TIKVAH-ETHIOPIA
1.51M subscribers
57K photos
1.42K videos
205 files
3.9K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
Forwarded from TIKVAH-SPORT
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ዋልያዎቹ ፕሮግራም . . . . . .

የኢትዮጵያ ብሔራ ቡድን ከፊታችን ላለበት የ 2021 የአፍሪካ ዋንጫ የማጣርያ የምድቡ ሁለት ከባድ ጨዋታዎች ከነገ ጀምሮ ልምምዳቸውን በመቀሌ የሚያካሂዱ ይሆናል ፡፡

በዚህም መሰረት በኢንስትራከተር አብርሀም መብርሀቱ የሚሰለጥኑት ዋልያዎቹ ፕሮግራማቸው የሚከተለውን ይመስላል ፡፡

ጥቅምት 24 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከአዲስ አበባ በመነሳት ወደ መቀሌ በማቅናት በዚሁ ዕለት ልምምዳቸውን ማምሻውን የሚያደርጉ ይሆናል ፡፡

ህዳር 1 - ልምምዳቸውን በማድረግ ከቆዩ በኋላ ዋልያዎቹ ከመቀሌ ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱ ይሆናል ፡፡

ህዳር 2 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዕለተ ማክሰኞ የመጀመሪያ ተጋጣሚው ወደ ሆነው ማዳጋስካር አንታናናሪቮ የሚጓዝ ይሆናል ፡፡

ህዳር 6 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የመጀመሪያ የ 2021 የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ ከማዳጋስጋር ጋር የሚያደርግ ይሆናል ፡፡

ህዳር 7 - ዋልያዎቹ የመክፈቻ ጨዋታቸውን ባደረጉ ማግስት በዕለተ እሁድ ወደ አዲስ አበባ የሚመለሱ ይሆናል ፡፡

ህዳር 8 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የምድቡን ሁለተኛውን ወሳኝ ጨዋታ ለማድረግ ወደ መቀሌ ለዝግጅት በረራውን ያደርጋል ፡፡

ህዳር 9 - ዋልያዎቹ የምእራብ አፍሪካዋን ከባዷን ኮትዲቯር የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታቸውን የሚያደርጉ ይሆናል ፡፡

Via #FirewAsrat

@tikvahethsport @kidusyoftahe @GoitomH
#FirewAsrat #TikvahSportFamily

የቲክቫህ ስፖርት ቤተሰባችን አባል የሆነው ዓለም አቀፉ የስፖርት ፀሀፊ ፍሬው አስራት በሳምንት አንዴ ለእናንተ ለውድ ቤተሰቦቻችን የተመረጡ መረጃዎችን ሊያደርሳችሁ ከወዲሁ ዝግጅቱን ጀምሯል።

አለም አቀፉ የስፖርት ፀሀፊ ፍሬው አስራት ቀደም ሲል በአፍሪካ ብሎም በአለም አቀፍ ዌብሳይቶች ላይ ሲሰራ ለአብነት የኬንያውቹ Soka25East እና Jwsports1 እንዲሁም ለጋናው FootyGhana በኢትዮጵያ ዘጋቢ ሲሆን ለ ሩሲያው RFL ተጋባዥ ፀሃፊ በመሆን በኢትዮጵያ ስፖርት በተለይም እግር ኳሱን በተመለከተ ፅሁፎችን ያሰፍራል።

አሁን በ TIKVAH SPORT እርሶ ሊሰሙት እና ሊያውቁት ይገባል የሚላቸውን ሀተታዊ ፅሁፎችን በሳምንት አንዴ ይዞላችሁ የሚቀርብ ይሆናል ።

የቲኪቫህ ስፖርት ቤተሰባችንን ፍሬው አስራት በእናንተ ቤተሰቦቻችን ስም ከልብ እናመሰግናለን!

Join👉@tikvahethsport

https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg

@tikvahethiopiaBot👈አስተያየት መቀበያ!
ዓለም አቀፉ የስፖርት ጋዜጠኛ በቲክቫህ ስፖርት!

#TikvahSportFamily #FirewAsrat

ውድ የTIKVAH SPORT ቤተሰቦች ከፊትችን አርብ ጀምሮ የረጅም ጊዜ የቤተሰባችን አባል የሆነው በተለያዩ አለም አቀፍ እንዲሁም አህጉራዊ ዌብ ሳይቶች ላይ SOKA 25 EAST JW SPORT 1 ኬንያ ለጋናው FOOTY GHANA እንዲሁም የሩሲያው RFL በኢትዮጵያ ስፖርት ፀሀፊ ፍሬው አስራት በየሳምንቱ ያልተሰሙ እና ሊሰሙ ይገባቸዋል የሚባሉ ስፖርታዊ ሀተታዎችን ወደ እናንተ ውድ ቤተሰቦቻችን ባማረ አቀራረብ ማድረሱን ይጀምራል ።

ሰዓት፦ ከምሽቱ 1:00 ጀምሮ

Join👇@tikvahethsport

https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg

@tikvahethiopiaBot👈አስተያየት መቀበያ!
ነገ ከሚወጣው "በተስፋ ቢሱ የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ተስፋ ያጡት ትውልደ ኢትዮጵያውያን ተጫዋቾች" በሚል ርእስ የአለም አቀፍ ስፖርት ፀሀፊው ፍሬው አስራት ከሰራው ትንታኔ የተወሰደ . . .

" ለኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ይመጥናሉ ብለን ያመናቸውን ትውልደ ኢትዮጵያን በመዘርዘር እና ለብሄራዊ ቡድኑ እንዲጫወቱ በማግባባት እንዲሁም ስለ እነርሱ ሙሉ መረጃ በማዘጋጀት ለብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኞች ለምርጫ ያለ ምንም ክፍያ እናቅርብ ብለን ከፌዴሬሽኑ አመራሮች ጋር ብንወያይም ምላሻቸው በጣም አስከፊ ነበር" የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች ዴቪድ በሻ

በዚህ ትንታኔ ላይ የ Ethio-KickOff መስራች ጋዜጠኛ ማርታ በላይ ፤ የተጫዋቾች ወኪል በመሆን የሚያገለግለው ጢሞቲዎስ ባዬ እንዲሁም የቀድሞ የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ተጫዋች እና ወኪል ዴቪድ በሻ እናም ሌሎች በጉዳዩ ላይ የሚመለከታቸውን አካላት ሀሳባቸውን አጋርተውታል ::

#FirewAsrat #TikvahSport

Join👇@tikvahethsport

https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg
- ትክክለኛው የቲክቫህ ስፖርት የቴሌግራም ገፅ ይህ ከ54,000 በላይ የቲክቫህ ቤተሰቦች ያሉበት ነው። የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ ሆነው የስፖርት ወዳጅ ከሆኑ የተመረጡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ስፖርታዊ አጫጭር መረጃዎችን በገፁ ላይ ታገኛላችሁ። መቀላቀል ይቻላል፦ https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg

@tikvahethsport

#Kidus #Goitom #FirewAsrat #TimotiosBaye
----------- ------------- --------------- ---------
- ትክክለኛው የቲክቫህ መፅሄት ገፅ ይህ ከ111,000 በላይ አባላት ያሉት ነው። በዋናው ቻናል በስፋት የማይዳሰሱ ወይም ተሰባስበው የማይቀመጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ የቴክኖሎጂ፣ የስራ ፈጠራ፣ መዝናኛና ሌሎች በርካታ መረጃዎች ማግኘት ያስችላችኃል። መቀላቀል ይቻላል https://t.iss.one/joinchat/AAAAAEcez-UrldBjOpa-qQ

@tikvahethmagazine
ማሳሰቢያ ፦

ቲክቫህ ኢትዮጵያ [TIKVAH-ETH] ምንም ዓይነት የፌስቡክም ሆነ የትዊተር ገፅ የለውም። በቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ስም ተመሳስለው በተከፈቱ ሀሰኛተኛ ገፆች እንዳትደናገሩ። የሚሰራጩት መረጃዎች እኛን የሚወክሉ አይደሉም። ልብ በሉ ቲክቫህ በፌስቡክ እና በትዊተር አይገኝም!

በሌላ በኩል...

- ትክክለኛው የቲክቫህ ስፖርት የቴሌግራም ገፅ ይህ ከ56,000 በላይ የቲክቫህ ቤተሰቦች ያሉበት ነው። የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰብ ሆነው የስፖርት ወዳጅ ከሆኑ የተመረጡ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ስፖርታዊ አጫጭር መረጃዎችን በገፁ ላይ ታገኛላችሁ። መቀላቀል ይቻላል፦ https://t.iss.one/joinchat/AAAAAFb8M0pNEZTiGM68rg

@tikvahethsport

#Kidus #Goitom #FirewAsrat #TimotiosBaye
----------- ------------- --------------- ---------
- ትክክለኛው የቲክቫህ መፅሄት ገፅ ይህ ከ119,000 በላይ አባላት ያሉት ነው። በዋናው ቻናል በስፋት የማይዳሰሱ ወይም ተሰባስበው የማይቀመጡ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት፣ የቴክኖሎጂ፣ የስራ ፈጠራ፣ መዝናኛና ሌሎች በርካታ መረጃዎች ማግኘት ያስችላችኃል። መቀላቀል ይቻላል https://t.iss.one/joinchat/AAAAAEcez-UrldBjOpa-qQ

@tikvahethmagazine