TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
58.4K photos
1.47K videos
209 files
4.03K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
ከጥር 1 እስከ ጥር 21...

የምንሰራቸው ስራዎች፦

1. በየዕለቱ ሰላምን ፍቅርን እና አድነትን የሚመለከቱ በቻናላችን የሚተላለፉ መልዕክቶችን ሁለችንም በፌስቡክ ገፃችን ላይ መለጠፍ።

2. ስለሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት የሚገልፁ መልዕክቶችን ለወዳጆቻችሁ መላክ።

3. የጥላቻ እና ዘረኝነትን የሚሰብኩ የፌስቡክ ጓደኞችን #ብሎክ ማድረግ።

4. የተለያዩ የሀሰተኛ መረጃዎች የሚሰራጩባቸውን የፌስቡክ ገፆች አለመከተል።

5. ስድብ፣ ሰዎችን ማንቋሸሽ፣ ብሄር ተኮር ጥላቻዎችን የምትሰሙባቸውን ሚዲያዎች ማግለል።

የቻናላችን አባላት በሚገኙበት ቦታ ሁሉ ከጥር 1 እስከ ጥር 21 የሰላም፣ የፍቅር እና አንድነት ሳምንታት ታውጇል!!

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጥር 1 እስከ ጥር 21...

የምንሰራቸው ስራዎች፦

1. በየዕለቱ ሰላምን ፍቅርን እና አድነትን የሚመለከቱ በቻናላችን የሚተላለፉ መልዕክቶችን ሁላችንም በፌስቡክ ገፃችን ላይ መለጠፍ።

2. ስለሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት የሚገልፁ መልዕክቶችን ለወዳጆቻችሁ መላክ።

3. #ጥላቻ እና #ዘረኝነትን የሚሰብኩ የፌስቡክ ጓደኞችን #ብሎክ ማድረግ።