ተጀምሯል! የመጀመሪያዎቹ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባላት ድጋፋቸውን፦
200 ብር
50 ብር
30 ብር እና
15 ብር በመስጠት ጀምረውታል!
14,000×15 ብር=ለሀያት ህክምና 200,00 ብር እገዛ ማድረግ ቻልን ማለት ነው!
5 ቀን!
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ‼️
@tsegabwolde @tikvahaid
200 ብር
50 ብር
30 ብር እና
15 ብር በመስጠት ጀምረውታል!
14,000×15 ብር=ለሀያት ህክምና 200,00 ብር እገዛ ማድረግ ቻልን ማለት ነው!
5 ቀን!
ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ‼️
@tsegabwolde @tikvahaid
ሀያት ኑር ሁሴን‼️ ስሙ እንዲጠቀስ ያልፈለገ የTIKVAH-ETH ቤተሰብ አባል ለሀያት ህክምና የ5,000 ብር ድጋፍ አድርጓል።
ፈጣሪ ያክብርልን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፈጣሪ ያክብርልን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለቻናላችን ቤተሰብ አባላት እና ለማስታወቂያ አሰሪዎች‼️
በሀያት ዘመቻ ምህንያት ዛሬ መቅረብ የነበረባቸው መረጃዎች እና ማስታወቂያዎች ከምሽት 1:30 ጀምሮ ይቀርባሉ።
ከታላቅ ይቅርታ ጋር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
በሀያት ዘመቻ ምህንያት ዛሬ መቅረብ የነበረባቸው መረጃዎች እና ማስታወቂያዎች ከምሽት 1:30 ጀምሮ ይቀርባሉ።
ከታላቅ ይቅርታ ጋር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሰበር ዜና‼️የእንግሊዙ ስካይ ኒውስ ጋዜጠኝ #ካሾጊ በድን በቱርክ የሳውዲ ቆንስላ መኖሪያ ቤት የግቢ አትክልት ውስጥ #ተቀብሮ መገኘቱን አስታታወቀ። ምንጮችን ጠቅሶ እንደዘገበው የሻኮጂ አስከሬን ተቆራርጧል፤ ፊቱ ተሸልቷል።
via ~ Awaze News
@tsegabwolde @tikvahethiopia
via ~ Awaze News
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር #ደመቀ_መኮንን ሳዑዲ አረቢያ ናቸው። አቶ ደመቀ ወደ ሳዑዲ አረቢያ ያቀኑት በሀገሪቱ በሚደረገው አለም አቀፍ የንግድ ጉባዔ ለመካፈል ነው። እግረ መንገዳቸውንም ከሳዑዲ ባለስልጣናት ጋር በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ይመካከራሉ ብሏል ቃል አቀባያቸው።
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia