TIKVAH-ETHIOPIA
#Ethiopia : ዛሬ በማህበራዊ ሚዲያዎች ሲዘዋወር የነበረው የደመወዝ ጭማሪ መረጃ " ሐሰተኛ መረጃ ነው " ሲል የኢ.ፌ.ዴ.ሪ. መንግስት ኮሚዩኒኬሽን አገልግሎት ማምሻውን ለቲክቫህ ኢትዮጵያ በሰጠው ቃል አረጋግጧል። ዛሬ ከሰዓት አንስቶ ሲዘዋወር የነበረውን ሀሰተኛ መረጃ በርካታ ተከታይ ያላቸው አካላት / ገጾች ጭምር ምንም ሳያረጋግጡ ለህዝብ ሲያሰራጩ ነው የዋሉት። አንዳንድ ሠራተኞች እንደ ትክክለኛ…
#Ethiopia
" ማንኛውም ማሻሻያ ወይም የደመወዝ ስኬል ለውጥ ካለ ሕጋዊ ሰውነት ባላቸው እና በሚመለከታቸው አካላት ይፋ ይደረጋል " ሲል የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አሳውቋል።
ውሳኔዎቹ ሲኖሩ በዝርዝር ጥናቶችና የበጀት አጸዳደቅ ሥርዓትን ተከትለው የሚካሄዱ እንደሆኑ ገልጿል።
የትኛውንም አይነት መረጃ ሁልጊዜም በቀጥታ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ማጣራት እና ማገናዘብ ከስህተት ይታደጋልም ብሏል።
የትላንትናው አይነት የደመወዝ ማሻሻያን የሚመለከት ሐሰተኛ መረጃ እውነታዎችን ሊያዛባ እንደሚችል ጠቁሟል።
ይህም ግራ መጋባትን ከማስከተሉም ባለፈ ያልተፈለገ እንድምታ ሊያስከትል እንደሚችል አመልክቷል።
" መሰል የሚሊየኖችን ሕይወት የሚነካ ሐሰተኛ መረጃ ማሰራጨት ተገቢነት የለውም " ሲል አስገንዝቧል።
#CivilServiceCommission
@tikvahethiopia

" የጥቅምት ወር ደመወዝ ክፍያ በአዲሱ የተሻሻለው ስኬል መሆን ይጀምራል " - አቶ አህመድ ሽዴ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ፤ የጥቅምት ወር ደመወዝ ክፍያ በአዲሱ የተሻሻለው ስኬል መሆን እንደሚጀምር አሳውቀዋል። " ከጥቅምት ወር ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረግ ደመወዝ በካቢኔ ተወስኗል። ባለፉት ሳምንታት በገንዘብ ሚኒስቴር በኩል ቅድመ ዝግጅቱ አልቋል ፤ በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንም በኩል ቅድመ ዝግጅት አልቋል…
#ደመወዝ : የደመወዝ ጭማሪ ተፈቅዶና በጀቱም ጸድቆ ክፍያው ከጥቅምት ወር 2017 ዓ.ም. ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚደረግ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ዛሬ አሳውቋል።
ከገንዘብ ሚኒስቴር የተፈቀደው በጀት፣ የአፈጻጸም መመሪያውንና የክፍያ ትዕዛዙን ለ12ቱ ክልሎች፣ ለሁለቱ የከተማ አስተዳደሮችና ለፌደራል ተቋማት ዛሬ መተላለፉም ተገልጿል።
(ከጥቅምት ወር 2017 ዓ/ም ጀምሮ ተግባራዊ የሚደረገው ይፋዊ የደመወዝ ስኬል ከላይ ተያይዟል)
#CivilServiceCommission
#MekuriaHaile