መሆን እፈልጋለሁ።"ብሏል።

አል ናስር ድል አድርጓል !
በሳውዲ አረቢያ ሊግ ሰባተኛ ሳምንት መርሐ ግብር የክርስቲያኖ ሮናልዶው ክለብ አል ናስር ከአል አህሊ ጋር ያደረገውን ጨዋታ 4ለ3 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል።
የአል ናስርን የማሸነፊያ ግቦች ክርስቲያኖ ሮናልዶ ( 2x ) እና ታሊስካ ( 2x ) ሲያስቆጥሩ ለአል አህሊ ፍራንክ ኬሲ ፣ ሪያድ ማህሬዝ እና አል ቡራይካን ከመረብ አሳርፈዋል።
- ፖርቹጋላዊው ኮከብ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሰባት መቶ ሰላሳኛ የክለብ ግቡን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
- ክርስቲያኖ ሮናልዶ በ2023 አርባ አንድ ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ችሏል።
- አል ናስር በአስራ አምስት ግቦች አምስተኛ ደረጃ ላይ ሲቀመጥ አል አህሊ በበኩሉ በእኩል አስራ #አምስት ነጥብ በግብ ክፍያ ተበልጦ #ስድስተኛ ደረጃን ይዟል።
ሮናልዶ በዚህ አመት በሊጉ ያለዉ ቁጥር ምን ይመስላል ?
👉 በስድስት የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ ጨዋታዎች #ዘጠኝ ግቦችን ከመረብ ማሳረፍ ችሏል።
👉 አጠቃላይ በሊጉ በዘንድሮው የውድድር አመት በአስራ ሶስት ግቦች ላይ ቀጥተኛ ተሳትፎ ማድረግ ሲችል ይህም በሊጉ ከፍተኛው ነው።
👉 በዘጠኝ ግቦች የሳውዲ አረቢያ ሮሸን ሊግ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ደረጃን በመምራት ላይ ይገኛል።

የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የወርሀ የመስከረም የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ #አምስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
👉 ሚኬል አርቴታ
👉 ኡናይ ኤምሬ
👉 ኤዲ ሀው
👉 የርገን ክሎፕ
👉 አንሄ ፖስቴኮግሉ በእጩነት መቅረብ የቻሉ አሰልጣኞች ናቸው።
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር አመት የወርሀ የመስከረም የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ #አምስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።
በዚህም መሰረት :-
👉 ሚኬል አርቴታ
👉 ኡናይ ኤምሬ
👉 ኤዲ ሀው
👉 የርገን ክሎፕ
👉 አንሄ ፖስቴኮግሉ በእጩነት መቅረብ የቻሉ አሰልጣኞች ናቸው።
የወሩ ምርጥ አሰልጣኝ ማን ይሆናል ❓
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?
አስረኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የ 2023/24 የውድድር አመት የስፔን ላሊጋ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አምስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ጇ ፊሊክስ ፣ አንቷን ግሪዝማን ፣ ኢስኮ እና አሌክስ ጋርሺያ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።
የወሩ ምርጥ ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
አስረኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የ 2023/24 የውድድር አመት የስፔን ላሊጋ የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #አምስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ጇ ፊሊክስ ፣ አንቷን ግሪዝማን ፣ ኢስኮ እና አሌክስ ጋርሺያ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።
የወሩ ምርጥ ማን ይሆናል ?
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የፕርሚየር ሊግ ክለቦች ድምፅ ሰጥተዋል !
የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ክለቦች አዲስ ኮንትራት የሚፈርሙ ተጨዋቾችን የዝውውር ገንዘብ በክለቡ ሂሳብ ውስጥ የመከፋፈል ስርዓት በአምስት አመት ጊዜ ለመገደብ ድምፅ መስጠታቸው ተገልጿል።
ክለቦቹ በሰጡት ድምፅ መሰረት ቼልሲን ጨምሮ አስራ አምስት ክለቦች ሀሳቡን ሲደግፉ ሁለቱ እንዳልተስማሙ እና ሶስቱ ደግሞ እንዳልተሳተፉ ተነግሯል።
ይህንንም ተከትሎ ከዚህ በኋላ ተጨዋቾች በክለቡ ለምን ያህል ጊዜም ኮንትራት ቢፈርሙ የዝውውር ገንዘቡ ግን በክለቡ ሂሳብ ውስጥ የሚከፋፈለው ለ#አምስት አመት ብቻ እንደሚሆን ተገልጿል።
ክለቦቹ በሰጡት ድምፅ መሰረት ተጨዋቾች የሚፈልትን ጊዜ ያህል ውል መፈረም እንደሚችሉ እና ከዚህ በፊት የነበሩ ውሎችን እንደማይመለከት ተጠቁሟል።