#AmharaRegionPoliceCommission
የመስቀል በዓል በሠላም እንዲጠናቀቅ ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ በሁሉም የክልሉ አካባቢዎች ያሉ የፖሊስ አባላት ዓመቱን ሙሉ ከሚያደርጉት መደበኛ የወንጀል መከላከል ተግባራቸው በተለየ ለበዓሉ መዘጋጀታቸውን ነው ኮሚሽኑ ለአብመድ ያስታወቀው፡፡ ከሌሎች የክልሉ የፀጥታ አካላት ጋር በጋራ የሚሠራው የቅድመ ወንጀል መከላከል ተግባርም ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው የተገለጸው፡፡
Via #AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia