TIKVAH-ETHIOPIA
1.52M subscribers
57.6K photos
1.44K videos
206 files
3.97K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
#Tokyo2020 🇪🇹 #Ethiopia

በ1,500 ሜትር ወንዶች የግማሽ ፍፃሜ በመጀመሪያው ምድብ የተካፈለው አትሌታችን ታደሰ ለሚ ሰባተኛ ደረጃን በመያዝ ለ ፍፃሜው ማለፍ #ሳይችል ቀርቷል።

በ1,500 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ ውድድር የመጀመሪያውን አምስት ደረጃ ይዘው ያጠናቀቁ አትሌቶች በቀጥታ ለፍፃሜው ውድድር የሚያልፉ ይሆናል።

የ1,500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ከ ቀኑ 8:40 ላይ የሚካሄድ ይሆናል።

*ፈጣን ሰዓት የሚያስመዘግቡ 2 አትሌቶች የ ፍፃሜ ውድድሩን የሚቀላቀሉ ይሆናል።

@tikvahethsport
#Tokyo2020 🇪🇹 #Ethiopia

በ1,500 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ በ ሁለተኛው ምድብ የተካፈለው አትሌታችን ሳሙኤል አባተ አስራ አንደኛ ደረጃን በመያዝ ለፍፃሜው ማለፍ #ሳይችል ቀርቷል።

በሁለተኛው ምድብ አሸናፊ የሆነው ኬንያዊው አቤል ኪፕሳንግ የኦሎምፒክ ሪከርድን የግሉ ማድረግ ችሏል።

የ1,500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀን 8:40 ላይ የሚካሄድ ይሆናል ።

@tikvahethsport
TIKVAH-ETHIOPIA
#ማስታወሻ በ18ኛው የ #ኦሬገን አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የ2ኛ ቀን ውድድር ዛሬ ይካሄዳል። የሀገራችን ልጆች የሚካፈሉበት ውድድር የሚከተሉት ናቸው። 🏟️ 3,000 ሜ መሠ. ሴቶች ማጣሪያ ፦ 🇪🇹 ሲምቦ አለማየው 🇪🇹 መቅደስ አበበ 🇪🇹 ወርቅውሃ ጌታቸው (ሰዓት - ምሽት 2:35) 🏟️10,000 ሜ ሴቶች #ፍፃሜ ፦ 🇪🇹 ቦሰና ሙላቴ 🇪🇹 እጅጋየሁ ታዬ 🇪🇹 ለተሰንበት ግደይ (ሰዓት - ምሽት…
ፎቶ ፦ ትላንትና ለሊት በተካሄደው የሴቶች 1500 ሜትር ግማሽ ፍፃሜ ውድድር ሁሉም አትሌቶቻችን ወደ ፍፃሜው ማለፍ ችለዋል።

🇪🇹 ጉዳይ ፀጋይ
🇪🇹 ሂሩት መሸሻ
🇪🇹 ፍሬወይኒ ኃይሉ

የሴቶች 1,500 ሜትር የፍፃሜ ውድድር ሰኞ ከንጋቱ 11:50 ላይ ይደረጋል ።

በወንዶች የ1500 ሜትር ማጣሪያ ደግሞ
🇪🇹 ሳሙኤል ተፈራ
🇪🇹 ታደሰ ለሚ ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፍ ችለዋል።
🇪🇹 ሳሙኤል ዘለቀ ወደ ቀጣይ ዙር ማለፍ #ሳይችል ቀርቷል ።

የወንዶች 1,500 ሜትር የግማሽ ፍፃሜ ውድድር ዛሬ ከለሊት 11:00 ላይ ይደረጋል።

Photo Credit : Gettyimages

@tikvahethiopia