TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

የጣሊያን ሴርያ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥቅምት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ብሬመር ፣ ክራቫትሼሊያ ፣ ላውታሮ ማርቲኔዝ ፣ ኦርሶሊኒ ፣ ክርስቲያን ፑሊሲች እና ሶል በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

አስራ ሶስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ህዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ሀሪ ማጓየር ፣ ጀርሚ ዶኩ ፣ አንቶኒ ጎርደን ፣ ቶማስ ካሚንስኪ ፣ ራሂም ስተርሊንግ እና ማርከስ ታቨርንየር በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

የጣሊያን ሴርያ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ህዳር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ፓውሎ ዲያባሌ ፣ ላውታሮ ማርቲኔዝ ፣ ቤራርዲ ፣ ቦንግዮርኖ ፣ ጎንዛሌዝ እና ዚርክዜ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

የጣሊያን ሴርያ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ታህሳስ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ሮሜሎ ሉካኩ ፣ ጋቲ ፣ ጉድሙንድሰን ፣ ክርስቲያን ፑልሲች ፣ ማርከስ ቱራም እና ዚርክዜ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

ሀያ ሁለተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የጣሊያን ሴርያ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ላውታሮ ማርቲኔዝ ፣ ሉፍተስ ቼክ ፣ ቪላሆቪች ፣ ዙርኮውስኪ ፣ ጉድሙንድሰን እና ቡንግዮርኖ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

ሀያ ሶስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ጥር የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ኬቨን ዴብሮይን ፣ ዲያጎ ጆታ ፣ ሪቻርልሰን ፣ ጋብሬል ማግሀሌስ ፣ አዴባዮ እና ኮነር ብራድሌይ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የላሊጋ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል ?

ሀያ አምስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የ 2023/24 የውድድር ዘመን የስፔን ላሊጋ የወርሀ የካቲት የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎችን ይፋ አድርጓል።

በዚህም መሰረት ቪኒሰስ ጁኒየር ፣ ጁድ ቤሊንግሀም ፣ ጎርካ ጉሩዜታ ፣ ዩሪ ቤርቺቼ ፣ ሳሙኤል ኦሞሮዲዮን እና አሌክስ ሶላ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸው።

የወሩ ምርጥ ማን ይሆናል ?

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
ፒኤስጂ እና ባየር ሙኒክ ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቀሉ !

በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ጥሎ ማለፍ የመልስ ጨዋታ ባየር ሙኒክ ላዚዮን 3ለ0 እንዲሁም ፒኤስጂ ሪያል ሶሴዳድን 2ለ1 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችለዋል።

የባየር ሙኒክን የማሸነፊያ ግቦች ሀሪ ኬን 2x እና ቶማስ ሙለር ከመረብ ማሳረፍ ችለዋል።

ለፒኤስጂ የማሸነፊያ ግቦችን ኪሊያን ምባፔ 2x ከመረብ ሲያሳርፍ ለሪያል ሶሴዳድ መሬኖ አስቆጥሯል።

በድምር ውጤት ባየር ሙኒክ ላዚዮን 3ለ1 እንዲሁም ፒኤስጂ ሪያል ሶሴዳድን 4ለ1 በሆነ ውጤት አሸንፈው ሩብ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።

ሀሪ ኬን እና ኪሊያን ምባፔ በውድድር አመቱ #ስድስት የሻምፒየንስ ሊግ ግቦችን በማስቆጠር የውድድሩ ከፍተኛ ግብ አስቆጣሪዎች ናቸው።

እንግሊዛዊው አጥቂ ሀሪ ኬን በዘንድሮው የውድድር ዘመን ለባየር ሙኒክ ባደረጋቸው ሰላሳ ሶስት ጨዋታዎች ሰላሳ ሶስት ግቦችን ማስቆጠር ችሏል።

ፈረንሳዊው የፊት መስመር ተጨዋች ኪሊያን ምባፔ በዚህ አመት ለፒኤስጂ ባደረጋቸው ሰላሳ አራት ጨዋታዎች ሰላሳ አራት ግቦች አስቆጥሯል።

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የፕርሚየር ሊግ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

ሰላሳ አምስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፣ ጆስኮ ግቫርድዮል ፣ ካይ ሀቨርትዝ ፣ ማቴታ ፣ ኮል ፓልመር እና ፒክፎርድ በእጩነት መቅረብ የቻሉ ተጨዋቾች ናቸዉ።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe
የሴርያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

ሰላሳ አራተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የጣሊያን ሴርያ የ2023/24 የውድድር ዘመን የወርሀ ሚያዝያ የወሩ ምርጥ ተጨዋች #ስድስት እጩዎች ይፋ ተደርገዋል።

በዚህም መሰረት ፓብሎ ዲባላ ፣ ካልሀኖግሉ ፣ ጉሙንድሰን ፣ ሉክማን ፣ ሉዊዝ አልቤርቶ እና ፖሊታኖ በእጩነት መቅረብ ችለዋል።

የወሩ ምርጥ ተጨዋች ማን ይሆናል

@tikvahethsport     @kidusyoftahe