#UPDATE
ረቡዕ ጥቅምት 25 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋት 2:00 ሰዓት ላይ በፖሊስ ተወስዶ የታሰረው የአውሎ ሚዲያ የዜና እና ወቅታዊ ጉዳዮች ክፍል ዋና አዘጋጅ የሆነውን ጋዜጠኛ በቃሉ አላምረው ፍርድ ቤት ቀርቦ የቀረበበት ክስ ከዚህ በታች የተዘረዘረው ነው ፦
1. ከትግራይ ክልል አመራሮች ትገናኛለህ፣ ቃለ-መጠይቅ ትሰራለህ።
2. መንግስትን ትተቻለህ፣ መንግስትን የሚንቋሽሽ ፅሑፍና ዘገባ ትሰራለህ።
3. መንግስት በዓለም አቀፍ ደረጃ ስሙ እንዲጠልሽ እና ተቀባይነት እንዳያገኝ በማሰብ ከውጭ ኋይሎች ትፃፃፋለህ።
4. ብሄር ከብሄር የሚጋጭ ዜና ትሰራለህ፣ ግጭት የሚቀሰቅስ የፎቶ ቅንብር ትጠቀማለህ።
5. የእርስ-በርስ ጦርነት እንዲደረግ ታነሳሳለህ።
ፖሊስ የተሟላ መረጃና ማስረጃ ለማቅረብ የ14 ቀን ተጨማሪ ጊዜ እንዲሰጠው የጠየቀ ሲሆን ፍርድ ቤት 6 ቀን ፈቅዷል።
Via AWLO MEDIA
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia

TIKVAH-ETHIOPIA
#FDREDefenseForce የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሠራዊት ምክትል ኤታማዦር ሹም እና የኦፕሬሽን ዘርፍ ኃላፊ የሆኑት ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ መከላከያ ሰራዊቱ ፦ - ዳንሻን - ባከርን - ከሽራሮ አስከ ሽሬ ያሉ አካባቢዎች ሙሉ በሙሉ ተቆጣጥሮ ወደ ፊት እየገሠገሠ ነው ብለዋል። መከላከያ "በከሀዲ ቡድኑ" እጅ ያሉ ከባድ መሳሪያዎች ሙሉ በሙሉ አውድሟልም ብለዋል። ጄኔራል ብርሃኑ…
#FDREDefenseForce
ሀገር መከላከያ ሰራዊት ማይዳሊ ፣ ልጉዲ ፣ የሁመራ አየር ማረፊያና የሁመራ ሱዳን መንገድን እንደተቆጣጠረ ተገለፀ።
ይህንን የገለፁት መከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ናቸው።
ሜጀር ጄኔራል መሀመድ ተሰማ፥ "ሰራዊቱ በምዕራብ ግንባር እያደረገ ያለውን የማጥቃት እርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል" ሲሉ ለኢዜአ ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

የፈረንሳይ ዜና አገልግሎት በጦርነቱ የቆሰሉ 98 የመከላከያ ወታደሮች በአማራ ክልል ሰሜናዊ ክፍል የህክምና እርዳታ እንደተደረገላቸው ዘግቧል።
በሳንጃ ከተማ የሚሰሩ አንድ የህክምና ባለሞያ ለሚዲያው እንደተናገሩት በጥይት የቆሰሉ ዘጠና ስምንት ወታደሮች ህክምና ተደርጎላቸዋል።
የጤና ባለሞያው እንዳገለፁት ሁሉም የመከላከያ ሰራዊት አባላት እንደሆኑ ገልፀዋል።
በሆስፒታሉ የሞተ ሰው እንደሌለ የገለፁ ሲሆን ከባድ ጉዳት የደረሰባቸው ወደ ጎንደር እና ሌሎች ቦታዎች መወሰዳቸውን ተናግረዋል።
በትግራይ ክልል የስልክና የኢንተርኔት አገልግሎት በመቋረጡ በይፋዊ መግለጫ ማረጋግጥ አልተቻለም ተብሏል። (AFP)

ዛሬ ጥዋት በመቐለ ከተማ የአውሮፕላን ጥቃት መፈፀሙን ዶቼ ቨለ (DW) ዘግቧል።
ጥዋት 1:45 የመጀመሪየው የአውሮፕላን ድምፅ በመቐለ ኩያ አካባቢ ጥቃት መፈፀሙና መቃወሚያ ሊሆን የሚችል የከባድ መሳሪያ ተኮስ እንደነበር ነዋሪዎች አረጋግጠዋል።
ሌላ የተዋጊ አውሮፕላን ድምፅ እና የፀረ አውሮፕላን ድምፅ ረፋድ 5:00 አካባቢ በመቐለ ምስራቃዊ አካባቢ ተሰምቷል።
በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት ይኑር አይኑር የትግራይ ክልል ያለው ነገር የለም።
የፌዴራሉ መንግስትም ድብደባውን ስለመፈፀሙ ማብራሪያ አልሰጠም።
* አቶ ጌታቸው ረዳ "ለትግራይ ቴሌቪዥን" በመቐለ አካባቢ ድብደባ ለማካሄድ የተላከ የውግያ ጀት ተመቶ ወድቋል ሲሉ ተናገረዋል።

#COVID19Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,324
• በበሽታው የተያዙ - 474
• ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ከበሽታው ያገገሙ - 818
በአጠቃላይ በሀገራችን 99,675 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ፤ የ1,523 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 59,766 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
316 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 5,324
• በበሽታው የተያዙ - 474
• ህይወታቸው ያለፈ - 5
• ከበሽታው ያገገሙ - 818
በአጠቃላይ በሀገራችን 99,675 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ፤ የ1,523 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 59,766 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
316 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#FDREDefenseForce
እየተካሄድ ያለው ጦርነት 5 ቀን ሆኖታል።
የመከላከያ ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ ዛሬ መግለጫ ሰጥተዋል።
ማክሰኞ ምሽት "ህወሓት" ውስጥ ያለው ኃይል የቀጠናውን መብራት በማጥፋትና የስልክ ግንኙነትን በማቋረጥ ሰራዊቱ እርስ በእርስ እንዳይገናኝ በማድረግ ከውስጥ እና ከውጭ ጥቃት መሰንዘሩን አስታውሰዋል።
አሁን እየተካሄደ ባለው ጦርነት የሀገር መከላከያ ሰራዊት ድል እያስመዘገበ እና በርካታ ቦታዎችን በቁጥጥሩ ስር እያደረገ መሆኑን ገልፀዋል።
ሀገር መከላከያ ሰራዊት ሀገርን ከጥፋት የማዳን ተልዕኮውን በአጭር ጊዜ ያጠናቅቃል ብለዋል።
* ሙሉ መግለጫው (14 MB) ከላይ ተያይዟል።

በትግራይ ክልል እየተካሄደ ያለው ጦርነት 6ኛ ቀኑን ይዟል።
የትግራይ ክልል ፕሬዝደንት ዶክተር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል ጦርነቱ ቆሞ ድርድር እንዲካሄድ መጠየቃቸውን #BBC አስነብቧል።
ዶክተር ደብረጽዮን የአፍሪካ ሕብረት በፌደራል እና ትግራይ ጉዳይ ጣልቃ ገብቶ ጦርነቱን እንዲያስቆም መጠየቃቸው ተሰምቷል።
በተመሳሳይ ሮይተርስ ዶ/ር ደብረጽዮን ጦርነቱ ቆሞ ድርድር እንዲደረግ መጠየቃቸውን ትናንት ምሽት አስነብቧል።
ጠ/ሚ ዶክተር አብይ አህመድ ትናንት ለውጪ ማህብረሰቡ በእንግሊዘኛ ቋንቋ ባደረጉት ንግግር መንግሥት የጀመረውን ህግ የማስከበር እርምጃ ያጠናቅቃል ብለዋል።

#AddisAbaba
በአዲስ አበባ ከዛሬ ጥቅምት 30 ጀምሮ አዲስ የነዋሪዎች መታወቂያ መሰጠትና የመሸኛ አገልግሎት ላልተወሰነ ጊዜ ተቋረጠ።
ይህን የገለፀው የአ/አ ወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ነው።
የመታወቂያ እድሳት እና ምትክ መስጠት ግን አልተቋረጠም።
አዲስ መታወቂያ መስጠቱ የቆመው ወቅታዊው ሁኔታ ጋር በተያያዘ አዳዲስ መታወቂያ ተሰጥቶ ለተለያዩ እኩይ ዓላማ መጠቀሚያ እንዳይሆኑ ቁጥጥር ለማድረግ ነው ተብሏል።
Via Sheger FM 102.1

#UPDATE ዛሬ ጥዋት በመቐለ ከተማ የአውሮፕላን ጥቃት መፈፀሙን ዶቼ ቨለ (DW) ዘግቧል። ጥዋት 1:45 የመጀመሪየው የአውሮፕላን ድምፅ በመቐለ ኩያ አካባቢ ጥቃት መፈፀሙና መቃወሚያ ሊሆን የሚችል የከባድ መሳሪያ ተኮስ እንደነበር ነዋሪዎች አረጋግጠዋል። ሌላ የተዋጊ አውሮፕላን ድምፅ እና የፀረ አውሮፕላን ድምፅ ረፋድ 5:00 አካባቢ በመቐለ ምስራቃዊ አካባቢ ተሰምቷል። በጥቃቱ የደረሰ ጉዳት ይኑር…
#FDREDefenseForce
የመከላከያ ሠራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ "የሕወሓት ቡድን" የሀገር መከላከያ ጦር ጄት መትቼ ጥያለሁ ሲል የገለጸው 'ፍጹም ሐሰት' ነው አሉ።
አየር ኃይሉ አሁንም ቢሆን የተመረጡ ቦታዎችን ማጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል።
ቡድኑ በመከላከያ ኃይል እየደረሰበት ባለው ጥቃት በርካታ ይዞታዎችን እየለቀቀ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ሜ/ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፥ "በርካታ የክልሉ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻዎች በሰላም እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ" ሲሉ ለኢዜአ ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የመከላከያ ሠራዊት ኢንዶክትሪኔሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል መሐመድ ተሰማ "የሕወሓት ቡድን" የሀገር መከላከያ ጦር ጄት መትቼ ጥያለሁ ሲል የገለጸው 'ፍጹም ሐሰት' ነው አሉ።
አየር ኃይሉ አሁንም ቢሆን የተመረጡ ቦታዎችን ማጥቃቱን አጠናክሮ ቀጥሏል ብለዋል።
ቡድኑ በመከላከያ ኃይል እየደረሰበት ባለው ጥቃት በርካታ ይዞታዎችን እየለቀቀ ነው ሲሉ ገልፀዋል።
ሜ/ጄኔራል መሐመድ ተሰማ፥ "በርካታ የክልሉ ልዩ ኃይል እና ሚሊሻዎች በሰላም እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ" ሲሉ ለኢዜአ ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#UPDATE
የሀገር መከላከያ ፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ጸጥታ ኃይል በመተከል ዞን ዳንጉር ወረዳ ተደጋጋሚ ጥቃት ሲያደርሱ ከነበሩ ውስጥ 16 ሽፍቶች መደምሰሳቸውን አሳውቀዋል።
አካባቢው ላይ "ዘላቂ ሠላም" ለማምጣት እየሠሩ የሚገኙት የሀገር መከላከያ ሠራዊት ፣ የፌዴራል ፖሊስ እና የክልሉ የጸጥታ ኃይል ትናንት ከሽፍቶች ጋር ባደረጉት ውጊያ 16ቱን እንደደመሰሱ የገለፁት።

#FederalPoliceCommission
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር ጄነራል እንዳሻው ጣሰው አሁን በተደረገው የአመራር ምደባ መሰረት ከፌደራል ፖሊስ ኮምሽን ወደ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሹመት ተመደበው ተዘዋውረዋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮምሽነር ጄነራል እንዳሻው ጣሰው አሁን በተደረገው የአመራር ምደባ መሰረት ከፌደራል ፖሊስ ኮምሽን ወደ ብሄራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት በሹመት ተመደበው ተዘዋውረዋል።
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሽምግልናውን ጥያቄ ሳይቀበሉ ቀሩ !
ጠ/ሚ ዶ/ር አቢይ አህመድ በምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) የቀረበውን የሽምግልና ጥሪ ሳይቀበሉ ቀርተዋል።
የቀጣናዊው ተቋም መሪ የሱዳኑ ጠቅላይ ሚኒስትር አብደላ ሃምዶክ በአራት የተለያዩ ጊዜያት ስልክ በመደወል የኢትዮጵያ አቻቸውን ለማግባባት ያደረጉት ጥረት ሳይሳካ ቀርቷል፡፡
ሱዳን ትሪቢውን የሃምዶክን ቢሮ አጣቅሶ የዘገበውን ሂቃያት ጋዜጣን ዋቢ አድርጎ በድረ ገጹ እንዳሰፈረው ዘገባ ከሆነ ጠ/ሚ አቢይ ጉዳዩ ዓለም አቀፋዊ መልክ ሊይዝ የማይገባውና የሃገር ውስጥ ጉዳይ ነው ብለዋል። [Al Ain]

#BidenHarris
በአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትረምፕን ያሸነፉት ጆ ባይደን ከወዲሁ የአስተዳደር ርክክብ ዝግጅት ፈጥነው ጀምረዋል።
በመጪው ጥር 20 (እ.አ.አ) ቃለ መሃላ ፈጽመው ሲረከቡ ቁልፍ የሆኑ የትረምፕ ፖሊሲዎችን ይቀለብሳሉ ተብሏል።
ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ፥ ጆ ባይደን 'በጠባብ አጠቃላይ ድምጽ' ባሸነፉባቸው ክፍለ ግዛቶች ላይ የተፈጸሙ የድምጽ ቆጠራ መዛባቶች ሲፈተሹ ውጤቶቹ ተቀልብሰው አሸናፊ እኔ እሆናለሁ በማለት ክሶች መስርተዋል።
ተመራጩ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን እና ምክትላቸው ካማላ ሃሪስ ትናንት የሽግግር ዌብሳያታቸውን ከፍተዋል።
ፕሬዚዳንት ትረምፕ በምርጫው መሸነፋቸውን ለመቀበልም ሆነ ለጆ ባይደን ስልክ ደውለው ለማነጋገር ፈቃደኛ አልሆኑም ሲል #ቪኦኤ በድረገፁ አስነብቧል።

#EthiopianAirlines በዛሬው ዕለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ ሁለት እጅግ ዘመናዊ የኤርባስ ኤ 350 አውሮፕላኖችን መረከቡን አሳውቋል። ይህንን በተመለከተ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ያስተላለፉት መልዕክት ከላይ ተያይዟል። በነገራች ላይ አየር መንገዱ ከኤር ባስ ፋውንዴሽን ጋር በመተባበር አዳዲሶቹ አውሮፕላኖች ጭኖ ያመጣውን የእርዳታ እቃዎች ለጤና ጥበቃ…
#EthiopianAirlines
አቶ ተወልደ ገብረማርያም አየር መንገዱ ያስገባቸው ኤርባስ ኤ-350 አውሮፕላኖች የገበያ ተወዳዳሪነቱን ይጨምራል ሲሉ ተናገረዋል።
አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ፥ አዲስ የገቡት አውሮፕላኖች አየር መንገዱ ከዚህ በፊት ከነበረው ተመሳሳይ አውሮፕላኖች ጋር ሲነጻጸሩ ዘመናዊና የተሻሉ ናቸው ብለዋል።
"አውሮፕላኖቹ አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ዘርፍ የተሻለ ተወዳዳሪ እንዲሆን ያስችሉታል" ሲሉም ገልፀዋል።
አዳዲሶቹ አውሮፕላኖች ኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከል የተሻለ ሥራ ለመስራት እንደሚያግዙ አቶ ተወልደ #ለኢዜአ ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አቶ ተወልደ ገብረማርያም አየር መንገዱ ያስገባቸው ኤርባስ ኤ-350 አውሮፕላኖች የገበያ ተወዳዳሪነቱን ይጨምራል ሲሉ ተናገረዋል።
አቶ ተወልደ ገ/ማርያም ፥ አዲስ የገቡት አውሮፕላኖች አየር መንገዱ ከዚህ በፊት ከነበረው ተመሳሳይ አውሮፕላኖች ጋር ሲነጻጸሩ ዘመናዊና የተሻሉ ናቸው ብለዋል።
"አውሮፕላኖቹ አየር መንገዱ በዓለም አቀፍ የአቪዬሽን ዘርፍ የተሻለ ተወዳዳሪ እንዲሆን ያስችሉታል" ሲሉም ገልፀዋል።
አዳዲሶቹ አውሮፕላኖች ኮቪድ-19 ወረርሽኝን በመከላከል የተሻለ ሥራ ለመስራት እንደሚያግዙ አቶ ተወልደ #ለኢዜአ ተናግረዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19Ethiopia
የባለፉት 24 ሰዓት የኮቪድ-19 ሪፖርት ፦
• የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ - 3,889
• በበሽታው የተያዙ - 307
• ህይወታቸው ያለፈ - 7
• ከበሽታው ያገገሙ - 944
በአጠቃላይ በሀገራችን 99,982 ሰዎች በበሽታው መያዛቸው ሲረጋገጥ፤ የ1,530 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 60,710 ሰዎች ከበሽታው አገግመዋል።
290 ሰዎች በፅኑ ታመው የህክምና ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል።

Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Inside Story | How far will Abiy Ahmed go with his operation in Tigray region ?
Guests :
• William Davison - Senior Analyst for Ethiopia at International Crisis Group.
• Mustafa Omer - President of Somali Regional State of Ethiopia and Executive Committee member of the governing Prosperity Party.
• Mesenbet Assefa - Assistant Professor of Law at Addis Ababa University School of Law
VIDEO : 36 MB (WiFi)
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
Guests :
• William Davison - Senior Analyst for Ethiopia at International Crisis Group.
• Mustafa Omer - President of Somali Regional State of Ethiopia and Executive Committee member of the governing Prosperity Party.
• Mesenbet Assefa - Assistant Professor of Law at Addis Ababa University School of Law
VIDEO : 36 MB (WiFi)
@tikvahethiopiaBOT @tikvahethiopia
#FDREDefenseForce
መከላከያ ሰራዊት የሁመራ ኤርፖርትን በቁጥጥሩ ስር እንዳዋለ ገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪ በርካታ የልዩ ኃይል አባላት ፣ ፖሊስ እና ሚሊሻዎች እጃቸው እንደሰጡ ገልጿል።
ከላይ የተያያዙት ፎቶዎች የሁመራ ኤርፖርት አሁናዊ ገፅታን የሚያሳዩ ናቸው ብሎ ብሄራዊው የቴሌቪዥን ጣቢያ (etv) አሰራጭቷቸዋል።