#Live
ዋልያዎቹ ከ ደቡብ አፍሪካ ጋር የሚያካሂዱትን ጨዋታ በ ፊፋ የ ዩቲዩብ ቻናል መከታተል ይችላሉ ።
#AMN በ ፌስቡክ ገፃቸው ጨዋታውን እንደሚያስተላልፉ ቢያሳውቁም እንደማይተላለፍ ለማረጋገጥ ተችሏል ።
https://youtu.be/-17Z14RY5Jg
@tikvahethsport @kidusyoftahe

የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ አዲስ ስያሜ ያገኛል ?
የኢትዮጵያ ፕርሚየር ሊግ ከቀጣዩ የውድድር ጊዜ አንስቶ አዲስ ስያሜን ሊያገኝ እንደሚችል እና ስራዎች እየተሰሩ መሆናቸውን የአክስዮን ማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ለ #AMN ተናግረዋል።
"ቤትኪንግ" ሙሉ ለሙሉ መውጣቱን የገለፁት ስራ አስኪያጁ " የታሰበው ነገር ከተሳካ ለኢትዮጵያ እግር ኳስ ጠንካራ የሆነ የማርኬቲንግ አማራጭ ይዞ ይመጣል " ብለዋል።
ከቴሌቪዥን ጣቢያው ጋር በነበራቸው ቆይታ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ተቋሙ በስፋት በማህበራዊ ስራዎች ላይ ተሳታፊ መሆኑንም ፍንጭ ሰጥተዋል።
ይህ የሊጉ ስያሜ መብት ስምምነት ስኬታማ የሚሆን ከሆነ በቀጣይ ዓመት ብዙ የሊጉ ጨዋታዎች የቀጥታ ስርጭት ሽፋንን እንደሚያገኙ አቶ ክፍሌ ሰይፈ ተናግረዋል።
የስያሜ መብቱን ማን ይወስደዋል ብለው ያስባሉ ❓