#update የመስቀል በዓል "ዮ ማስቃላ" በአዲስ አበባ ከቡራዩ ተፈናቃዮች ጋር እንደሚከበር የጋሞ ጎፋ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ #ኢሳያስ_እንድሪያስ
አስታወቁ፡፡ አስተዳዳሪው ትናንት ለጋዘጠኞች እንደገለጹት የዞኑ አስተዳደር በዓሉን በአዲስ አበባ #ከተጎጂዎች ጋር ለማሳለፍ ወስኗል፡፡ የመስቀል በዓል በጋሞም ሆነ በሌሎች የዞኑ ህዝቦች ባህል የዘመን መለወጫ መሆኑንና በአሮጌው ዘመን ያሳለፉት #ክፉ ነገር የሚረሳበት መሆኑን ተናግረዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia