ፎቶ📸በአማራ ክልል ር/መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ የተመራ የሉዑካን ቡድን በአሶሳ ህዳሴ ኤርፖርት ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው። በአቀባበል ስነ ስርዓቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ር/መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ተገኝተዋል። የሁለቱ ክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች አጠቃላይ በሁለቱ ክልሎች የጋራ የሰላም እና የልማት ጉዳዮች ላይ ውይይት የሚያደርጉ ይሆናል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በጅብ ጥቃት የ1 ሰው ህይወት ጠፋ!
በቄለም ወለጋ ዞን ሰዲ ጫንቃ ወረዳ ጅብ ባደረሰው ጥቃት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉንና በሰባት ሰዎች ላይ ደግሞ ጉዳት ማድረሱን ፖሊስ አስታወቀ። በወረዳው ዶጋኖ አዳሚ ቀበሌ ዛሬ ጥዋት ሁለት ሰዓት አካባቢ ከጫካ የወጣው ጅብ ነው ጥቃቱን ያደረሰው።
በጥቃቱም ጉዳት ከደረሰባቸው ስምንት ሰዎች መካከል አንድ የ12 ዓመት ዕድሜ ያለው ታዳጊ ልጅ ህይወት ማለፉን የወረዳው ፖሊስ ጽህፈት ቤት ተወካይ ሳጅን ረቢራ ዳሩሻ አስታውቀዋል።
ከተጎዱት ሰዎችም አምስቱ ወደ ምዕራብ ወለጋ ዞን ሃይራ ሆስፒታል ለከፍተኛ ህክምና ሲላኩ ሁለት ሰዎች ደግሞ በወረዳው ቄጦ ጤና ጣቢያ እየታከሙ ነው። ጥቃት ያደረሰው ጅብ የአካባቢው ፖሊስ አባላት በወሰዱት እርምጃ መሞቱን ሳጂን ረቢራ አስረድተዋል።
Via #ENA

የአፕቲትዩድ ውጤታችሁን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ መመልከት ትችላላችሁ!
የሃገር አቀፍ ፈተናና ምዘና ኤጀንሲ ተማሪዎች #ቅሬታ ሲቀርብበት የነበረውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ውጤትን ከዛሬ ምሽት ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ አስታወቀ። ኤጀንሲው ከፈተናው የመልስ ቁልፍ ጋር ተያይዞ የነበረው እርማት ተጠናቆ ከዛሬ ምሽት ጀምሮ በድረ ገጹ እና በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መመልከት ይችላሉ ብሏል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዓርዓያ ገብረእግዚአብሄር ከFBC ጋር ባደረጉት ቆይታ፥ የፈተናው ኮድ 21 እና 22 ችግር እንደነበረባቸው ጠቅሰዋል። ዳይሬክተሩ ቀደም ሲል በአጭር የፅሁፍ መልዕክት እና በድረ ገጽ መለቀቁን ጠቅሰው፥ የተለቀቀው ውጤት ያልተስተካከለው እንደነበር ገልጸዋል።
ለዚህም ቀደም ሲል በአጭር የፅሁፍ መልዕክት የተለቀቀውን መረጃ ማጥፋት የሌላ አካል ሃላፊነት መሆኑንም አንስተዋል፡፡ ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለኤጀንሲው 10 ሺህ ያህል ቅሬታዎች መቅረባቸውን ያነሱት ዳይሬክተሩ፥ አሁን ላይም ጉዳዩን የሚከታተል ኮሚቴ ተቋቁሞ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
ይሁን እንጅ እስካሁን በሌሎች የትምህርት በአይነቶች ችግሮች ያለመገኘታቸውን አስረድተዋል። የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እርማት ሃምሌ 20 ቀን 2011 መጠናቀቁን የተናገሩት ዳይሬክተሩ ፈተናው ይፋ እስከሚደረግ ድረስ ባሉት ጊዜያትም መሰል ችግሮች እንዳይከሰቱ የማጣራት ስራ ሲሰራ እንደነበረም አስታውሰዋል፡፡
Via #FBC

ከሰሞኑ የ12ኛ ክፍል ከፍተኛ የፈተና ውጤት መለቀቁን ተከትሎ የተፈጠረውን ስህተት አስመልክቶ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ መግለጫ ሰጥቷል፦
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ፈተናዎችን አርሞ ውጤት ይፋ ሲያደርግ መሠረታዊ ስህተት መሰራቱን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በመግለጫው አስታውቋል፡፡ በ‹‹አፕቲትዩድ›› ፈተና ላይ የኮድ ስህተት መኖሩ ተማሪዎችን ቅሬታ ውስጥ ያስገባ ክስተት ፈጥሯል፡፡ ከዚህ ባለፈም የፈተና ውጤት ያልተለቀቀላቸው ተማሪዎች አሉ፡፡
የትምህርት ቢሮው ኃላፊ ዶክተር ይልቃል ከፋለ በአንዳንድ አካባቢዎች አጠራጣሪ ነው በሚል ምክንያት የተማሪዎች ውጤት አለመለቀቁን አስታውቀዋል፡፡ ከዚህ በፊት ከፍተኛ ውጤት ሲያስመዘግቡ የነበሩ ተማሪዎች የፈተና ውጤት ዝቅተኛ ሆኖ መምጣቱ ደግሞ ተማሪዎችን እና የተማሪዎች ወላጆችን ስሜት ጎድቷል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ👇
https://telegra.ph/ET-08-16-3

app.neaea.gov.et
የተስተካከለውን የአፕቲትዩድ ውጤት ከዛሬ ምሽት ጀምሮ መመልከት እደምትችሉ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።
ተማሪዎች ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
#ሼር #share

ለአዲስ አበባ መምህራን ታብሌት ሊሰጥ ነው!
በአዲስ አበባ ለሚገኙ መምህራን የትምህርት ዝግጅትና ቁጥጥር የሚያደርጉበት እንዲሁም የትምህርት እቅድ የሚያወጡበት ታብሌት ሊሰጥ ነው። የከተማ አስተዳደሩ በአዲስ አበባ ያለውን የትምህርት ጥራት ለማረጋገጥ በከፍተኛ ደረጃ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ ይታወቃል፡፡
በሚቀጥለው የትምህርት ዘመን በከተማዋ ለሚገኙ የመንግስት ት/ቤት መምህራን የትምህርት ዝግጅት እና የትምህርት እቅድ የሚያወጡበት ታብሌት ለመስጠት የከተማ አስተዳደሩ ዝግጅቱን አጠናቅቋል፡፡ ለዚህ የሚረዱ የቴክኖሎጂ መሰረተ ልማት ስራዎች እየተከናወኑም ይገኛሉ።
ታብሌቶቹ በሳተላይት የሚገናኙ ሲሆን መረጃዎችን ወደ ማእከል የሚልኩበት መተግበሪያዎችን ያካተተም ይሆናል። ከታብሌቶቹ በተጨማሪም የከተማ አስተዳደሩ ዓርማ ያረፈበት ቦርሳ እና ደረጃውን የጠበቀ ገዋን ለመምህራን የሚያቀርብ ይሆናል።
በመምህራን የሚነሱ የተለያዩ ጥያቄዎችን ለመመለስም የከተማ አስተዳደሩ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራም ይገኛል። በቀጣይ አመት ለመምህራን ቁሳቁሶች የማሟላቱ ተግባር የከተማ አስተዳደሩ በአዲሱ አመት በከተማዋ ለሚገኙ 600ሺ የመንግስት ት/ቤት ተማሪዎች ዩኒፎርምና የመማሪያ ቁሳቁሶች የማቅረብ ፕሮጀክት አካል ነው።
Via MayorOfficeAA

#አፕቲትዩድ
በዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና ተፈታኞች ከስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ዉጪ በሌሎች የትምህርት አይነቶች የፈተና አስተራረም ችግር አለመፈጠሩ ተገለጸ።
የሃገር አቀፍ ፈተናና ምዘና ኤጀንሲ ተማሪዎች ቅሬታ ሲቀርብበት የነበረውን የ12ኛ ክፍል ሃገር አቀፍ ፈተና የስኮላስቲክ አፕቲቲውድ ውጤትን መመልከት እንደሚችሉ አስታውቋል።
ኤጀንሲው ከፈተናው የመልስ ቁልፍ ጋር ተያይዞ የነበረው እርማት ተጠናቆ በድረ ገጹ እና በአጭር የፅሁፍ መልዕክት መመልከት ይችላሉ ብሏል። የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዓርዓያ ገብረእግዚአብሄር እንዳሉት የስኮላስቲክ ፈተናው ኮድ 21 እና 22 ችግር እንደነበረባቸው ጠቅሰዋል።
ዳይሬክተሩ ቀደም ሲል በአጭር የፅሁፍ መልዕክት እና በድረ ገጽ መለቀቁን ጠቅሰው፥ የተለቀቀው ውጤት ያልተስተካከለው እንደነበር ገልጸዋል። ለዚህም ቀደም ሲል በአጭር የፅሁፍ መልዕክት የተለቀቀውን መረጃ ማጥፋት የሌላ አካል ሃላፊነት መሆኑንም አንስተዋል፡፡
ከፈተናው ጋር ተያይዞ ለኤጀንሲው 10ሺህ ያህል ቅሬታዎች መቅረባቸውን ያነሱት ዳይሬክተሩ፥ አሁን ላይም ጉዳዩን የሚከታተል ኮሚቴ ተቋቁሞ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡ ይሁን እንጅ እስካሁን በሌሎች የትምህርት አይነቶች ችግሮች ያለመገኘታቸውን አስረድተዋል። የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት እርማት ሃምሌ 20 ቀን 2011 መጠናቀቁን የተናገሩት ዳይሬክተሩ ፈተናው ይፋ እስከሚደረግ ድረስ ባሉት ጊዜያትም መሰል ችግሮች እንዳይከሰቱ የማጣራት ስራ ሲሰራ እንደነበረም አስታውሰዋል፡፡
Via #ETHIOFM

"...ከንቱ ድካም ነው። በሌሎች ትምህርቶች ላይ የተስተዋለ ችግር የለም።" አቶ #አርዓያ
በሁሉም ትምህርቶች ውጤት ላይ እየቀረበ ያለው ቅሬታ ተገቢ ያልሆነ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም ሲሉ አቶ አርዓያ ገ/እግዚያብሄር ለጀርመን ራድዮ ተናገሩ። “አሁን ተማሪዎች በአካል እየመጡም ይሁን በድረ ገጽ እያቀረቡት ያለው ቅሬታ ኤጀንሲው ችግር አለበት ካለው አይነት በላይ በመሆኑ ቅሬታ ማቅረባቸው ትርጉም አይኖረውም ማለት ነው ወይ?” ተብለው የተጠየቁት አቶ አርአያ “አዎ! ከንቱ ድካም ነው። በሌሎች ትምህርቶች ላይ የተስተዋለ ችግር የለም። የሚስተካከልም ነገር አይኖርም” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በዩኒቨርሲቲ መግቢያ የፈተና ውጤት ላይ የቀረቡ ቅሬታዎች!
የሀገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ይፋ ያደረገው የ12ኛ ክፍል የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ቅሬታ ማስነሳቱን ተከትሎ ኤጀንሲው ካለፈው ሰኞ ጀምሮ የቅሬታ መቀበያ ቅጽ በመስጠት ቅሬታዎችን እየተቀበለ ይገኛል።
በኤጀንሲው ዋና መስሪያ ቤት በአካል መገኘት ቅሬታቸውን ሲያቀርቡ ያገኘናቸው ተማሪዎች ውጤቱ ዳግም እንዲመረመር ጠይቀዋል። ከተለያየ የሃገሪቱ አካባቢዎች የመጡት ወላጆች “የተጠበቀው ቀርቶ ያልተጠበቀው መከሰቱ እንዳሳዘናቸው” ገልጸዋል። መንግስት ትውልድ የደከመበትን ይህንን ጉዳይ በጥሞና እንዲያጤነውም ጠይቀዋል።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ አርአያ ግብረእግዚአብሄር ችግር የተስተዋለበት የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ የትምህርት አይነት ብቻ መሆኑን ተናግረዋል። ይህም የፈተና ኮድ 21 እና 22 ላይ ብቻ የተከሰተ በመሆኑ እንደገና ታይቶ እና ታርሞ መጠናቀቁን ገልጸዋል። አዲሱ ውጤት ዛሬ አልያም ነገ ይፋ እንደሚደረግ የጠቆሙት ዋና ዳይሬክተሩ ይህን ተከትሎም “ቢያንስ ከተፈታኞች መካከል በግማሽ ያህሉ የተማሪዎች ውጤት ላይ ለውጥ ይኖራል” ብለዋል።
ይሁንና በሁሉም ትምህርቶች ውጤት ላይ እየቀረበ ያለው ቅሬታ ተገቢ ያልሆነ በመሆኑ ተቀባይነት የለውም ብለዋል። “አሁን ተማሪዎች በአካል እየመጡም ይሁን በድረ ገጽ እያቀረቡት ያለው ቅሬታ ኤጀንሲው ችግር አለበት ካለው አይነት በላይ በመሆኑ ቅሬታ ማቅረባቸው ትርጉም አይኖረውም ማለት ነው ወይ?” ተብለው የተጠየቁት አቶ አርአያ “አዎ! ከንቱ ድካም ነው። በሌሎች ትምህርቶች ላይ የተስተዋለ ችግር የለም። የሚስተካከልም ነገር አይኖርም” ሲሉ ምላሽ ሰጥተዋል።
Via #DW

የመልሶ ማሰተካከያው ዕርማት በ148,734 ተማሪዎች ውጤት ላይ በማደግ ለውጥ አምጥቷል!
ለ12ተኛ ክፍል ተማሪዎች በሙሉ!
የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ /የ12ኛ ክፍል/ ፈተና ውጤት ከስኮላስቲክ አፕቲቲዩድ የፈተና ውጤት ጋር በተያያዘ ከተማሪዎች፣ ከወላጆች እና ከመምህራን ስፋት ያለው ቅሬታ በመቅረቡ አገር- አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ጉዳዩን በማጣራት ባደረገው የመልሶ ማሰተካከያ ዕርማት የ148,734 ተማሪዎች ውጤት ላይ በማደግ ለውጥ ያመጣ ሥለሆነ ዝርዝር ውጤታችሁን በአገር-አቀፍ ምዘናና ፈተናዎች ኤጄንሲ ዌብ-ሳይት ላይ በሚቀጥሉት ቀናት እንድትመለከቱ ትምህርት ሚኒሰቴር ያስታውቃል፡፡
ትምህርት ሚኒሰቴር
Ministry of Education Ethiopia

ፓስፖርት መስጠት ተጀመረ!
ፓስፖርት ለመስጠት የድጋፍ ደብዳቤ መጠየቅን በማቆም በመታወቂያ እና ልደት ሰርተፊኬት ፓስፖርት መስጠት መጀመሩን የኢሜግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ፓስፖርት ለመውሰድ ጥያቄ የሚያቀርቡ አካላት ህጋዊ መታወቂያ እና የልደት ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው ብሏል፡፡
Via #FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፓስፖርት ለመስጠት የድጋፍ ደብዳቤ መጠየቅን በማቆም በመታወቂያ እና ልደት ሰርተፊኬት ፓስፖርት መስጠት መጀመሩን የኢሜግሬሽን፣ ዜግነት እና ወሳኝ ኩነት ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ ኤጀንሲው ከመጪው ሰኞ ጀምሮ ፓስፖርት ለመውሰድ ጥያቄ የሚያቀርቡ አካላት ህጋዊ መታወቂያ እና የልደት ሰርተፊኬት ማቅረብ አለባቸው ብሏል፡፡
Via #FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አቶ አርዓያ ከetv ጋር ያደረጉት ቆይታ!
ተማሪዎች #የተስተካከለውን የ12ኛ ክፍል የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።
Vid.10MB
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ተማሪዎች #የተስተካከለውን የ12ኛ ክፍል የስኮላስቲክ አፕቲትዩድ ፈተና ውጤት ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እንደሚችሉ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።
Vid.10MB
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የተስተካከለው ውጤት ይፋ ሆኗል!
app.neaea.gov.et
የተስተካከለውን የአፕቲትዩድ ውጤት #ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እደምትችሉ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።
ተማሪዎች ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
app.neaea.gov.et
የተስተካከለውን የአፕቲትዩድ ውጤት #ከዛሬ ጀምሮ መመልከት እደምትችሉ የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታውቋል።
ተማሪዎች ውጤታችሁን በሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ ድረ-ገጽ app.neaea.gov.et በመግባት Admission በሚለው ሳጥን ውስጥ የመፈተኛ ቁጥራቸውን (Registration Number) በማስገባትና go የሚለውን አንዴ click በማድረግ መመልከት ትችላላችሁ።
#ሼር #share
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"በግለሰብ ደረጃ የቀረቡ ሁሉም አቤቱታዎች እየተጣሩ እንደተለመደው መልስ የሚሠጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን!"
ለተከበራችሁ የ2011 የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ተፈታኝ ተማሪዎች!
የ2011 የፈተና ውጤት መለቀቅን ተከትሎ ከውጤቱ ጋር የተያያዙ ጥያቄዎች ማቅረባችሁ ይታወሳል። በዚሁ መሠረት ኤጄንሲው ለጉዳዩ ልዩ ትኩረት ሠጥቶ ባደረገው ማጣራት የስኮላስቲክስ አፕቲቲዩድ ትምህርት ኮድ 21 እና 22 የመልስ መፍቻ “Answer Key” ለማረሚያ ማሽን ሲሠጥ መቀያየር እንደነበረ ማረጋገጥ ተችሏል። በዚህ መሠረት በትክክለኛው የመልስ መፍቻ መሠረት ታርሞ የተስተካከለው ውጤት ለተማሪዎች ተለቋል። በአዲሱ ውጤት መሠረት በኮድ 21 እና 22 ከተፈተኑ ተማሪዎች መካከል የ148,734 ተማሪዎች ውጤት በማዳግ ለውጥ አሳይቶዋል። ስለሆነም ተማሪዎች ውጤቱን በተለመደው መንገድ ኦንላይን ገብተው ማየት የሚችሉ መሆኑን እንገልጻለን። (ውጤታችሁን በSMS የምታዩ ተማሪዎች አዲሱ ውጤት በነገው ቀን የሚጫን ይሆናል)
በሌሎች የትምህርት ዓይነቶች ላይ የቀረቡ አቤቱታዎች በተመለከት በተቀሩ የትምህርት ዓይነቶች ላይ የመልስ ቁልፍ ችግር አለማጋጠሙ ተረጋግጧል። ነገር ግን በግለሰብ ደረጃ የቀረቡ ሁሉም አቤቱታዎች እየተጣሩ እንደተለመደው መልስ የሚሠጥ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን።
የሀገር አቀፍ ትምርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ

#ጀግኒት
ተማሪ NEIMA TIJANI ABABIYA በዘንድሮው የዩኒቨርሲቲ /የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ/ ፈተና 638 ያስመዘገበች ኢትዮጵያዊት ናት! TIKVAH-ETH በቀጣይ ቀናት አስተያየቷን ይዞ ለመቅረብ ጥረት ያደርጋል። #Jimma #GERA #638

ተማሪ ቃልኪዳን አስቻለው በዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና 643 ያስመዘገበች ኢትዮጵያዊት ናት! TIKVAH-ETH በቀጣይ ቀናት አስተያየቷን ይዞ ለመቅረብ ጥረት ያደርጋል። #643 #አዲስአበባ #ካቴድራል

ተማሪ SANNE KEFYALEW ROBA በዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና 606 ያስመዘገበች ጀግኒት! #ኢትዮጵያዊት!
#606 #ዲላ

ተማሪ SELAMAWIT TEKLAY በዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና 618 ያስመዘገበች ጀግኒት! #ኢትዮጵያዊት
#618 #ጎንደር #ፋሲለደስ

ተማሪ BONTU BENTI በዘንድሮው የከፍተኛ ትምህርት ተቋም መግቢያ ፈተና 610 ያስመዘገበች ጀግኒት! #ኢትዮጵያዊት
#610 #አዳማ #ODA_SPECIAL_BOARDING