#Tokyo2020 🇪🇹 #Ethiopia
ድል ለሀገራችን ኢትዮጵያ !
ዛሬ በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሀገራችን አትሌቶች ውድድራቸውን ይካሂዳሉ ።
ቀን 8:00 ላይ የ ወንዶች 1,500 ሜትር #ግማሽ_ፍፃሜ ውድድር የሚካሄድ ሲሆን ታደሰ ለሚ እና ሳሙኤል አባተ በ ርቀቱ የሚሳተፉ አትሌቶቻችን ናቸው።
ድል ለሀገራችን !
ፎቶ :- ከግራ ወደ ቀኝ ታደሰ ለሚ እና ሳሙኤል አባተ
@tikvahethsport

በ1,500 ሜትር ወንዶች የግማሽ ፍፃሜ በመጀመሪያው ምድብ የተካፈለው አትሌታችን ታደሰ ለሚ ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ለ ፍፃሜው ማለፍ #ሳይችል ቀርቷል።
በ1,500 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ ውድድር የመጀመሪያውን አምስት ደረጃ ይዘው ያጠናቀቁ አትሌቶች በቀጥታ ለፍፃሜው ውድድር የሚያልፉ ይሆናል።
የ1,500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ከ ቀኑ 8:40 ላይ የሚካሄድ ይሆናል።
*ፈጣን ሰዓት የሚያስመዘግቡ 2 አትሌቶች የ ፍፃሜ ውድድሩን የሚቀላቀሉ ይሆናል።

በ1,500 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ በ ሁለተኛው ምድብ የተካፈለው አትሌታችን ሳሙኤል አባተ አስራ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ለፍፃሜው ማለፍ #ሳይችል ቀርቷል።
በሁለተኛው ምድብ አሸናፊ የሆነው ኬንያዊው አቤል ኪፕሳንግ የኦሎምፒክ ሪከርድን የግሉ ማድረግ ችሏል።
የ1,500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀን 8:40 ላይ የሚካሄድ ይሆናል ።

በ20 ኪ.ሜ የእርምጃ ውድድር ተወዳዳሪ የነበረችው አትሌታችን የኋላዬ በለጠ ውድድሯን አቋርጣለች።
የኋላዬ በዓለም ሻምፒዮና ሁለት ግዜ ለንደን 2017 እና ዶሀ 2019 እንዲሁም በ 2016 የ ሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክላ መሳተፏ የሚታወስ ነው።
በዘንድሮው የ 20 ኪ.ሜ የእርምጃ ውድድር ሀምሳ ስምንት አትሌቶች መሳተፍ ችለዋል።

TIKVAH-ETHIOPIA
#Tokyo2020 🇪🇹 #Ethiopia በ20 ኪ.ሜ የእርምጃ ውድድር ተወዳዳሪ የነበረችው አትሌታችን የኋላዬ በለጠ ውድድሯን አቋርጣለች። የኋላዬ በዓለም ሻምፒዮና ሁለት ግዜ ለንደን 2017 እና ዶሀ 2019 እንዲሁም በ 2016 የ ሪዮ ኦሎምፒክ ኢትዮጵያን ወክላ መሳተፏ የሚታወስ ነው። በዘንድሮው የ 20 ኪ.ሜ የእርምጃ ውድድር ሀምሳ ስምንት አትሌቶች መሳተፍ ችለዋል። @tikvahethsport
#Tokyo2020 🇪🇹 #Ethiopia
በ 5,000 ሜትር የወንዶች ፍፃሜ ውድድር ዩጋንዳዊው ጆሽዋ ቼፕቴጌ የ ወርቅ ሜዳሊያ አሸናፊ ሆኗል።
ሀገራችንን ወክሎ በብቸኝነት የተወዳደረው አትሌት ሚልኬሳ መንገሻ #አስረኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቋል።
ጆሽዋ ቼፕቲጌ የ5,000 ሜትር የቀነኒሳ በቀለን ሪከርድን ከአስራ አምስት ዓመት በኋላ የግሉ ማድረጉ የሚታወስ ነው።
ጆሽዋ ቼፕቲጌ በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የ10,000 ሜትር ውድድር ላይ ሲሳተፍ ሁለተኛ ደረጃን ይዞ ማጠናቀቁ ይታወቃል።
በዛሬው የ5,000 ሜትር ውድድር ላይ ሁለት ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ለባህሬን በ ርቀቱ መወዳደር ችለዋል።

በ1,500 ሜትር የ ሴቶች የ ፍፃሜ ውድድር ኬንያዊቷ ኪፕዬጎን የኦሎምፒኩን ሪከርድ በመስበር አሸንፋለች።
ሀገራችንን ወክላ በርቀቱ የተሳተፈችው ፍሬወይኒ ሀይሉ አራተኛ ደረጃን በመያዝ አጠናቀለች።
የብሪታንያ አትሌት ሙዪር ሁለተኛ ስትወጣ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ለኔዘርላንድ የምትሮጠው ሲፋን ሀሰን ሶስተኛ መውጣት ችላለች።

በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶን አሁን ሲጠናቀቅ ኬንያዊያኖቹ ጂፕቺርቺር እና ኮስጋይ ተከታትለው በመግባት የወርቅ እና ብር ሜዳሊያ አሸናፊ ሆነዋል።
አትሌታችን ሮዛ ደረጄ 2:28.38 በሆነ ሰዓት በመግባት ውድድሯን በ አራተኛነት ማጠናቀቅ ችላለች።
አሜሪካዊቷ ሞሊ ሲዴል የነሐስ ሜዳሊያ አሸናፊ መሆን ችላለች።
በውድድሩ መሳተፍ የቻሉት ሁለቱ አትሌቶቻችን ብርሀኔ ዲባባ እና ዘይነባ ይመር ውድድሩን አቋርጠዋል።
በቶኪዮ ኦሎምፒክ የሴቶች ማራቶን በድምሩ አስራ አራት አትሌቶች ውድድራቸውን ሳይጨርሱ ቀርተዋል።

አትሌቶቻችን ውድድራቸውን አቋርጠዋል !
በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በወንዶች ማራቶን ውድድር ሀገራችንን ወክለው በማራቶኑ የተሳተፉት #ሶስቱም አትሌቶቻችን ሌሊሳ ደሲሳ ፣ ሹራ ቂጣታ እና ሲሳይ ለማ ውድድራቸውን ማጠናቀቅ ሳይችሉ ቀርተዋል።
* ሀያ አምስት አትሌቶች በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የወንዶች ማራቶን ውድድራቸውን ማጠናቀቅ ሳይችሉ ቀርተዋል።

#Tokyo2020 🇪🇹 #Ethiopia አትሌቶቻችን ውድድራቸውን አቋርጠዋል ! በቶኪዮ 2020 ኦሎምፒክ በወንዶች ማራቶን ውድድር ሀገራችንን ወክለው በማራቶኑ የተሳተፉት #ሶስቱም አትሌቶቻችን ሌሊሳ ደሲሳ ፣ ሹራ ቂጣታ እና ሲሳይ ለማ ውድድራቸውን ማጠናቀቅ ሳይችሉ ቀርተዋል። * ሀያ አምስት አትሌቶች በ ቶኪዮ ኦሎምፒክ የወንዶች ማራቶን ውድድራቸውን ማጠናቀቅ ሳይችሉ ቀርተዋል። @tikvahethsport
#Tokyo2020
በትላንትናው ዕለት በሴቶች ማራቶን ወርቅ ያሸነፉት ኬንያዊያን በወንዶቹም ድል ቀንቷቸዋል።
የአለም ሪከርድ ባለቤቱ ኤልውድ ኪፕ ቾጌ 2:08.38 በሆነ ሰዓት ተከታዮቹን አትሌቶች በሰፊ ርቀት በመርታት ለሀገሩ የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
ትውልደ ሶማሊያዊያኖቹ በ ዜግነት ኔዘርላንዳዊው ( አብዲ ነጋዬ ) እና ቤልጅዬማዊው በሽር አብዲ ተከታዪን ደረጃ ይዘዋል።

የሀገሯን ስም ከፍ ያደረገችው አትሌት ትዕግስት ገዛኸኝ ...
ሀገራችን ኢትዮጵያ በቶኪዮ 2020 የፓራሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ በኢትዮጵያ ፓራሊምፒክ ታሪክ የመጀመሪያውን የወርቅ ሜዳሊያ በአትሌት ትዕግስት ገዛሃኝ በ T13 1,500 ሜትር ውድድር በ 4:23:24 በሆነ ሰአት (የግሏን ምርጥ ሰአት) በመግባት አግኝታለች ።
አትሌት ትዕግስት ለራሷና ለሀገሯ በሴቶች ዘርፍ የመጀመሪያ የሆነውን የወርቅ ሜዳሊያ በማግኘት ታላቅ ገድል ፈፅማለች ።
የመረጃ ባለቤት ፦ ዮናስ ገብረማርያም