#Update
በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ በሚገኘው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ከሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል ።
በዚህም መሰረት :-
25ኛ - ጆስኮ ቫርዲዮል ( ማንችስተር ሲቲ / ሌፕዚግ )
24ኛ - ቡካዩ ሳካ ( አርሰናል )
23ኛ - አንድሬ ኦናና ( ማንችስተር ዩናይትድ / ኢንተር )
22ኛ - ኪም ሚን ጃኢ ( ባየር ሙኒክ / ናፖሊ )
21ኛ - አንቷን ግሪዝማን ( አትሌቲኮ ማድሪድ )
@tikvahethsport @kidusyoftahe

20ኛ - ላውታሮ ማርቲኔዝ ( ኢንተር ሚላን)
19ኛ - ሀሪ ኬን ( ባየር ሙኒክ / ቶተንሀም )
18ኛ - ጁድ ቤሊንግሀም ( ሪያል ማድሪድ / ዶርትመንድ )
17ኛ - ክቫራትሼሊያ ( ናፖሊ )
16ኛ - ካሪም ቤንዜማ ( አል ኢትሀድ / ሪያል ማድሪድ )

15ኛ - ኤሚሊያኖ ማርቲኔዝ ( አስቶን ቪላ )
14ኛ - ኢልካይ ጉንዶጋን ( ባርሴሎና / ማንችስተር ሲቲ)
13ኛ - ያሲን ቦኑ ( አል ሂላል / ሲቪያ )
12ኛ - ሊዋንዶውስኪ ( ባርሴሎና )
11ኛ - ሞሀመድ ሳላህ( ሊቨርፑል )

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ ባለው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ላይ ሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ #አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል።
በዚህም መሰረት :-
7ኛ - ጁሊያን አልቫሬዝ ( ማንችስተር ሲቲ )
6ኛ - ቪኒሰስ ጁኒየር ( ሪያል ማድሪድ )
5ኛ - ሮድሪ ( ማንችስተር ሲቲ )

#UPDATE
በአየር ሁኔታ ምክንያት ከሁለተኛው አጋማሽ በኋላ የተቋረጠው የኢትዮጵያ እና ሴራሊዮን ጨዋታ ከደቂቃዎች መዘግየት በኋላ ተጀምሯል።
46 ' ኢትዮጵያ 0 - 0 ሴራሊዮን

TIKVAH-SPORT
ቪንሰስ ጁኒየር ለረጅም ጊዜ ከሜዳ ይርቃል ! ብራዚላዊው የሪያል ማድሪድ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ከቀናት በፊት ባጋጠመው ጉዳት ምክንያት ቢያንስ ለስድስት ሳምንታት ከሜዳ እንደሚርቅ ተገልጿል። ቪንሰስ ጁኒየር ከቀናት በፊ ብራዚል ከኮሎምቢያ ጋር ባደረገችው የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ላይ ጉዳት አስተናግዶ የብሔራዊ ቡድኑን ስብስብ ለቆ ወደ ማድሪድ መመለሱ ይታወሳል። @tikvahethsport …
#Update
የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ያጋጠመው ጉዳት ከታሰበው በላይ ከባድ መሆኑ በህክምና እንደተረጋገጠ ክለቡ አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ ቪንሰስ ጁኒየር ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ #ሁለት ወር ከሁለት ሳምንታት ጊዜ በላይ እንደሚወስድበት ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የሪያል ማድሪዱ የፊት መስመር ተጨዋች ቪንሰስ ጁኒየር ያጋጠመው ጉዳት ከታሰበው በላይ ከባድ መሆኑ በህክምና እንደተረጋገጠ ክለቡ አስታውቋል።
ይህንንም ተከትሎ ቪንሰስ ጁኒየር ከጉዳቱ አገግሞ ወደ ሜዳ ለመመለስ #ሁለት ወር ከሁለት ሳምንታት ጊዜ በላይ እንደሚወስድበት ተገልጿል።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
#LIVE
የ 2023/24 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የጥሎ ማለፍ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በስዊዘርላንድ ንዮን በመካሄድ ላይ ይገኛል ።
🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን።

#LIVE የ 2023/24 የውድድር ዘመን የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የጥሎ ማለፍ የዕጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት በስዊዘርላንድ ንዮን በመካሄድ ላይ ይገኛል ። 🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን። @tikvahethsport @kidusyoftahe
#LIVE
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት መካሄዱን ጀምሯል።
በዚህም መሰረት :-
- ፖርቶ ከ አርሰናል
- ናፖሊ ከ ባርሴሎና
- ፒኤስጂ ከ ሪያል ሶሴዳድ
- ኢንተር ሚላን ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
- ፒኤስቪ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
- ላዚዮ ከ ባየር ሙኒክ
- ኮፐንሀገን ከ ማንችስተር ሲቲ
- ሌፕዚግ ከ ሪያል ማድሪድ
🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
የአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የጥሎ ማለፍ የእጣ ማውጣት ስነ-ስርዓት በአሁን ሰዓት መካሄዱን ጀምሯል።
በዚህም መሰረት :-
- ፖርቶ ከ አርሰናል
- ናፖሊ ከ ባርሴሎና
- ፒኤስጂ ከ ሪያል ሶሴዳድ
- ኢንተር ሚላን ከ አትሌቲኮ ማድሪድ
- ፒኤስቪ ከ ቦሩሲያ ዶርትሙንድ
- ላዚዮ ከ ባየር ሙኒክ
- ኮፐንሀገን ከ ማንችስተር ሲቲ
- ሌፕዚግ ከ ሪያል ማድሪድ
🔴 የዕጣ ድልድሉ በዚሁ ፖስት #UPDATE ስለሚደረግ ይከታተሉን።
@tikvahethsport @kidusyoftahe
TIKVAH-SPORT
#DeadlineDay - አስቶን ቪላ እንግሊዛዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ሞርጋን ሮጀርስ ከሚድልስብሮው 15 ሚልዮን ፓውንድ በማውጣት በአምስት አመት ኮንትራት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል። - አርጀንቲናዊው የቶተንሀም የፊት መስመር ተጨዋች አሌሆ ቪሊዝ የላሊጋውን ክለብ ሲቪያ በውሰት ውል ለመቀላቀል ከስምምነት ደርሰዋል። - በርንማውዝ ቱርካዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኢኔስ ኡናል ከላሊጋው ክለብ ሄታፌ…
#Update #DeadlineDay
- የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች አርማንዶ ብሮሀ ፉልሀምን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በውሰት ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል።
- የማንችስተር ዩናይትዱ ወጣት ተጨዋች ኢሳክ ሀንሰን አሮን በቋሚነት የጀርመኑን ክለብ ዎርደር ብሬመን በይፋ ተቀላቅሏል።
- አስቶን ቪላ ሊኖ ሱሳን ከሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በቋሚነት ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
- በርንማውዝ ቱርካዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኢኔስ ኡናል ከላሊጋው ክለብ ሄታፌ አስፈርመዋል።
- ኖቲንግሀም ፎረስት ቤልጂየማዊውን የስትራስቡርግ ግብ ጠባቂ ማትዝ ሴልስ ለማስፈረም ከጫፍ ደርሰዋል።
- የጀርመኑ ክለብ ባየር ሙኒክ ብሪያን ዛራጎዛን ከላሊጋው ክለብ ግራናዳ ማስፈረማቸውን በይፋ አስታውቀዋል።
- አልጄሪያዊው ተጨዋች ሰይድ ቤንራህማ ከዌስትሀም ዩናይትድ በውሰት ለፈረንሳዩ ክለብ ሊዮን ፈርሟል።
- የማንችስተር ሲቲው ተጨዋች አልፊ ሀሪሰን ኒውካስል ዩናይትድን በሁለት አመት ኮንትራት ተቀላቅሏል።

#Update #DeadlineDay - የምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ የፊት መስመር ተጨዋች አርማንዶ ብሮሀ ፉልሀምን እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በውሰት ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል። - የማንችስተር ዩናይትዱ ወጣት ተጨዋች ኢሳክ ሀንሰን አሮን በቋሚነት የጀርመኑን ክለብ ዎርደር ብሬመን በይፋ ተቀላቅሏል። - አስቶን ቪላ ሊኖ ሱሳን ከሰሜን ለንደኑ ክለብ አርሰናል በቋሚነት…
#Update
- አልጄሪያዊው ተጨዋች ሰይድ ቤንራህማ ኦሎምፒክ ሊዮንን ለመቀላቀል ወደ ፈረንሳይ በማምራት ከክለቡ ጋር የተፈራረመ ቢሆንም ዌስትሀም በመዘግየታቸው ምክንያት ዝውውሩ በፊፋ ሳይፀድቅ ቀርቷል።
- ኮትዲቯራዊው ተከላካይ ሰርጅ ኦሪየር ከኖቲንግሃም ወደ ቱርኩ ክለብ ጋላታሳራይ ለማምራት ተቃርቦ የነበረ ቢሆንም ሁለቱ ክለቦች የክፍያ አፈፃፀም ላይ ባለመስማማታቸው ዝውውሩ መቋረጡ ተገልጿል።
- አርማንዶ ብሮሀ በውሰት ውል እስከ ውድድር አመቱ መጨረሻ ከምዕራብ ለንደኑ ክለብ ቼልሲ ፉልሀምን መቀላቀሉ ይፋ ተደርጓል።
- ጀርመናዊው የተከላካይ ስፍራ ተጨዋች ጄሮሚ ቧቲንግ የጣልያን ሴርያውን ክለብ ሳለርኒታና በነፃ ዝውውር ለመቀላቀል ከጫፍ መድረሱ ተገልጿል።
- ስዊድናዊው ወጣት የመሐል ሜዳ ተጨዋች ሉካስ ቤርግቫል ወደ ባርሴሎና ያመራል ተብሎ ቢጠበቅም ቶተንሀምን ለመቀላቀል መምረጡ እና በዛሬው ዕለት
ዝውውሩ እንደሚፈፀም ተነግሯል።
- ኖቲንግሀም ፎረስት ቤልጂየማዊውን ግብ ጠባቂ ማትዝ ሴልስ ከስትራስቡርግ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።
- በርንማውዝ ቱርካዊውን የፊት መስመር ተጨዋች ኢኔስ ኡናል ከላሊጋው ክለብ ሄታፌ ማስፈረማቸውን ይፋ አድርገዋል።