#BaleRobe
ከትላንት በስቲያ ጀምሮ በተለያዩ ማህበራዊ ሚዲያዎች እየተሰራጩ ባሉት መረጃዎች ምክንያት ነዋሪዎች ስጋት ስላደረባቸው ከተለያዩ እንቅስቃሴዎች ተቆጥበዋል። ባንኮች፣ የህዝብ መገልገያ ተቋማት አገልግሎት እየሰጡ እንዳልሆነ ቤተሰቦቻችን ገልፀዋል። ሰራተኞችም ስራ ሳይገቡ ቤት ውስጥ እንደተቀመጡ ገልፀውልናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#BaleRobe #BaleGoba
በማሕበራዊ ሚዲያዎች ዛሬ ጠዋት በባሌ ዞን በሚገኙ ከተሞች የተቃውሞ ሰልፎች ይደረጋል ሲባል የነበር ቢሆንም በከተሞቹ ዛሬ ምንም አይነት የተቃውሞ ሰልፎች አለመካሄዳቸውን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል። በተመሳሳይ መልኩ በነዋሪዎች ዘንድ ካለው የደህንነት ስጋት ውጪ በከተሞቹ አንጻራዊ ሰላም መኖሩን ነዋሪዎች ለቢቢሲ ተናግረዋል።
ምንጭ፦ ቢቢሲ የአማርኛው አገልግሎት