TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.4K photos
1.47K videos
209 files
4.04K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ያንብቡ⬆️

ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ የተሰጠ መግለጫ! #ETH

Via ETHIOPIA LIVE UPDATE
@tsegabwolde @tikvahethiopia
”የኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ለእኛ #ኢትዮጵያዊያን ክብራችን ናት” ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ #ETH

ተጨማሪ የንብቡ👇
https://telegra.ph/ETH-09-07-14
ፎቶ📸ሆሳዕና ከተማ ነገ የሚገቡትን እንግዶች ለመቀበል በዛሬው ዕለት ሙሉ ቅድመ ዝግጅቷን አጠናቃለች። #ETH

Via Tsadiki/TIKVAH-ETH/
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወረኢሉ ከተማ⬆️

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ምዕመናን በወረኢሉ ከተማ አስተዳደር ሰልፍ እያካሄዱ ነው፡፡ #ETH

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ📸ከሰዓታት በፊት የኢትዮጵያ አየር ኃይል አባላት ጎንደር ኤርፖርት ሲደርሱ! #TIKVAH_ETHIOPIA #GONDAR #ETH

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የቲክቫህ ቤተሰቦች ሪፖርት እንዳደረጉት ከአዲስ አበባ ወደ አምቦ የሚወስደው መንገድ ሆለታ ላይ ተዘግቷል። #ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሱሉልታ ከተማ ላይ ተዘግቶ የነበረው መንገድ አሁን ክፍት ሆኗል። ተሽከርካሪዎችም እየተንቀሳቀሱ ይገኛሉ። #ETH

@tsegabwolde @tikvahethiopia


በቃፍታ ሽራሮ ብሔራዊ ፓርክ የተነሳውን እሳት መቆጣጠር እንደተቻለ ከ #GetachewM ለመስማት ተችሏል። #ETH

"The 🔥 wildfire outbreak of Kafta Sheraro national park is under control." (Getachew Mulual)

Source:- Chief warden of the park.

@tsegabwolde @tikvahethiopia