#update አርበኞች ግንቦት 7⬇️
የአርበኞች ግንቦት 7 አመራሮች ከመስከረም 5/2011 ጀምሮ #መቀሌ፣ #አዳማና #አዲስ አበባን ጨምሮ በ32 ከተማዎች ሕዝባዊ ስብሰባ እንደሚያካሂዱ ተገለጸ፡፡
ከአቀባበል ኮሚቴ በተገኘው መረጃ እሁድ ጳጉሜ 4/2010 ብርሀኑ ነጋን (ፕ/ር) ጨምሮ አመራሮቹ ኢትዮጵያ እንደገቡ በአዲስ አበባ ስታዲየም ለሕዝቡ ንግግር ያደርጋሉ፤ የስታዲየሙ ንግግር በኢሳትና ሌሎች ቴሌቪዥን ጣቢያዎች #በቀጥታ ይተላለፋል ተብሏል፡፡ በስታዲየሙ የሚገኘውን የሕዝብ መጨናነቅ ለመቀነስ በመስቀል አደባባይ በስክሪን ንግግሩ ይተላለፋል፡፡
መስከረም 6 እና 7 በባሕርዳር እና ጎንደር፣ መስከረም 12 በአዳማ አመራሮቹ የሚገኙበት ሕዝባዊ ትዕይንት ከተካሄደ በኋላ በተከታታይ ቀናት #በመቀሌ፣ #ወልዲያ፣ #ደሴ እና #አምቦ ተመሳሳይ ፕሮግራም ይኖራል፡፡
ንቅናቄው አቀባበሉን በተመለከተ ትናንት በሰጠው መግለጫ “በዕለቱ ሥነ ሥርዓት ለማስከበርና የሕዝብን ደሕንነት ለመጠበቅ ከተሰማሩ የጸጥታ አካላት ጋር በመተባበር ታሪካዊ የአቀባበል በዓሉ በተረጋጋ ሁኔታ እንዲካሄድ” ጥሪ አቅርቧል፡፡
ምንጭ፦ ዋዜማ ራድዮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia

ውጤታችሁን ለማየት📌
በrtn 8181 እና በፈተናዎች ኤጄንሲ ድረገጽ https://app.neaea.gov.et/Home/Student ተጠቀሙ።
መልካም ዕድል!

ከገርጂ⬆️
"Hi Tsega እጅግ በጣም ከባድ የመኪና አደጋ አዲስ አበባ ገርጂ አካባቢ ከኮካብ ህንፃ ወደ አንበሳ ጋራዥ በሚወስደው መንገድ አንድ አፈር የጫነ Sino Truck ከአድ የVitz መኪና ላይ ወጠቶባታል ባሁን ሰዓት መኪናውን ለማንሳት ጥረት እየተደረገ ነው። ደሬ"
📌የጉዳት መጠንን በተመለከተ የተረጋገጠ መረጃ ሲደርሰኝ አቀርባለሁ።

10ኛ ክፍል⬆️የማለፊያ ነጥብን በተመለከተ እንዲሁም አጠቃላይ ስለ ዘንድሮው የ10ኛ ክፍል ውጤት አስመልክቶ የተዘጋጀውን ፅሁፍ ከላይ አንብቡት።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ማስታወቂያ📌ለ10ኛ ክፍል ተማሪዎች⬇️
የ10ኛ ክፍል ሐገር አቀፍ ፈተና ውጤት የወጣ ሲሆን ተማሪዎች ወይም ወላጆች ውጤታቸውን ቀጥሎ በተመለከተው የድህረ ገፅ አድራሻ መሠረተ ማወቅ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
www.app.neaea.gov.et
ቀጥሎ student result የሚለውን ይጫኑ ቀጥሎ Click here for Grade 10 result የሚለውን ይጫኑ
1ኛ. የተማሪዉ/ዋ/ን መለያ ኮድ ወይም አድሚሽን ቁጥር ማስገባት
ማሳሰቢያ፦
፨ የተማሪዉ/ዋ/ን ውጤት ለማወቅ የሚያስፈልጉ መረጃዎች
A ማለት 4 ነጥብ ነው
B ማለት 3 ነጥብ ነው
C ማለት 2 ነጥብ ነው
D ማለት 1 ነጥብ ነው
F ማለት 0 ነጥብ ነው
2ኛ. ከተዘረዘሩት የትምህርት አይነቶች ውስጥ የግድ መያዝ ያለባቸውን #የmaths, #english & #civics ውጤቶችን በመመዝገብ እና ተጨማሪ 4 የተሻሉ የትምህርት አይነት ውጤቶችን መመዝገብ በአጠቃላይ 7 የትምህርት አይነት ይሆናሉ ማለት ነው።
3ኛ. ከላይ በተዘረዘረው የነጥብ አሰጣጥ መሰረት የ7ቱን የትምህርት አይነቶች አጠቃላይ ድምር ማግኘት አና ለ7 ማካፈል ነው።
©ኢዓአት-ጅዳ