እስቴ ወረዳ~ደቡብ ጎንደር‼️
‹‹ኢትዮጵያ #ሰላም እንዳትሆን የሚፈልጉ የፖለቲካ አራማጆች የዘሩት ጥል አልሆን ሲላቸው ወደ #ሀይማኖት ተዘዋውረዋል። ... ኢትዮጵውያን #የሀይማኖት_ልዩነት ሳይለያየን ለብዙ ዓመታት በሰላም እና በፍቅር ኖረናል፤ አሁንም እንኖራለን፤ የሴረኞችን ድርጊት አውግዘን በፍቅራችን እቀጥላለን ... ሀይማኖት ሀገር መገንቢያ እንጂ ሀገር ማፍረሻ አይደለም።... ድርጊቱ የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮችን አይወክልም፡፡›› የአማራ ክልል የእስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ዋና ጸሐፊ ሸኽ #ሙሐመድ_ሀሰን
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ኢትዮ ቴሌኮም‼️
ኢትዮ ቴሌኮም ያለፉት ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ክንውኑን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ፥ በስድስት ወራት ውስጥ 20 ነጥብ 86 ቢሊየን ብር ገቢ ለማግኘት አቅዶ 16 ነጥብ 71 ቢሊየን ብር ማግኘቱን #አስታወቀ። ይህም የእቅዱን 80 ነጥብ 1 በመቶ መሆኑን በመግለጫው አመላክቷል።
ተቋሙ ባለፉት ስድስት ወራት የተጠቃሚውን #ፍላጎት ለማሟላት የሚያግዙ የተለያዩ የማሻሻያ ስራዎች መስራቱንም ጠቅሷል። በዚህም በቴሌኮም አገልግሎት ላይ ቅናሽ በማድረግ ተጨማሪ ተጠቃሚዎችን የማፍራትና ደንበኞች አገልግሎቱን በብዛት እንዲጠቀሙ የማድረግ ስራዎች ተሰርተዋል ነው ያለው።
ከዚህ ባለፈም የአገልግሎት ጥራት ላይ የማሻሻያ ስራዎች መስራቱንም በመግለጫው አንስቷል። በስድስት ወራት ውስጥም የቴሌኮም አገልግሎት ተጠቃሚዎችን 44 ነጥብ 91 ሚሊየን ለማድረስ ታቅዶ 41 ነጥብ 1 ሚሊየን አፈጻጸም በማሳየት፥ የእቅዱን 91 ነጥብ 5 ማሳካት መቻሉንም ነው ያነሳው።
ከዚህ ውስጥ የሞባይል 39 ነጥብ 54 ሚሊየን፣ ዳታና ኢንተርኔት 426 ሺህ፣ መደበኛ ስልክ 1 ነጥብ 14 ሚሊየን እንዲሁም የዳታ እና የኢንተርኔት ተጠቃሚ ብዛት 19 ነጥብ 49 ሚሊየን ደርሷል ብሏል።
የቴሌኮም ሽፋኑም አሁን ላይ 43 በመቶ የደረሰ ሲሆን፥ በስድስት ወራት ውስጥ 4 ነጥብ 17 ሚሊየን ደንበኞች ጥሪ አድርገዋል።
በሰጠው አገልግሎትም 16 ነጥብ 71 ቢሊየን የሰበሰበ ሲሆን፥ ሞባይል 63 ነጥብ 2 በመቶ፣ ዳታ እና ኢንተርኔት 18 ነጥብ 7 በመቶ እና አለም አቀፍ ጥሪዎች 5 ነጥብ 5 በመቶ ድርሻ አላቸው።
ካገኘው ገቢ ውስጥም ያልተጣራ ትርፍ 11 ነጥብ 8 ቢሊየን ብር ሲሆን ይህም የእቅዱን 91 በመቶ መሆኑንም ገልጿል።
ከማሻሻያ ስራዎች ጋር በተያያዘም የተንቀሳቃሽ ስልክ ጥሪ የመገኘት አቅም 91 ነጥብ 33 ሲሆን፥ የአዲስ አበባ 98 ነጥብ 49 እንዲሁም የክልሎች ደግሞ 88 ነጥብ 47 መሆኑም ተነስቷል።
የጥሪ መውደቅ ወይም አለመሳካት መጠን ደግሞ 0 ነጥብ 57 በመቶ ሲሆን የኢንተርኔት አገልግሎት የመገኘት መጠን 97 ነጥብ 12 በመቶ ሆኗል።
በስድስት ወራት ውስጥ የፋይበር መስመር መቆራረጥ፣ የቴሌኮም ማጭበርበር፣ የሃይል መቆራረጥ እና የሰው ሃይል አቅም ውስንነቶች የተቋሙ ተግዳሮቶ ነበሩ ተብሏል።
ምንጭ፦ ፋና ብሮድካስቲንግ

#update 12ኛው ዓለማቀፍ #የካንሰር_ቀን “ቤተሰቤንና ወገኔን ከካንሰር ህመም ለመከላከል ቆርጨ ተነስቻለሁ” በሚል መሪ ቃል በኢትዮጵያ እየተከበረ ይገኛል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ከኖርዌይ አለም አቀፍ ትብብር ልማት ሚኒስትር #ዳግ_ኢንጌ ሆሊስትዮጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል። በውይይታቸውም #በሁለትዮሽ እና አካባቢያዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸው ነው የተገለፀው።
via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via EPA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በኢትዮጵያ የዳታና ኢንተርኔት ተጠቃሚ ብዛት 19 ሚሊየን መድረሱን ኢትዮቴሌኮም አስታውቋል። ኢትዮ ቴሌኮም ይህንን ያስታወቀው ያለፉትን ስድስት ወራት የስራ አፈጻጸም ይፋ ባደረገበት ወቅት ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በፕላኔትና ስፔስ ሳይንስ ምርምር ላይ የሚመክር አውደ ጥናት ተከፈተ። በፕላኔትና ስፔስ ሳይንስ ላይ የሚመክረው አውደ ጥናት የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ስፔስ ሳይንስ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ከአፍሪካ ኢንሼቲቭ ፎር ፕላኔተሪ ኤንድ ስፔስ ሳይንስ ጋር በመተባበር ነው፡፡ ዛሬ በይፋ የተከፈተው አውደ ጥናት አላማ የስፔስ ሳይንስ ባለሞያዎች ያላቸውን እውቀት የሚያካፈሉበት እና አለም የደረሰበትን ደረጃም ለመገንዘብ የሚቻልበት ነው ተብሏል፡፡ ለ4 ተከታታይ ቀናት በሚቆየው አውደ ጥናቱ ላይ በፕላኔቶች ምርምር ላይ የሚያተኩሩ ከ20 በላይ ጥናታዊ ፅሁፎች ከተለያዩ የአለም አገራት በመጡ የዘርፉ ባለሞያዎች ይቀርባሉ፡፡
Via ETV
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via ETV
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከአለምነህ ዋሴ...
"ደቡብ ጎንደር #እስቴ ላይ በሁለት መስጊዶች ላይ የደረሰው ውድመት ሁላችንንም ጎድቶናል። ይሁንና ከበፊቱ በበለጠ ሁኔታ በአጭር ጊዜ መልሶ ይታነፃል!የአላህ ምዕመናን ዳግም በቀን አምስት ይሰግዱለታል! አዛኑ መልሶ ያስተጋባል!ሺ ጊዜ ቢያፈርሱት ሺ አንድ ጊዜ እንገነባዋለን!አንጣላም!አንፋጅም! ህፃናቶቻችን ከእጃችን እየተነጠቁ አይቀሉም። ሰላም ነፍሳችን ውስጥ ናት!የሰብዕና ጎደሎዎች፣ ምቀኛና ቅናተኛ ፣ስሜት አልባ ዘላለማዊ ቢኮሎዎች አማፂያን ናቸው እውነት ፍቅርና ደስታ እነሱጋ ሆና አታውቅም! Miserable anti social manipulative freaks belong only to their own damned associations. Despite and inspite of them ethiopia is sure to flourish for centuries to come.Dwarf,mani pulative "tacticians" in their hatred will never match our collective disdain. ሁኔታ ያቆላማጣቸው፣ ወንጀል ያጀገናቸውና በብዙሀን ብሽቀትና ሞት ፊታችን በአደባባይ ጮቤ የሚረግጡና የሚሳለቁ "እነካለኛና ታክቲሻውያን ተብዬዎች" ከወዲሁ ወንዝ ሞልቶ የሚፈስ ደም ይፋ ተጠያቂዎች ናቸው። ኢትዮጵያ የይሁዲው፣ የክርስቲያኑና የሙስሊሙ ዘላለማዊ መቅደስ ናት! #አትፈርስም!!"
@tsegabwolde @tilvahethiopia

#update የሚኒስትሮች ም/ቤት ጥር 27 ቀን 2011 ባካሄደው 14ኛ አስቸኳይ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#PMOEthiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"የህዋ ሳይንስ #ቅንጦት_ሳይሆን የህዝብ ጥቅም #ማስጠበቂያ መንገድ ነው::"- ዶ/ር ሹመቴ ግዛው:- የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ
.
.
የመጀመሪያው የአፍሪካ የፈለከ-ፕላኔት እና የህዋ ሳይንስ ጅማሮ አለም አቀፍ አውደ ጥናት እየተካሄደ ነው፡፡
በአውደ ጥናቱ ከተለያዩ ሀገራት፣ ከዩኒቨርሲቲና ከምርምር ተቋማት የመጡ የዘርፉ ምሁራን እየተሳተፉ ሲሆን ሌሎች ሀገራት ከደረሱበት የህዋ ሳይንስ የእድገት ደረጃ ለመድረስ የተለያዩ ልምዶችን ለመለዋወጥ ያለመ ነው፡፡
በህዋ ሳይንስ የተሻለ ደረጃ ላይ የደረሱ ሀገራት ዘርፉን ገና ኢኮኖሚያቸው ሳያድግ የተቀላቀሉ ሲሆን ኢትዮጵያ ዘግይታም ቢሆን ለመቀላቀል እየሠራች መሆኗ ተጠቁሟል፡፡
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዴኤታ ዶ/ር ሹመቴ ግዛው የአለም ሀገራት ከደረሱበት የህዋ ሳይንስ ቴክኖሎጂ በመጀመር የራሳችንን የህዋ ሳይንስ ቴክሎጂ ለመዘርጋት እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
‹‹ህዋን የምናስሰው ለህዝባችን ጥቅም ስንል ብቻ ነው›› ያሉት ሚኒስትር ዴኤታው የህዋ ሳይንስ ሃሳብና ህልማችን እንዲሳካ የተለመደውን አካሄድ መስበር እንደሚስያፈልግ ጠቁመዋል፡፡
ከሚኒስቴሩ ያገኘነው መረጃ እንደሚያመለክተው አውደ ጥናቱ ለ4 ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጠለያዩ ጥናታዊ ፅሁፎች ቀርበው ውይይት ይደረግባቸዋል፡፡
ምንጭ፦ ኢ.ፕ.ድ

የሰላም ሚኒስቴር‼️
ከ1 ሚሊየን በላይ #ተፈናቃዮች ወደ መኖሪያ ቀያቸው መመለሳቸውን የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
የኢፌዴሪ ሰላም ሚኒስትር ወይዘሮ #ሙፈሪያት_ካሚል የተቋማቸውን የ6 ወራት አፈፃፀም ሪፖርት ለህዝብ ተወካች ምክር ቤት ለውጭ ግንኙነትና የሰላም ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ዛሬ አቅርበዋል፡፡
የሰላም ሚኒስትሯ በሪፖርታቸው ከህብረተሰቡ ጋር በተቀናጀ ተግባር 1 ሚሊየን 20 ሺህ ያህል ዜጎችን ወደ ቀያቸው መመለስ መቻሉን ገልጸዋል፡፡
ሚኒስቴሩ ከሌሎች ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ቀሪ ተፈናቃዮችን በሚቀጥሉት ሁለት ወራት ሙሉ በሙሉ የማቋቋም ስራ እንደሚያከናውንም ተናግረዋል፡፡
በጋምቤላ፣ ደቡብና ኦሮሚያ ክልሎች በተመረጡ 12 ወረዳዎች ግጭቶች ከመከሰታቸወው በፊት የግጭት መንስኤዎችን የመለየትና ቀድሞ መከላከል ስራ መጀመሩንም ጠቁመዋል፡፡
በተለያዩ ግጭቶች ለተፈናቀሉ ዜጎች እለታዊ እርዳታና ድጋፍ ከማድረግ ባለፈ በዘላቂነት ለማቋቋም የሚያስችሉ ስራዎች ባለፉት 6 ወራት መሰራታቸውንም አንስተዋል፡፡
ለሰላም ግንባታ መሰረት መጣሉን የተናገሩት ሚኒስትሯ ግጭቶች ከመከሰታቸው በፊት የግጭት መንስኤዎችን ለመለየት ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ብለዋል፡፡
ከ900 በላይ በግጭት ወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩ ሰዎች በቁጥጥር ስር ውለው ክትትል እየተደረገ ነው ያሉት ሚኒስትሯ፥ ክልሎች በወንጀሉ በዋናነት በመሳተፍ ለተጠረጠሩ ግለሰቦች ሽፋን ከመስጠት ይልቅ አሳልፈው ለህግ እንዲሰጡም ጠይቀዋል።
ኤፍ ቢ ሲ እንደዘገበው የተዘረፉ ንብረቶችን ለማስመለስ እየተሰራ ሲሆን÷ በቃጠሎና ሌሎች ምክንያቶች የወደሙ ንብረቶችን አቅም በፈቀደ መጠን ለመገንባት ጥረት እየተደረገ ነው ብለዋል፡፡
የጦር መሳሪያ ዝውውርን ለማስቆም ምንጩን የማጥራት ስራ መጀመሩን ጠቅሰው፥ ህገ ወጥ የገንዘብና የሰዎች ዝውውርም ከሌሎች #የወንጀል ድርጊቶች ጋር ተመጋጋቢ ስለሆነ÷ ወደ ፊት በትኩረት ከሚሰራባቸው ነጥቦች መካከል መሆኑንም ጠቅሰዋል።
via epa

#update የአማራ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልሎች የህዝብ ለህዝብ የሠላም ኮንፈረንስ ዛሬ #በእንጅባራ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። በኮንፈረንሱ የአማራ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ገዱ አንዳርጋቸውና የቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልል ፕሬዝደንት አቶ አሻድሊ ሀሰን ተገኝተዋል።
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via AMMA
@tsegabwolde @tikvahethiopia