TIKVAH-SPORT
246K subscribers
46.8K photos
1.48K videos
5 files
2.97K links
Download Telegram
ብሄራዊ ቡድናችን ወሳኝ ጨዋታውን ዛሬ ያደርጋል !

የኢትዮጵያ ሴቶች ከ 17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድናችን ከ ደቡብ አፍሪካ ጋር የመልስ ጨዋታቸውን በዛሬው ዕለት ከቀኑ 10:00 ጀምሮ በአበበ በቂላ ስታዲየም ያደርጋሉ ።

የመጀመሪያውን ዙር ጨዋታ ከሳምንታት በፊት 3 ለ 0 ደቡብ አፍሪካን ያሸነፈው ብሄራዊ ቡድናችን ወደ ቀጣዪ ዙር ማለፋቸውን ካረጋገጡ #የናይጄርያ አቻቸውን የሚገጥሙ ይሆናል ።

የቀጣይ ዙር የማጣርያ ጨዋታ #አሸናፊዎች በህንድ አስተናጋጅነት በሚዘጋጀው ከ 17 ዓመት አለም ዋንጫ #ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ ።

#Wanaw
#Betika

@tikvahethsport @kidusyoftahe
ኢትዮጵያ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች !

በህንድ አዘጋጅነት ለሚካሄደው ከ 17 አመት በታች የሴቶች የአለም ዋንጫ ለማለፍ በአፍሪካ ዞን በተካሄደው የማጣሪያ ጨዋታ ኢትዮጵያ በድምር ውጤት ደቡብ አፍሪካን 3 - 1 በሆነ ውጤት በማሸነፍ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅሏል ።

የኢትዮጵያ የሴቶች ብሄራዊ ከ 17 አመት በታች ብሄራዊ ቡድን በቀጣዪ ዙር #የናይጄርያ አቻቸውን የሚገጥሙ ይሆናል ።

የቀጣይ ዙር የማጣርያ ጨዋታ #አሸናፊዎች በህንድ አስተናጋጅነት በሚዘጋጀው ከ 17 ዓመት አለም ዋንጫ #ማለፋቸውን ያረጋግጣሉ ።

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ ባለው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ላይ ሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ #አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል ።

በዚህም መሰረት :-

5ኛ - ሞሀመድ ሳላህ ( ሊቨርፑል )

6ኛ - ኪሊያን ምባፔ ( ፒኤስጂ )

7ኛ - ቲቡዋ ኩርቱዋ( ሪያል ማድሪድ )

@tikvahethsport @kidusyoftahe
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ ባለው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ላይ ሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ #አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት :-

7ኛ  - ጁሊያን አልቫሬዝ ( ማንችስተር ሲቲ )

6ኛ - ቪኒሰስ ጁኒየር ( ሪያል ማድሪድ )

5ኛ - ሮድሪ ( ማንችስተር ሲቲ )

@tikvahethsport      @kidusyoftahe
Forwarded from WANAW SPORT
🎉 #አሸናፊዎች ተለይተዋል! 🎉

📌 በቴሌግራም ገፃችን የተካሄደው የዋናው "ይገምቱ፣ ይሸለሙ!" ውድድር አሸናፊዎች ተለይተዋል፡፡

👉🏾 በዚህም የውድድሩን ህጎች በማክበር ትክክለኛ ግምት ቀድመው ያስቀመጡ #5 ተከታታዮቻችን የዋናው የጂም ማሊያ ተሸላሚ ይሆናሉ።

🔊 ውድ የማህበራዊ ገፆቻችን ተከታዮች ስለተሳትፏችሁ እጅግ እያመሰገንን፣ ገፆቻችንን በመከተል፣ በማጋራት ብሎም በቀጣይ ውድድሮች በመሳተፍ አብሮነታችሁ ይቀጥል እንላለን።

አሸናፊዎች እንኳን ደስ አላችሁ!

Instagram | Facebook | TikTok

🏅ዋናው ወደፊት...

@wanawsportwear
#Update

በአሁን ሰአት ይፋ እየተደረገ ባለው የአመቱ ምርጥ ተጫዋቾች ሽልማት ላይ ሰላሳ የመጨረሻ ተጫዋቾች እጩ ውስጥ #አሸናፊዎች ደረጃቸው በመታወቅ ላይ ይገኛል።

በዚህም መሰረት :-

10ኛ  - ሀሪ ኬን

9ኛ - ቶኒ ክሩስ

8ኛ - ላሚን ያማል

@tikvahethsport      @kidusyoftahe