#udate ሶማሌ ክልል⬇️
በሶማሌ ክልል በጅግጅጋ ከተማ በተፈጸመው ጥቃት ሴቶች ለተለያዩ ጉዳቶች የተጋለጡ ሲሆን ሚኒስቴር መ/ቤቱ ከተለያዩ አጋር አካላት ጋር በመተባበርና ባለሙያዎችን ወደ ቦታው በመላክ ከፍተኛ ጉዳት የደረሰባቸው ሴቶች #የስነልቦናና ማበራዊ ድጋፍ እንዲያገኙ አድርጓል፡፡
ከነዚህም መካከል ቀጣይነት ያለው ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው 7 ሴቶች ወደ አዲስ አበባ መጥተው አስፈላጊውን የተሀድሶ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማድረግ በተደረገው ጥረት ተጎጂዎች በዛሬው ቀን አዲስ አበባ የገቡ ሲሆን አገልግሎቱን ወደሚያገኙበት ማዕከል እንዲገቡ ተደርጓል፡፡
ክብርት ወ/ሮ አስቴር ዳዊት የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር የሴቶች ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ እና የተባበሩት መንግስታት የሴቶች ኤጀንሲ
(UN Women) የኢትዮጵያ #ተጠሪ በቦታው በመገኘት አቀባበል በማድረግ ጉዳት የደረሰባቸውን ሴቶች አነጋግረዋል፡፡
ምንጭ፦ የሴቶችና ህጻናት ጉዳይ ሚኒስቴር
@tsegabwolde @tikvahethiopia

10ኛ ክፍል📌ለሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ኤጀንሲ ቀርበት ያለው የቻናላችን አባል እንደገለፀልኝ ውጤት ዛሬ ይፋ መደገሩን ገልፆ ተማሪዎች ውጤታቸውን ሊያዩ ያልቻሉት ከኔትዎርክ ችግር አንፃር ሊሆን ይችላል ብሏል። በተለይ የ10ኛ ክፍል ተማሪ ቁጥር በሚሊዮን የሚቆጠር ከመሆኑ አንፃር እንዲህ አይነት ችግር ያጋጥማል ብሎኛል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ግብፅ ድርድሩን አቋረጠች⬇️
ግብጽ የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ከኢትዮጵያና ሱዳን ጋር ስታደርገው የነበረውን የሞት ሽረት ድርድር #አቋረጠች፡፡
ግብጽ እንዲጀመር ስትወተውተው ከቆየችው የሕዳሴ ግድብ ውሀ አሞላል ድርድር ራሷን ማግለሏን ተረጋግጧል፡፡
የግብጽ እርምጃ #ያልተጠበቀና አስገራሚ ሆኗል፡፡ የግብጽ አቋም ከድርድሩ ጠቅልሎ መውጣት ይሁን ጊዜያዊ ማፈግፈግ ግልጽ አልሆነም፡፡
ግብጽ ይሕን አቋም የወሰደችው በኢትዮጵያ በኩል በሕዳሴው ግድብ ላይ የተፈጠረውን #ደንቃራ እንደ መልካም አጋጣሚ በመውሰድ፣ በግድቡ ዙሪያ ስትራቴጂዋን በመከለስ ለመመለስ ጊዜውን መጠቀም ፈልጋ ሊሆን እንደሚችል ተጠቁሟል፡፡
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ

ከፓዌ⬇️
"በቀን 1/13/2010 ዓ/ም በተከሰተው የትራፊክ አደጋ በሰው ህይወትና ንብረት ጉዳት ደርሷል። አደጋው የተከሰተው አማራ ክልልና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከሚያገናኘው ካር ተራራ ሲሆን ጉዳት የተረሰባቸው ተጎጂዎች በፓዌ ሆስፒታልና በቻግኒ ሆስፒታል የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል።
ፓዌ ሆስፒታል ከገቡ ተጎጂዎች በ4 ሰዎች ከባድ ጉዳትና በ3 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሷል። ከባድ ጉዳት ዓይነትም የጭንቅላት መጎዳት ፣ የጀርባ አጥንትና የእግር ስብራት መሆኑን ከሆስፒታሉ በስልክ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
መረጃው እስከ ተጠናከረበት ድረስ የ2 ሰዎች ህይውት አልፏል። ወደ ቻግኒ ከተወሰዱ ተጎጂዎች አንድ ቀላል አደጋ ያጋጠመ ሲሆን አደጋውን ያስከተለው ተሽከርካሪ ኮድ 3 አ.ማ ታርጋ ቁጥር 13239 መሆኑ ሲሆን የአደጋው መንስኤም የአሽከርካሪው ጥንቃቄ ጉድለትና የመንገዱ ሁኔታ መሆኑን የማንዱራ ወረዳ ፖሊስ አስታውቋል። ከሟቾች ውስጥም አንድ ወንድና አንድ ሴት መሆኑን ለማወቅ ችለናል።#tespha get."
@tseganwolde @tikvahethiopia

Flightradar24 report⬆️
"Ethiopian Airlines flight ET858 and Neos flight NO252 #narrowly avoided a mid-air collision at 37,000 feet over Kenya last week. TCAS (traffic collision avoidance system) alerted ET858 to climb to avoid a collision."
"የሲቪል አቪዬሽኑ ኮሎኔል ወሰንየለህ ሁነኛው ባለፈው ቅዳሜ "በጣም ውሸት ነው" ብለው አሳውቀውኝ ነበር።"
📌ይህን ያለው የAP ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ነው።

#update ኢትዮ ቴሌኮም⬆️
ኢትዮ ቴሌኮም አለም አቀፍ የሞባይል አየር ሰአት የመሙላት አገልግሎት መስጠት ጀመረ።
አዲሱ #ኤሌክትሮኒክስ የሞባይል አየር ሰአት መሙያ አገልግሎት የቅድመ ክፍያ እና የጥምር ሞባይል አገልግሎት ተጠቃሚ ደንበኞች በውጭ ሀገር የሚገኙ ዘመድ ወዳጆቻቸው ወደ ሞባይል ቁጥራቸው የአየር ሰአት #እንዲልኩላቸው የሚያስችል ነው።
በውጭ ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን በኢትዮጵያ ለሚገኙ ዘመድ ወዳጆቻቸው የሞባይል አየር ሰአት በመሙላት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክቶችን እንዲለዋወጡም ያግዛቸዋል።
ተጠቃሚዎች ይህን የኤሌክትሮኒክ የአየር ሰአት መሙላት አገልግሎት በመጠቀም ከ25 ብር ጀምሮ ወደ ሀገር ቤት ለሞባይል ስልክ ተጠቃሚ ዘመዶቻቸው የአየር ሰአት #መግዛት እና #መላክ ያስችላቸዋል።
አገልግሎቱ በመላው አለም ተደራሽነት ባላቸው ሀገሮች በቀን 24 ሰአት እና የበአል ቀኖችን ጨምሮ በሁሉም ቀናት የሚሰጥ በመሆኑ ዜጎች ጊዜና ቦታ ሳይገድባቸው የአየር ሰአት እንዲገዙ እና በስጦታም እንዲልኩ ያስችላቸዋል ተብሏል።
ይህ በኤሌክትሮኒክ አየር ሰአት የመግዛት አገልግሎት ለ2G፣ 3G እና 4G የሞባይል አገልግሎት አይነቶች በመቅረቡ ሁሉም የቅድመ ክፍያ እና የጥምር አገልግሎት ሞባይል ደንበኞች ተጠቃሚ ይሆናሉ።
ደንበኞች www.senditoo.com እንዲሁም www.worldremit.com በመጠቀም የአየር ሰአት መግዛት እና ወደዘመድ ወዳቾቻችው መላክ የሚችሉ ሲሆን ሞባይላቸው ላይ ሂሳብ መሞላቱን የሚያረጋግጥ አጭር የፅሁፍ መልእክት ከ994 ይደርሳቸዋል።
መልእክቱ የተገዛውን የአየር ሰአት መጠን በብር እና የሞሉትን የገንዘብ መጠን የሚያበቃበትን ቀን የሚያመለክት ይሆናል።
አገልግሎቱ በገበያ ላይ የዋለ ሲሆን ዜጎች ከላይ የተጠቀሱትን አድራሻዎች በመጠቀም የኤሌክትሮኒክ የአየር ሰአት የመሙላት አገልግሎት ተጠቃሚ መሆን እንደሚችሉ ኢትዮ ቴሌኮም አስታውቋል።
©etv

ትዝብት📌የሀገር አቀፍ ትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ የ10ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታቸውን ከ12 ሰዓት ጀምረው ማየት እንደሚችሉ በትልልቅ የመንግስት እና የግል መገናኛ ብዙሀን አሰራጭቷል። ይህ በተባለበት ሰዓት ተማሪዎች ውጤት ይታይባታል በተባለበት ድረገፅ እና የSMS ቁጥር ያለማያቋረጥ ሙከራ ቢያደርጉም ምንም ውጤት ለማየት አልቻሉም። ዝግጅት ካልተደረገበት እና ሲስተሙ በአግባቡ የማይሰራ ከሆነ ለምን ለህዝብ ይፋ ተረገ?? ይህን መሰሉ አሰራር የተቋሙን ታማኝነት ያሳጣዋል። በሌላ በኩል ተቋሙ ውጤት ማይታይበት ችግሩ ምን እንደሆነና ለምን እንዲህ ሊሆን እንደቻለ በመግለፅ ህዝቡን ይቅርታ ሊጠየቅ ይገባው ነበር። ብዙ ተማሪዎችን እና ወላጆችን በአሰራር ክፍተት #ማስጨነቅ ፍፁም ተገቢ #አይደለም። ሊታረም ሊስተካከል ይገባዋል።
ህዝብ ይከበር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ህዝብ ይከበር!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከነገ ጀምሮ📌አፋን ኦሮሞ እንማር! ቃንቄ ገዳ! QAANQEE GADAA!
.
.
በመጀመሪያው ዙር አፋን ኦሮሞ እና ትግርኛን እንማራለን! ለዚህም ዝግጅት ተጠናቋል!
1:00 ምሽት እንገናኝ!
የ @tikvahethedu ቻናል ተቀላቀሉ ሼር!

ቅምሻ!
📌የቁቤ ፊደላት ለምንና መቼ ይደጋገማሉ??
▪️አናባቢዎች ለምን እና መቼ ይደጋገማሉ?
▪️ተነባቢዎች ለምን እና መቼ ይደጋገማሉ?
.
.
NAGAA GAAFACHUU(ነጋ ጋፈቹ)
የሰላምታ አቀራረብ
▪️Akkam bulte?(አከም ቡልቴ?)
እንደምን አደርክ? እንደምን አደርሽ?
▪️Nagaadha.Fayyaadha(ነጋዳ ፈያደ)
ደህና ነኝ
.
.
እደጅማሬ አስፈላጊ የተባሉትን ጉዳዮች እንምለከታለን።
ነገ ከምሽቱ 1 ሰዓት ጀምሮ በ @tikvahethedu እንገናኝ!
ብዙ ብዙ እንማራለን!
ብዙ ብዙ እናውቃለን!

ቀጠሮ📌ነገ ቅዳሜ አዲስ ዓመትን ምክንያት በማድረግ #ንፁ አከባቢን ለመፍጠር የአዲስ አበባ ከንቲባው በተገኙበት አከባቢን የማፅዳት ቀን ይጀመራል። ይሄን አከባቢ የማፅዳት ቀን በፊት #አውራሪነት የሚመራው ኢትዮጵያ ቡና ነው። እናም 1 ሰዓት ላይ ፒያሳ መዘጋጃ በር ላይ ሁሉም አንዳንድ መጥረጊያ ይዞ እንዲገኝ ክለቡ ጥሪ ያቀርባል። ስት መጡም የክለቡ ደጋፊዎች ክለቡን የሚገልፁ ነገሮችን ይዛችሁልኝ ተገኙም ብሏል።
📌 ከፒያስ መዘጋጃ ጀምሮ እስከ ስታድየም ለኛ ተሰጥቷል ብሏል ክለቡ።
የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች!
@tsegabwolde @tikvahethipia