ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል ለማዞር የግብይት አማካሪ የመቅጠር ስራ መጀመሩ ተገለፀ!
ኢትዮ ቴሌኮምን በከፊል ወደ ግል የማዞር ሂደትን የሚቆጣጠር ብቃት ያለው እና ገለልተኛ የሆነ የግብይት አማካሪ ለመቅጠር ስራ መጀመሩን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር እዮብ ተካልኝ በሰጡት መግለጫ አስታውቀዋል።
የግብይት ሂደት አማካሪው አለም አቀፍ ተቋም ሆኖ በዋናነት የኢትዮ ቴሌኮምን ወደ ግል ይዞታነት የማዘዋወር ሂደትን የሚቆጣጠር እና የሚያማክር ድርጅት ነው ተብሏል።
አዲስ የሚቀጠረው አማካሪ ተቋም ዋና ተግባሩ የሚሆነው የዋጋ ትመና መስጠት ሲሆን ኢትዮ ቴሌኮም በምን ያህል ገንዘብ ወደ ግል ይዞታነት መዛወር እንዳለበት፣ ምን ምን አይነት ድርጅቶች መሳተፍ እንዳለባቸው ለመንግስት ምክረ ሃሳብ ያቀርባል። በዚህ አንድ ወር ጊዜ ውስጥ ተቁሙ እንደሚመረጥና ወደ ስራ እንደሚገባም ነው ሚኒስቴር ዴኤታው የገለፁት።
Via EBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#update ኢ/ር ታከለ ኡማ በአዲስ መልክ ለህብረተሰቡ አገልግሎት እንዲሠጥ የተደራጀውን የራስ መኮንን ፓርክ መርቀው ስራ አስጀምረዋል፡፡ ከ4300 ካ.ሜ በላይ ስፋት ያለው የራስ መኮንን ፓርክ የአረንጓዴ ቦታን ጨምሮ የህፃናት መጫወቻ ስፍራ እና ለአከባቢው ወጣቶች የስፖርት ማዘውተሪያ ማዕከልን ያካተተ ነው፡፡
Via MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ልዮ ልዮ የጦር መሳሪያዎችን ከእነ ተጠርጣሪው ይዞ ምርመራ እያጣራ መሆኑን አስታወቀ፡፡ በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጎሮ ብርሃኑ ሆቴል አካባቢ አንድ ግለሰብ ነጋዴ መስሎ በመቅረብ አንድ ሙሉ ግቢ ከእነ መኖሪያ ቤቱ በመከራየት በቤት ውስጥ 7 ባለ ሰደፍ ክላሽን ኮቭ ጠመንጃ ከ265 ጥይት ጋር ፣ 2 ማካሮቭ ሽጉጥ ከ22 ጥይትና፣ ሦስት የሽጉጥ ካርታዎችን ሸሽጎ መገኘቱን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ ሰላማዊ ሰው በመምስል መኖሪያ ቤት፣ መጋዘን እና የንግድ ቤቶችን በመከራየት የሀገርንና የህዝብን ሰላም የሚጎዳ ወንጀል ላይ የሚሳተፉ ግለሰቦች መኖራቸውን አከራዮች ተገንዝበው ተገቢውን ጥንቃቄ ሊያደርጉ እንደሚገባ ኮሚሽኑ አሳስቧል፡፡ የጦር መሳሪያዎቹ መስከረም 14 ቀን 2012 ዓ/ም በህብረተሰቡ ጥቆማ መያዛቸውን ኮሚሽኑ ገልፆ የሠላም ጉዳይ የጋራ ጉዳይ በመሆኑ መሰል ጥቆማዎች ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል ብሏል፡፡
ምንጭ፦ የአ/አ ፖሊስ ኮሚሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ የአ/አ ፖሊስ ኮሚሽን
@tsegabwolde @tikvahethiopia
•7 ባለ ሰደፍ ክላሽን ኮቭ ጠመንጃ ከ265 ጥይት ጋር
•2 ማካሮቭ ሽጉጥ ከ22 ጥይት ጋር
•ሦስት የሽጉጥ ካርታዎች
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጎሮ ብርሃኑ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ የግለሰብ ቤት ውስጥ የተገኘ። ግለሰቡ ነጋዴ መስሎ በመቅረብ አንድ ሙሉ ግቢ ከእነ መኖሪያ ቤቱ እንደተከራየ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
•2 ማካሮቭ ሽጉጥ ከ22 ጥይት ጋር
•ሦስት የሽጉጥ ካርታዎች
በቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ልዩ ቦታው ጎሮ ብርሃኑ ሆቴል አካባቢ በሚገኝ የግለሰብ ቤት ውስጥ የተገኘ። ግለሰቡ ነጋዴ መስሎ በመቅረብ አንድ ሙሉ ግቢ ከእነ መኖሪያ ቤቱ እንደተከራየ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገልጿል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የጊፋታ በዐልን ምክንያት በማድረግ የተዘጋጀው ኤግዚቢሽን ተከፈተ። ኤግዚቢሽኑን የከፈቱት በምክትል ርዕሰ መሰተዳደር ማዕረግ የደቡብ ክልል ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ጌታሁን ጋረዶ እና የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ደጋቶ ኩምቤ ናቸው።
በኤግዚቢሽኑ ላይ የወላይታ ህዝብ ባህል የሚገልፁ የተለያዩ ባሀላዊ ቁሳቁሶችና አልባሳት፣ ምግብና መጠጥ የቀረቡ ሲሆን እንዲሁም የወላይታ ባህላዊ ውዝዋዜም ለኢግዚብሽኑ ድምቀት ሰጥተውታል። ኤግዚቢሽኑ ከመስከረም 15 - 18 2012 ዓ.ም የሚቆይ ይሆናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በኤግዚቢሽኑ ላይ የወላይታ ህዝብ ባህል የሚገልፁ የተለያዩ ባሀላዊ ቁሳቁሶችና አልባሳት፣ ምግብና መጠጥ የቀረቡ ሲሆን እንዲሁም የወላይታ ባህላዊ ውዝዋዜም ለኢግዚብሽኑ ድምቀት ሰጥተውታል። ኤግዚቢሽኑ ከመስከረም 15 - 18 2012 ዓ.ም የሚቆይ ይሆናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ኢሬቻ2012
ለዘንድሮ የአዲስ አበባ ሆራ ፊንፊኔ እና የቢሾፍቱ ሆራ ሀርሰዴ የኢሬቻ በዓላት ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሞ አባገዳዎች ህብረት አስታወቀ። የኦሮሞ አባ ገዳዎች ህብረት በዘንድሮ የኢሬቻ በዓል አከባበር ዝግጅት ዙሪያ በዛሬው እለት መግለጫ ሰጥተዋል።
በመግለጫውም በአዲስ አበባ እና በቢሾፍቱ የሚከበሩ የኢሬቻ በዓላት ላይ በሚሊየን የሚቆጠሩ ተዳሚዎች እንደሚሳተፉ ይጠበቃል ብለዋል። በተጨማሪም የጎረቤት ክልሎች ብሄር ብሄረሰቦች ተወካዮችን ጨምሮ የጎረቤት ሀገራት ተወካዮችም በበዓሉ ላይ እንደሚሳተፉ ነው ሀብረቱ በመግለጫው ያስታወቀው።
Via #FBC

"ወጣቶች አቅምና እውቀት እያላችሁ አገርና ፍቅርን ገንቡ" የወላይታ የአገር ሽማግሌዎች
.
.
ወጣቶች አቅምና እውቀት እያላችሁ ሀገርንና ፍቅርን መገንባት እንደሚገባቸው የወላይታ ዞን የአገር ሽማገሌዎቸ አሳሰቡ። የአገር ሽማግሌዎቹ ይህን ያሉት የወላይታ የዘመን መለወጫ የጊፋታን በማስመልከት የተዘጋጀውን የቋንቋና የባህል ሲምፖዝየም መርቀው በከፈቱበት ወቅት ነው።
“ጊፋታ ማለት #ታላቅነት ማለት ነው ያሉት ሽማግሌዎቹ የዘንድሮ የ ጊፋታ በዓል የእርቅና የሰላም በዓል ነው" ብለዋል የአገር ሽማግሌዎቹ። የአገር ሽማገሌዎቹ አክለውም በመካከላችን ያለውን ልዩነት አጥፍተን ከሁሉም የአገሪቱ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ጋር እርቅና ሰላምን በመፍጠር ኢትዮጵያን ማልማት እንደሚገባ ለወጣቶች አሳስበዋል።
Via #EPA

"የጊፋታ በዓል የይቅር-ባይነት፣ የመተሳሰብ፣ የአንድነትና የጋራ ዕሴቶች ጎልተው የሚንጸባረቁበት የመቻቻል በዓል ነው፤ በዓሉ የታጣሉ የሚታረቁበት፣ የታራራቁት የሚቀራረቡበት፣ ቂመኝነትና ጥላቻ ተወግዶ በፍቅር የሚተካበት በዓል ነው" --- የወላይታ ዞን ዋና አስተዳዳሪ አቶ ዳጋቶ ኩምቤ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፌደራል ፖሊስ!
የመስቀል ደመራ በዓል በሚከበርባቸው ቦታዎች ግጭት ቀስቃሽ ፅሁፎችን፣ በህገ መንግስቱ ከተፈቀደው ሰንደቅ ዓላማ ውጪና የተለያዩ አርማዎችን ይዞ መገኘት የማይቻል መሆኑን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል።
የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን በሀገሪቱ በየዓመቱ የሚከበረውን የመስቀል ደመራ በዓል በሰላም እንዲከናወን ያደረገውን ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ በዛሬው ዕለት መግለጫ ሰጥቷል።
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-26-5

"በደመራ በዓል ግጭት ቀስቃሽ ፅሁፎችንና በህገ መንግስቱ ከተፈቀደው ሰንደቅ ዓላማ ውጪ የተለያዩ አርማዎችን ይዞ መገኘት አይቻልም"--ፌዴራል ፖሊስ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#አርሲ_ሮቤ
በአርሲ ሮቤ ከተማ የሚገኙ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ከደቂቃዎች በፊት በላኩልን መልዕክት ትላንት የተፈጠረው ውጥረት መብረዱን ገልፀዋል። የኦሮሚያ ልዩ ኃይሎች ተልከው እስኪመጡ ከ7 እስከ 12 ሰአት ድረስ ከተማዋ ጥሩ ሁኔታ ውስጥ እንዳልነበረችም አስታውሰዋል። በዛሬው ዕለት ከዞን የተወከሉ የመንግስት ተወካዮች ህዝቡን እያወያዩ ነው ብለዋል። ትላንት መነሻው ባንዲራ ሆኖ ሳለ ወደ ሃይማኖት አለመግባባት ለማዛመት ተሞክሮ ነበር የሚሉት የቤተሰባችን አባላት የደመራው ስነ ስርዓት መንግስት የፖሊስ ኃይል ጨምሮ ጥንቃቄ በተሞላበት መልኩ እንዲከበር ሊያደርግ ይገባል ብለዋል።

#update በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ በዓለማችን አስከፊ የተባለ የኩፍኝ ወረርሽኝ ተከሰተ፡፡ የዓለም የጤና ድርጅት በዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተከሰተውን የኩፍኝ ወረርሽኝ ለመከላከል አስቸኳይ የክትባት ዘመቻ እያካሄደ ነው፡፡ በሀገሪቱ ከሚገኙት 519 የጤና ተቋማት 192 በሚሆኑት ጤና ተቋማት ታካሚዎች ላይ የኩፍኝ ምርመራ እንደተካሄደ ድርጅቱ አስታውቋል፡፡
Via CGTN/AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via CGTN/AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#AddisAbeba
“የዕድሜ ባለጸጎችን በመደገፍ እንመረቅ” በሚል መሪ ቃል መብታቸው ሳይረጋገጥ በመቅረቱ ለችግር የተጋለጡ አረጋውያንን ለመደገፍ ሀገራዊ ንቅናቄ ማስጀመሩን የሠራተኛና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር የገለጸ ሲሆን በዚህ ፕሮግራም 10ሺህ አረጋውያንን ለመርዳት አቅዷል፡፡
TIKVAH-ETHIOPIA ከቤተሰቦቹ ምንጭ እንደሰማው ከመስከረም 18 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ አረጋዊያንን የሚረዱ ማህበራትን አንድ ላይ በማድረግ ስራቸውን ለህዝብ እንዲያሳዩ ማመቻቸቱ ታውቋል፡፡ በዚህ በሀገራዊ ንቅናቄ ላይ አረጋውያንን የማልበስ፣ የፎቶ ኤግዚቢሽን፣ የእግር ጉዞና ምርቃትን ጨምሮ የተለያዩ የማነቃቂያ ፕሮግራሞች እንደሚካሄዱም ሰምተናል፡፡ የአረጋውያን ቀን ዘንድሮ በአለም አቀፍ ደረጃ ለ29ኛ ጊዜ በሀገራችን ለ28ኛ ጊዜ ይከበራል፡፡

የሚዘጉ መንገዶች!
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን በመስቀል አደባባይ የሚከበረው የደመራ በዓል ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ የትራፊክ መጨናነቅ እንዳይፈጠር ዝግ የሚደረጉ መንገዶችን ይፋ አድርጓል።
በዚህም መሰረት፦
•ከኦሎፒያ ወደ መስቀልአ ደባባይ
•ከኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን ወደ መስቀል አደባባይ
•ከለገሀር ወደ መስቀል አደባባይ
•ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ
•ከብሄራዊ ቤተ መንግስት ወደ መስቀል አደባባይ
•ከአምባሳደር ቲያትር ቤት ወደ መስቀል አደባባይ የሚወስዱ መንገዶች በነገው እለት ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ጀምሮ ዝግጅቱ እስከሚጠናቀቅ ድርስ ለጊዜው ዝግ እንደሚደረጉ አስታውቋል።
ስለዚህ አሽከርካሪዎች ተገንዝበው የትራፊክ ፖሊስ አባላት አና ሌሎች የፀጥታ አካላት በሚጠቁሙት መሰረት አማራጭ መንገዶችን በመጠቀም ትብብር እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ጥሪውን አስተላልፏል።
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነነት፣ ሙዚቃ ቲያትርና ሰፖርት ዳይሬክቶሮት ዳይሬክተር ኮማንደር ፋሲካ ፋንታ በሰጡት መግለጫ፥ የደመራና የመስቀል በዓል በሰላም እንዲከበር ፖሊስ አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት አጠናቆ ወደ ስራ መግባቱን አስታውቀዋል።
ከዚህ ቀደም የተከበሩ ሃይማኖታዊና ብሄራዊ በዓላት በሰላም እንዲከበሩ ህብረተሰቡ ከፀጥታ ኃይሉ ጎን በመቆም ከፍተኛ አስተዋፅኦ ማበርከቱን በማስታወስ፤ ለበዓሉ በሰላም መከበር ህብረተሰቡ የተለመደውን ትብብር እንዲያደርግ ኮሚሽኑ ጥሪውን አቅርቧል፡፡
ህብረተሰቡ የፖሊስን አገልግሎት ለማግኘትም ሆነ አጠራጣሪ ነገሮች ሲያጋጥሙት መረጃ ለመስጠት 991 ፣ 6727 ወይም 816 ነፃ የስልክ መስመሮችን እና 01- 11 -11- 01 -11፣ 01- 11- 26- 43- 59፣ 01- 11- 01- 02- 97፣ መጠቀም የሚችል መሆኑን ኮሚሽኑ አስታውቋል፡፡
የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን

#AmharaRegionPoliceCommission
የመስቀል በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ያሉ የፖሊስ አባላት ዓመቱን ሙሉ ከሚያደርጉት መደበኛ የወንጀል መከላከል ተግባራቸው በተለየ ለበዓሉ መዘጋጀታቸውን ነው ኮሚሽኑ ለአብመድ ያስታወቀው፡፡ ከሌሎች የክልሉ የፀጥታ አካላት ጋር በጋራ የሚሠራው የቅድመ ወንጀል መከላከል ተግባርም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው የተገለጸው፡፡
Via #AMMA

ኢንጂነር ታከለ ኡማ በአዲስ አበባ የሆቴልና የቱሪዝም ዘርፍ ለማሳደግ በሰሩዋቸው ስራዎች ምክንያት የተበረከተላቸውን የ MICE Champion Award ተረክበዋል፡፡ የማይስ የአሸናፊዎች ሽልማቱ በናይጄሪያ ሌጎስ በተካሄደው የመጀመሪያው የአፍሪካ ዲያስፖራ ቱሪዝም ኮንፍረንስ ላይ የተበረከተ መሆኑ ይታወሳል፡፡
Via #MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #MayorOfficeAA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#DonateBlood
በደም እጥረት ሕይወታቸውን የሚያጡ ወገኖችን ለመታደግ ጥቅምት 15 ቀን 2012 ዓ.ም አገራዊ የደም ልገሳ ንቅናቄ እንደሚያካሂድ የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ። ይህ አገር አቀፍ የደም ስጦታ ቀን መርሃ ግብር “ሕወይት ለሕይወት ደም ለግሰን ሕይወት እናድን” በሚል መሪ ሀሳብ ይካሄዳል።
መርሃ ግብሩ በህብረተሰቡ ዘንድ ደም የመለገስ ባህል እንዲለመድ ለማድረግ እንዲሁም የደም ባንክ በኢትዮጵያ የተጀመረበትን 50ኛ ዓመት በማስመልከት የተዘጋጀ ነው። በዕለቱ በመላ አገሪቱ በሚገኙ 43 የደም ባንክ ቅርጫፎች በአንድ ጀንበር 10 ሺህ ቀረጢት ደም ለመሰብሰብና 100 ሺህ ሰዎችን በመደበኛ ለጋሽነት ለመመዝገብና ቃል ለማስገባት ታቅዷል።
Via #ENA

በትንሹ 6,000 ኤርትራውያን፣ ኢትዮጵያውያን፣ ሶማሊያውያን እና ሱዳናውያን ስደተኞች #በማሰቃየት እና #በማጎሳቆል በሚከሰሱ የሊቢያ ታጣቂዎች በሚያስተዳድሯቸው እስር ቤቶች እንደሚገኙ አሶሼትድ ፕሬስ ዘግቧል።
Via #EsheteBekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via #EsheteBekele
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ኢሬቻ2012
በሆረ ፊንፊኔ የሚከበረው የእሬቻ በዓል በሠላምና በስኬት እንዲጠናቀቅ ሁሉም የድርሻዉን ሊወጣ እንደሚገባ የቡኖ በደሌ አባገዳዎች ጥሪ አቀረቡ። የዞኑ አባገዳዎች ለኦቢኤን እንደተናገሩት የኦሮሞ ሕዝብ ከ150 አመታት በኃላ ለዚህ ድል የበቃዉ በፈጣሪ ዋቃ ፈቃድ ነዉ፤ በመሆኑም መላዉ የኦሮሞ ሕዝብ ለዚህ ድልና ለአዲሱ ዘመን ያደረሰዉን ፈጣሪዉን በፍቅር እና በአንድት ወጥቶ ሊያመሠግነዉ ይገባል ብለዋል።
Via #OBN

ከሚስባህ ከድር ...
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ወገኖቻችን የሚያከብሩበትን የበአል ቦታ በቃላችን መሠረት መስቀል አደባባይ በመገኘት የፍቅር ያሸንፋል እስልምና እና የተለያየ እምነት አባላትና ደጋፊዎች አፀዳን።
"ለፍቅር እንሩጥ ጥላቻን እናምልጥ"
"ቆሻሻንና ቆሻሻ አስተሳሰብን የሚፀየፍ ትውልድ እንገንባ"
"ለልጆቻችን ፍቅርን እንጂ ጥላቻን አናወርስም" የሚሉ ባነሮች በመያዝ እንዲሁም በቤተክርስቲያንና በመስጂዶች ላይ እየደረሰ ያለውን ቃጠሎ በማውገዝ፣በእምነት መሪ አባቶቻችንና በሸሆቻችን ላይ እየደረሰ ያለውን ግድያ፣ ድብደባና ማፈናቀል በማውገዝ ዝግጅታችንን ፈፅመናል።
Via Misbah Kefir/የፍቅር ያሸንፋል ማህበር ፕሬዝዳንት/