ከፓዌ⬇️
"በቀን 1/13/2010 ዓ/ም በተከሰተው የትራፊክ አደጋ በሰው ህይወትና ንብረት ጉዳት ደርሷል። አደጋው የተከሰተው አማራ ክልልና ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ከሚያገናኘው ካር ተራራ ሲሆን ጉዳት የተረሰባቸው ተጎጂዎች በፓዌ ሆስፒታልና በቻግኒ ሆስፒታል የህክምና ዕርዳታ እየተደረገላቸው ይገኛል።
ፓዌ ሆስፒታል ከገቡ ተጎጂዎች በ4 ሰዎች ከባድ ጉዳትና በ3 ሰዎች ላይ ደግሞ ቀላል ጉዳት ደርሷል። ከባድ ጉዳት ዓይነትም የጭንቅላት መጎዳት ፣ የጀርባ አጥንትና የእግር ስብራት መሆኑን ከሆስፒታሉ በስልክ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
መረጃው እስከ ተጠናከረበት ድረስ የ2 ሰዎች ህይውት አልፏል። ወደ ቻግኒ ከተወሰዱ ተጎጂዎች አንድ ቀላል አደጋ ያጋጠመ ሲሆን አደጋውን ያስከተለው ተሽከርካሪ ኮድ 3 አ.ማ ታርጋ ቁጥር 13239 መሆኑ ሲሆን የአደጋው መንስኤም የአሽከርካሪው ጥንቃቄ ጉድለትና የመንገዱ ሁኔታ መሆኑን የማንዱራ ወረዳ ፖሊስ አስታውቋል። ከሟቾች ውስጥም አንድ ወንድና አንድ ሴት መሆኑን ለማወቅ ችለናል።#tespha get."
@tseganwolde @tikvahethiopia

ከፓዊ⬆️
"በዛሬው እለት የፓዊ ወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር በወረዳው ሲያከናውን የቆየውን በጎ ስራዎች ማለትም የወባ መራቢያ ቦታዎች ውሃ የማፋሠስና የማጽዳት ፣ ለአረጋዊያን ቤት እድሳት፣ የተለያዩ በወረዳዋ የሚገኙ ማሽነሪዎች ፅዳትና ገንዘብ በማሠባሰብ ወላጅ አልባ ለሆኑ ህፃናት የትምህርት መርጃ መሳሪያዎች ድጋፍ ስራን በማስፋት 300 መቶ ወጣቶች የምንሆን ወደ አጎራባቻችን ከተማና የዞናችን ዋና ከተማ ግልገል በልስ ማለዳ ላይ በመድረስ የጎዳና ላይ ፅዳት፣ ዲሽ ቦይ የማፋሰስ፣ የቢጫ ቤቶች ፅዳት፣ ግልገል በለስ መንሃሪያና የማንዱራ ወረዳ ፓሊስ ጣቢያ ፅዳትን በማከናውን ተመልሰናል። ምስጋና ለፓዊ ወጣቶች በጎ አድራጎት ማህበር አቅርብልኝ። #tespha get."
@tsegabwolde @tikvahethiopia