#update🔝ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አህመድ ለሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች በ100 ቀናት #እቅዳቸው የሚያካትቷቸውን ጉዳዮች ጠቆሙ። ጠቅላይ ሚንስትሩ ለ2 ቀናት ሲካሄድ የቆየው የከፍተኛ አመራሮች ስልጠና እና ውይይት ሲጠናቀቅ በማጠቃለያ መልክ በየሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ቤቱ የ100 ቀናት ዕቅድ ውስጥ እንዲካተቱ አቅጣጫ የሰጡባቸው ዋና ዋና ነጥቦች ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update በታይዋን በደረሰ የባቡር አደጋ 22 ሰዎች ሲሞቱ 171 ዱ ቆስለዋል የባቡሩ አደጋ የደረሰው የቱሪስት መዳረሻ ከሆነችው ዳርቻ ታይፒ ወደ ታይቱንግ ሲጋዝ ነው፡፡ የአደጋ ግዜ ሰራተኞችና የእሳት አደጋ ሰራተኞች በቦታው ደርሰው ተጎጂዎችን መታደጋቸውን ዘገባው ሲጠቅስ በጉዳቱ የቆሰሉ ሰዎች ለህክምና ወደ ቅርብ ሆስፒታል ተወስደዋል፡፡ የአደጋመው መንስዔ #እየተጣራ እንደሚገኝ ተነግሯል፡፡
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሐረር⬆️ሐረር ከተማ ላለፉት ስድስት ወራት #ውሃ ተጠምታለች፣ በቆሻሻም ታፍናለች - የዚህ ምክንያቱ በአጎራባች አካባቢዎች ያሉ ወጣቶች በ5 ቀን ውስጥ 10 ሚሊየን ብር እንዲከፈላቸው በመጠየቅ የውሃ መስመሩን በመስበራቸውና ቆሻሻም አናስደፋም በማለታቸው ነው። እስካሁን ድረስ ከምሰራቅ ኦሮሚያ የሥራ ሃላፊዎች፣ አባገዳዎች፣ የሐይማኖት አባቶች እና ቄሮዎች ጋር ምክክር ቢደረግም መፍትሄ አልተገኘም። ወጣቶቹ ከውሃ ማጣሪያ ጣቢያ ሰራተኛው ቁልፉን #ነጥቀው ወስደዋል፣ ሞተሮቹን አጥፍተዋል፣ የውሃ መስመሩንም ሰብረው ውሃው በከንቱ እየፈሰሰ ነው፡፡
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ሸገር 102.1
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ለመጀመሪያ ጊዜ በተከፈተው የኦሮምኛ ቋንቋ ትምህርት ክፍሉ 40 ተማሪዎችን በመጀመሪያ ዲግሪ ተቀብሎ ለማስተማር ዝግጅቱን ማጠናቀቁን አስታውቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update የጫጫው አደጋ⬆️
ከደብረ ብርሀን ወደ አዲስ አበባ ቃሊቲ መናኸሪያ ሲጓዝ የነበረ የህዝብ ማመላለሻ ኮድ 3-አማ 12315 ሚኒባስ ከኮድ 3-ኢት 00 229 ኤኔትሪ ድንጋይ ማመላለሻ መኪና ጋር ዛሬ በ12-02-2011 ከቀኑ 6፡00 አካባቢ በአንጎለላና ጠራ ወረዳ አርሴማ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ #በመጋጨታቸው የ8 ሰው ህይወት ወዲያው ሲያልፍ የ4 ተሳፋሪዎች ህይወት ደግሞ በደብረ ብርሀን ሪፈራል ሆስፒታል ከገቡ በኋላ
አልፏል፡፡
እንዲሁም በ4 ተጓዦች ላይ ከባድና በ2ቱ ሰዎች ላይ ቀላል ጉዳት ደርሷል፡፡ የደብረ ብርሃን ከተማ አስተዳደርም በአደጋው ህይወታቸው ላለፈና ጉዳት ለደረሰባቸው ቤተሰቦች መጽናናትን ይመኛል ሲል የሰሜን ሸዋ ዞን ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች መምሪያ በፌስ ቡክ ገፁ ገልጿል።

#update አላማጣ‼️
በአላማጣ የማንነት ጥያቄ ባነሱ ወጣቶችና በጸጥታ ኃይሎች መካከል በተፈጠረ ግጭት የሰዎች #ህይወት ጠፍቷል።
ትናንት በአላማጣ ከተማ በታጠቀ የልዩ ኃይልና በወጣቶች መካከል በተፈጠረው ግጭት አምስት ግለሰቦች #በጥይት ተመትተው መሞታቸው የዓይን እማኞች ተናግረዋል።
ከጥቂት ወራት በፊት ጀምሮ የአላማጣ ከተማ ወጣቶች የማንነት ጥያቄዎችን እንደሚያነሱ የከተማው ነዋሪዎች ይናገራሉ።
አቶ ዝናቡ ማርፌ የአላማጣ ከተማ ነዋሪ ሲሆኑ ትናንት በከተማዋ በተካሄደው ሰልፍ ላይ ተሳታፊ ነበሩ። በስልፉ ወቅት ድብደባ ተፈጽሞብኛል የሚሉት አቶ ዝናቡ ''ካለፉት ሦስት ወራት ወዲህ የከተማዋ ወጣቶች ወረቀት በመበተን ሰላማዊ ሰልፎችን ለማካሄድ ጥረቶችን ያደርጉ ነበር። ለውጡን እንደግፋለን የሚሉ ከነቴራዎችን ያደርጋሉ በእነዚህ ተግባሮቻቸውም ይታሰራሉ ከዚያም ይፈታሉ። የትናንቱ ግን አስከፊ ነበር'' በማለት የትናንቱን ክስተት ያብራራሉ።
ትናንት የእጅ ኳስ ሜዳ ላይ በተጀመረ የተቃውሞ ሰልፍ ለበርካቶች የህይወት መጥፋት እና የአካል ጉዳት ምክንያት ሆኗል። የከተማዋ ነዋሪዎች እንደሚሉት ከሆነ መሰብሰብ አትችሉም የተባሉት የከተማዋ ወጣቶች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር #ተጋጭተዋል።
ሌላው ለደህንነቱ ሲል ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ የከተማዋ ነዋሪ በትናንቱ ግጭት በጥይት ታፋው ላይ ተመትቷል። ''በጥይት የተመታን ልጅ ለማንሳት ስሄድ እኔም ተመታሁኝ'' ይላል። ''በጥይት መመታቴን እንኳ አልታወቀኝም ነበር። አጠገቤ ያሉ ሰዎች ናቸው ስሜን እየጠሩ በጥይት መመታቴን የነገሩኝ። አንገቴ ላይ ደም ስመለከት አንገቴን የተመታሁ መስሎኝ ነበር። አንገቴ ላይ የነበረው ደም ግን የሟቹ ልጅ ነበር'' በማለት ሁኔታውን ያስረዳል።
ይህ ወጣት ትናንት ወደ የእጅ ኳስ ሜዳው ተሰባሰበው በሄዱበት ወቅት እንዲበተኑ በመደረጉ በተፈጠረ ግጭት ጉዳቱ መድረሱን ያስረዳል።
''የሆነ ነገር ያደርጉኛል ብዬ ስለሰጋሁ ወደ የግል ሕክምና እንጂ ሆስፒታል አልሄድኩም። አሁንም የምገኘው በመኖሪያ ቤቴ ነው'' ይላል። የአላማጣ ከተማ ነዋሪው አቶ ዝናቡ እንደሚሉት የሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት በቦታው ቢደርሱም የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ ግን ተስኗቸዋል ይላሉ። ''የልዩ ኃይሉ የሚፈጽመውን ጥቃት እንዲያስቆሙ ስንጠይቃቸው 'የተዘጋውን መንገድ ብቻ ነው የምናስከፍተው' አሉን'' ይላሉ።
የተጎጂዎች ቁጥር ከአቶ ዝናቡ ማርፌ እና ከሌሎች የከተማዋ ነዋሪዎች እንደተሰማው ከሆነ 5 ሰዎች #ተገድለዋል 15 የሚሆኑ ደግሞ ከባድ እና ቀላል ጉዳት ደርሶባቸዋል። እንዲሁም ከ50 ባለይ ሰዎች ለእስር ተዳርገዋል።
የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ አግዜ ህዳሩ በበኩላቸው የሟቾችን ቁጥር 9 የተጎጂዎችን ደግሞ 16 ያደርሱታል።
የትግራይ ክልል ኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ደግሞ በፌስቡክ ገጹ ላይ በአላማጣ ከተማ በማንነት ስም በሚንቀሳቀሱ አካላት እና በፀጥታ ኃይሎች መካከል በተከሰተ ግጭት የሦስት ሰዎች ህይወት አልፏል ብሏል።
ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ የአላማጣ ሆስፒታል ባልደረባ ለቢቢሲ እንደተናገሩት ከሆነ በትናንቱ ግጭት ጉዳት የደረሰባቸው 25 ሰዎች በሆስፒታሉ የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው እንደሆነ እና አንድ ሰው ደግሞ ባጋጠመው ከፍተኛ ጉዳት ለተጨማሪ ህክምና ወደ መቀሌ መላኩን ነግረውናል።
አላማጣ ዛሬ ረፋድ አቶ ዝናቡ እና ሌላ የከተማዋ ነዋሪ እንደሚሉት ከሆነ ዛሬ እስከ ረፋድ ድረስ አላማጣ ውስጥ መንገድ ዝግ ነበር። የሃገር መከላከያ ሠራዊት አባላት መንገድ ለማስከፍት ጥረት ሲያደርጉ ውለዋል።
ትናንት ከተገደሉት 5 ሰዎች የሁለቱ ሰኞ ጠዋት አላማጣ እየሱስ ቤተ ክርስቲያን የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው ተፈጽሟል። ''የሟቾች ሰውነት በከፍተኛ ሁኔታ የተበጣጠሰ ስለሆነ በጠዋት ነው የተቀበሩት'' ሲሉ አቶ ዝናቡ ተናግረዋል።
ከሟቾቹ መካከል የሦስቱ ግለሰቦች አስክሬን ከአላማጣ ውጪ ወደ ሆኑ ቦታዎች የቀብር ሥነ-ሥርዓታቸው ሊፈጸም አስክሬናቸው ወደ ትውልድ ስፍራቸው መላኩን ከከተማዋ ነዋሪዎች ሰምተናል።
የማንነት አስመላሽ ኮሚቴ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ አግዜ ህዳሩ በበኩላቸው የአካባቢው ህዝብ ላለፉት ሦስት እና አራት ወራት የማንነት ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ለማቅረብ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል ያሉ ሲሆን፤ ''የትግራይ ክልል መንግሥት ግን ከፍተኛ ቁጥር ያለውን ልዩ ኃይል ወደ አካባቢው በማስገባት የማንነት ጥያቄውን ለማዳፈን ወጣቶችን በማሸማቀቅ ከፍተኛ የሆነ የሥነ-ልቦና ጫና እያደረገ ነው'' ይላሉ።
አቶ አግዜ ጨምረውም ራያ አዘቦ፣ ራያ አላማጣ እና ኦፍላ የማንነት ጥያቄ የሚነሳባቸው ወረዳዎች ናቸው ብለዋል።
የትግራይ ክልላዊ መንግሥት ኮሚኬሽን ጉዳዮች ቢሮ በበኩሉ በፌስቡክ ገጹ ላይ ''የህዝብን የማንነት ጥያቄ በማስመሰል ሌላ የፖለቲካ ትርፍ ለማግኘት እየተደረገ ያለው ሩጫ በማንኛውም መመዘኛ ተቀባይነት የሌለው ተግባር ነው።'' በማለት ተግባሩ ኮንኗል። ''ይህ ሳያንስ የዜጎች ሰላም፣ ፀጥታና ደህንነት ለመጠበቅ ከተሰማራው የፀጥታ መዋቅር ጋር መጋጨትና አነሳስቶ እርምጃ እንዲውስድ መግፋት ደግሞ በፍፁም መደገም የሌለበት ተግባር ነው'' በማለት የክልሉ የኮሚኒኬሽን ቢሮ በመግለጫው አትቷል። መግለጫው በዚህ ተግባር ላይ በቀጥታም ይሁን በተዘዋዋሪ የተሳተፉትን አካላት በቸልታ አላልፋቸውም ብሏል።
አላማጣ ወረዳን ወክለው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑት አቶ ረዳኢ ዝናቡ በበኩላቸው የወረዳው ነዋሪ በርካታ የልማትና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ አለበት ካሉ በኋላ "በመልካም አስተዳደር እጦት ምክንያት እኛ ማንነታችን ራያ ነው፤ ስለዚህም በራሳችን ሰዎች መተዳደርና መዳኘት አለብን ማለት የጀመረ የህብረተሰብ ክፍል አለ" ብለዋል።
በትግራይ ምክር ቤት ውስጥ የወረዳው ህዝብ ተወካይ የሆኑት ወይዘሮ ጃኖ ንጉሰ ደግሞ "እኛ ትግራዋይም አማራም አይደለንም፤ እኛ ራያ ነን የሚሉም አሉ። ይህ ተግባር የፍትህ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄ ያለበትን የህብረተሰብ ክፍል ለማጋጨት እየተደረገ ያለ ነገር ነው። እንደዚህ አይነት ጥያቄ በህጋዊ መንገድ መጠየቅ አለበት።" ብለዋል።
ምንጭ፦ BBC

TIKVAH-ETHIOPIA via @like
"ኢትዮጵያን በዚህ ሰአት #እያደማት ያለው ከአብራኳ የወጣ #እውቅና ፈላጊ የፌስቡክ አክቲቪስት እና የዩትዩብ ጡረተኛ ዜጋዋ ነው።"
©አዲሲቷ ኢትዮጵያ እኔ ነኝ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©አዲሲቷ ኢትዮጵያ እኔ ነኝ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
TIKVAH-AID‼️በመጪዎቹ 10 ቀናት የሁለት ሰዎችን የህክምና ወጪ ለማገዝ ከፍተኛ ርብርብ እናደርጋለን። ጉዳዮቹ ጊዜ የሚሰጣቸው አይደሉም!
አስቸኳይ‼️
1. ወጣት ሀያት(20 ዐመቷ ነው) የኩላሊት እና የአጥንት ህመም ያጋጠማት እህታችን ናት። አጠቃላይ የህክምና ወጪው ለጊዜ አልታወቀም።
TIKVAH-AID ለወጣት ሀያት የህክምና ወጪ እገዛ ለማድረግ 200,000 ብር ለማሰባሰብ ታቅዷል። (ሁኔታዋ አሳሳቢ እና አንገብጋቢ ነው)
2. ህፃን በያናስ(የ7 ወር ልጅ) የልብ ህመም ያጋጠመው ልጃችን እና ወንድማችን። ለኦፕሬሽን የሚያስፈልገው የገንዘብ መጠን ከ8,500-10,000 ዶላር.
TIKVAH-AID ለህፃን በናያስ ህክምና የ150,000 ብር ድጋፍ ለማሰባሰብ አቅዷል።
.
.
ውድ የTIKVAH ቤተሰቦች በቀጣይ ጊዜ ወጥ የሆነ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መንገድ እስኪፈጠር ለአሁን በየግል አካውንቶቻቸው ድጋፍ እናደርጋለን።
.
.
ከዛሬ ማክሰኞ 13/02/2011 - ቅዳሜ 18/02/2011 ለሀያት ህክምና 200,000 ብር እናሰባስባለን።
.
.
ከሰኞ - አርብ ለህፃን በናያስ የህክምና ወጪ 150,000 ብር እናሰባስባለን!
.
.
25,000 የቤተሰባችን አባል ቢሳተፍ፦
25,000×15=375,000 ብር በትንሹ!(የሁለት ሰው የህክምና ወጪ አገዝን ማለት ነው!)
#እንችላለን!
@tsegabwolde @tikvahaid

TIKVAH-AID‼️
ወጣት ሀያት ኑር ሁሴን - አስቸኳይ!
🔹ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000230747648 ወ/ሮ ሰዓዳ እንድሪስ ሙሀመድ(ወላጅ እናቷ)
ለተጨማሪ መረጃ፦ 0911 94 86 82
.
.
ከTIVAH-ETH ቤተሰብ ውስጥ፦
14,000×15 ብር=ለሀያት ህክምና 200,000 ብር ድጋፍ ማድረግ ቻልን ማለት ነው።
📱በሞባይል ባንኪንግ ተጠቅማችሁ ድጋፋችሁን ማድረግ ጀምሩ!
ከዛሬው የሻይ ወጪያችን ላይ 15 ብር ብንቀንስ ለእህታችን መሆን እንችላለን!