ከአለምነህ ዋሴ...
"ደቡብ ጎንደር #እስቴ ላይ በሁለት መስጊዶች ላይ የደረሰው ውድመት ሁላችንንም ጎድቶናል። ይሁንና ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ በአጭር ጊዜ መልሶ ይታነፃል!የአላህ ምዕመናን ዳግም በቀን አምስት ይሰግዱለታል! አዛኑ መልሶ ያስተጋባል!ሺ ጊዜ ቢያፈርሱት ሺ አንድ ጊዜ እንገነባዋለን!አንጣላም!አንፋጅም! ህፃናቶቻችን ከእጃችን እየተነጠቁ አይቀሉም። ሰላም ነፍሳችን ውስጥ ናት!የሰብዕና ጎደሎዎች፣ ምቀኛና ቅናተኛ ፣ስሜት አልባ ዘላለማዊ ቢኮሎዎች አማፂያን ናቸው እውነት ፍቅርና ደስታ እነሱጋ ሆና አታውቅም! Miserable anti social manipulative freaks belong only to their own damned associations. Despite and inspite of them ethiopia is sure to flourish for centuries to come.Dwarf,mani pulative "tacticians" in their hatred will never match our collective disdain. ሁኔታ ያቆላማጣቸው፣ ወንጀል ያጀገናቸውና በብዙሀን ብሽቀትና ሞት ፊታችን በአደባባይ ጮቤ የሚረግጡና የሚሳለቁ "እነካለኛና ታክቲሻውያን ተብዬዎች" ከወዲሁ ወንዝ ሞልቶ የሚፈስ ደም ይፋ ተጠያቂዎች ናቸው። ኢትዮጵያ የይሁዲው፣ የክርስቲያኑና የሙስሊሙ ዘላለማዊ መቅደስ ናት! #አትፈርስም!!"
@tsegabwolde @tilvahethiopia

#update በደቡብ ጎንደር #እስቴ_ወረዳ በተፈጠረ ግጭት ቃጠሎ የደረሰባቸውን ሁለት መስኪዶች በተሻለ ጥራት መልሶ ለመገንባት እንቅስቃሴ ተጀመረ። አስተባባሪዎቹ እንደገለፁት ድጋፍ ለማሰባሰብ ባንክ አካውንት ተከፍቷል። ግጭቱ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ አንድ ሰርግ ላይ በተፈጠረ ውዝግብ ወደ ስፋ አለመግባባት አምርቶ በመስኪዶቹ ላይ ጥቃት ተፈፅሟል። የአማራ ክልል ጉዳዩን እያጣራሁ ነኝ ብሎ ሲያበቃ ማንነታቸው ያልታወቁ ሀይሎች እጃቸው አለበት ሲል መጠርጠሩን ተናግሯል።
©Wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©Wazemaradio
@tsegabwolde @tikvahethiopia
🥰1
ጋዜጠኛ ዳዊት እንደሻው...
"ደቡብ ጎንደር ዞን ምስራቅ #እስቴ_ወረዳ እሁድ የካቲት 3 ከለሊቱ 10 ሰዓት ላይ አንድ መስጅድ በግለሰቦች ተቃጥሎ ማደሩን ከአማራ ክልል እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሼክ ሙሐመድ ሐሰን አረጋግጫለሁ፡፡"

6 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼️
በደቡብ ጎንደር #እስቴ_ወረዳ ላይ ከሁለት መስጅዶች ቃጠሎ ጋር በተያያዘ #እጃቸው አለበት የተባሉ 6 #ተጠርጣሪዎች በአማራ ክልል ፖሊስ ቁጥጥር ስር ውለዋል።