#Live
ሀገራችን ኢትዮጵያ የምትካፈልበትን የ ካሜሩን አፍሪካ ዋንጫ የ እጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት ከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል ።
ከ ደቂቃዎች በፊት የ መክፈቻ ፕሮግራሙ የተጀመረ ሲሆን ከስር በተቀመጠው ሊንክ ሙሉ ፕሮግራሙን መከታተል ይችላሉ ።
https://youtu.be/bQW865BCAs0
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የ አፍሪካ ዋንጫ የ ምድብ ድልድል በ አሁን ሰዓት ይፋ በመደረግ ላይ ይገኛል ።
ምድብ አንድ
1. ካሜሩን
2. ቡርኪና ፋሶ
3. ኢትዮጵያ
4. ኬፕ ቨርዴ
ምድብ ሁለት
1. ሴኔጋል
2. ዚምባቡዌ
3. ጊኒ
4. ማላዊ
ምድብ ሶስት
1. ሞሮኮ
2. ጋና
3. ኮሞሮስ
4. ጋቦን
ምድብ አራት
1. ናይጄርያ
2. ግብፅ
3. ሱዳን
4. ጊኒ ቢሳው
ምድብ አምስት
1. አልጄርያ
2. ሴራሊዮን
3.ኢኳቶሪያል ጊኒ
4 ኮትዲቯር
ምድብ ስድስት
1. ቱኒዚያ
2. ማሊ
3.ሞሪታኒያ
4. ጋምቢያ
🔴 የ ምድብ ድልድሉ ሙሉ ስነ ስርአት በዚህ መረጃ ላይ በቀጥታ #UPDATE ይሆናል ።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#Live
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ከ ደቂቃዎች ሲደርሱ በአሁን ሰዓት በሟሟቅ ላይ ይገኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ባህርዳር አለም አቀፍ ስታዲየም ከ ደቂቃዎች ሲደርሱ በአሁን ሰዓት በሟሟቅ ላይ ይገኛሉ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Live
ዋልያዎቹ ከ ደቡብ አፍሪካ ጋር የሚያካሂዱትን ጨዋታ በ ፊፋ የ ዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይችላሉ ።
#AMN በ ፌስቡክ ገፃቸው ጨዋታውን እንደሚያስተላልፉ ቢያሳውቁም እንደማይተላለፍ ለማረጋገጥ ተችሏል ።
https://youtu.be/-17Z14RY5Jg

ዋልያዎቹ ከ ባፋና ባፋና ጋር የሚያካሂዱትን ጨዋታ በ ፊፋ የ ዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይችላሉ ።
https://youtu.be/3x1PX0fsDD4
@tikvahethsport @kidusyoftahe
ዋልያዎቹ ከ ባፋና ባፋና ጋር የሚያካሂዱትን ጨዋታ በ ፊፋ የ ዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይችላሉ ።
https://youtu.be/3x1PX0fsDD4
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Live
የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የምድብ ድልድል በ ዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 220 እና በ ካፍ የዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአፍሪካ ዋንጫ የማጣሪያ የምድብ ድልድል በ ዲኤስቲቪ ቻናል ቁጥር 220 እና በ ካፍ የዩቲዩብ ቻናል በቀጥታ መከታተል ይችላሉ ።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#LIVE
ውድ ቤተሰቦቻችን የኢትዮጵያ እና ግብፅ ጨዋታን በቀጥታ ፦
- በDStv ልዩ ቻናል 240 ላይ ፤
- በetv መዝናኛ ቻናል ላይ
- በዩትዩብ በዚህ ሊንክ : https://youtu.be/TrSYZPJdRQk
- በbein Sports 3 ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
@tikvahethsport
ውድ ቤተሰቦቻችን የኢትዮጵያ እና ግብፅ ጨዋታን በቀጥታ ፦
- በDStv ልዩ ቻናል 240 ላይ ፤
- በetv መዝናኛ ቻናል ላይ
- በዩትዩብ በዚህ ሊንክ : https://youtu.be/TrSYZPJdRQk
- በbein Sports 3 ላይ መመልከት ትችላላችሁ።
@tikvahethsport
#Live🇪🇹
ብሄራዊ ቡድናችን ከ ደቡብ ሱዳን አቻው ጋር የሚያደርገውን ጨዋታ ከስር በተቀመጠው ሊንክ መከታተል ይችላሉ ።
ተጨማሪ ጨዋታውን የመከታተያ አማራጮች ካሉ የምናደርስዎ ይሆናል ።
ጨዋታውን ለመከታተል :- https://youtu.be/-ju85MIYnmU
መልካም እድል ለብሄራዊ ቡድናችን !