#OROMIA
በኦሮሚያ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው የላብራቶሪ ምርመራ 206 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 9 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
- 1 ሰው (የ40 ዓመት ወንድ) ከምዕራቅ ሀረርጌ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ (ጅቡቲ) ያለው።
- 2 ሰዎች (GAONF) የ23 ዓመት ወንድና የ39 ዓመት ሴት ፤ የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ የሌላቸው፤ ከማህበረሰቡ የተገኙ።
- 2 ሰዎች ከቡራዩ (የ22 እና 20 ዓመት ሴቶች) ፤ የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸው ፤ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር ግንኙነት ያላቸው።
- 4 ሰዎች ከጅማ ዞን (የእድሜ ክልላቸው ከ17-28 ደረስ) ሁሉም ወንዶች ናቸው ፤ ሁሉም የውጭ ሀገር ጉዞ ታሪክ የሌላቸውና ከማህበረሰቡ የተገኙ ናቸው።
#AMHARA
በአማራ ክልል ባለፉት 24 ሰዓት የተደረገው ምርመራ 662 ሲሆን ከነዚህ መካከል ነው 3 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸው የተረጋገጠው።
- 1 ሰው በምዕ/ጎንደር ዞን በሚገኙ ለይቶ ማቆያ ማዕከል ክትትል ሲደረግለት የነበሩ (የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክ ያለው) ነው።
- 1 ሰው በደ/ወሎ ዞን በሚገኘው ተውለደሪ ወረዳ
- አንድ (1) ሰው ከደ/ጎንደር ዞን ወረታ ከተማ
በፆታ አኳያ 2 ወንድና 1 ሴት ናቸው ፤ የእድሜ ክልላቸው ከ32 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#Dexamethasone
'ዴክሳሜታሰን' የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በሽታ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ።
ሳይንቲስቶቹ በህክምና ላይ ያሉና በቬንትሌተር የሚተነፍሱት ታማሚዎችን የመሞት እድል በአንድ ሶስተኛ እንደሚቀንስ የገለጹ ሲሆን በኦክስጅን ውስጥ ያሉትን የመሞት ዕድላቸውን በአንድ አምስተኛ እንደሚቀንስ ተናግረዋል፡፡
ይህ መድሃኒት የኮቪድ-19 ለማከም በዓለም አቀፍ ደረጃ ከተደረጉ ትልልቅ ሙከራዎች አንዱ መሆኑንም ነው የቢቢሲ ዘገባ የሚያመለክተው፡፡
ተመራማሪዎቹ የኮሮና ቫይረስ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ ይህ መድሃኒት ጥቅም ላይ ውሎ ቢሆን ኖሮ የአምስት ሺ ሰዎችን ሕይወት ማትረፍ ይቻል እንደነበርም አስታውቀዋል፡፡
ይህ መድሃኒት (ዴክሳሜታሶን) ዋጋው በጣም አነስተኛ እና ለድሃ ሀገራትም ጭምር በቀላሉ ሊገዙት የሚችሉት መሆኑ ተገልጿል፡፡
ምንጭ፦ ቢቢሲ ፣ አል ዓይን

👏የጤና ባለሙያዎቻችንን እናመስግናቸው👏
በዛሬው ዕለት 'በሚሌኒየም ማገገሚያ ማዕከል' ውስጥ ሕክምና ሲከታተሉ የነበሩ 87 ታካሚዎች አገግመው ወጥተዋል፡፡
ማዕከሉ ከተከፈተ በኋላ እነዚህ የመጀመሪያዎቹ ናቸው፡፡ የህክምና ባለሙያዎቻችንን የዛሬው ቀን በእጅጉ የተደሰቱበት ነበር፡፡ እንኳን ደስ ያለችሁ!
በአሁኑ ወቅት ማዕከሉ ውስጥ 656 ታካሚዎች ህክምናቸውን እየተከታተሉ ይገኛሉ።
#HAKIM #SPHMMC

TIKVAH-ETHIOPIA
#Dexamethasone 'ዴክሳሜታሰን' የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በሽታ በፅኑ የታመሙትን ሰዎች ህይወት ለመታገድ እንደሚረዳ የብሪታንያ ተመራማሪዎች ገለፁ። ሳይንቲስቶቹ በህክምና ላይ ያሉና በቬንትሌተር የሚተነፍሱት ታማሚዎችን የመሞት እድል በአንድ ሶስተኛ እንደሚቀንስ የገለጹ ሲሆን በኦክስጅን ውስጥ ያሉትን የመሞት ዕድላቸውን በአንድ አምስተኛ እንደሚቀንስ ተናግረዋል፡፡ ይህ መድሃኒት የኮቪድ…
ዴክሳሜታሶን!
'ዴክሳሜታሶን' ከዚህ ቀደም የነበረ ነገር ግን የኮቪድ-19 ፅኑ ህሙማንን ህይወት ለመታደግ ያስችላል በሚል የብሪታኒያ ባለሞያዎች ይፋ ያደረጉት መድሃኒት ነው።
ይህ መድሃኒት አዲስነቱ ለኮሮና ቫይረስ ህክምና ቢውል 'ህይወት ለመታደግ ይጠቅማል' መባሉ እንጂ ከዚህ ቀደም ያልነበረና አዲስ የተገኘ መድሃኒት አይደለም (የተሰራጨውን መረጃ በተሳሳተ መልኩ እንዳትረዱት)።
ዋልታ የኢንፎርሜሽን ማዕከል የጤና ባለሞያዎችን ጠይቄ አደረኩት ባለው ማጣራት መድሃኒቱ በኢትዮጵያም በስፋት መገኘቱን አረጋግጧል ፤ ሆኖም መድሃኒቱ በከፍተኛ የጤና ባለሙያዎች እገዛ እና ምክር የሚወሰድ መሆኑ ጠቁሟል፡፡
በብሪታኒያ እና ሌሎች ሀገራት መድሃኒቱ በተመራማሪዎች 'ጥብቅ ድጋፍ' እንደሚወሰድ የሚናገሩት የጤና ባለሙያዎቹ በተጓዳኝ ህመም ላሉ ሌሎች የመተንፈሻ ችግሮች ዙሪያ መድሃኒቱ ሲሰጥ እንደነበር አንስተዋል፡፡
በተለይ ኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ብቻውን ከሆነ እና ያለ ተጨማሪ ተጓዳኝ የባክቴሪያ ህመሞች ታካሚው ከመጣ መድሃኒቱ ሊሰራ እንደሚችል አስተያየታቸውን የሰጡት የጤና ባለሙያዎች ጠቅሰዋል፡፡

#COVID19AddisAbaba
ባለፉት 24 ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ በኮቪድ-19 መያዛቸው የተረጋገጠ 81 ሰዎች የውጭ ሀገር የጉዞ ታሪክም ሆነ በቫይረሱ ከተያዘ ሰው ጋር የታወቀ ግንኙነት #የሌላቸው ናቸው።
በአጠቃላይ እስከ ዛሬ ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር ሁለት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ስምንት (2,658) ደርሰዋል።

በቤጂንግ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ታዘዘ!
በቻይና ቤጂንግ ከተማ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረሽኝን ዳግም የማገርሸት ስጋት በመኖሩና አሁን ያለው ስርጭት ይበልጥ እንዳትስፋፋ ለማድረግ መዋለ ህፃናት ፣ የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ትዕዛዝ ተላልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በቻይና ቤጂንግ ከተማ የኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረሽኝን ዳግም የማገርሸት ስጋት በመኖሩና አሁን ያለው ስርጭት ይበልጥ እንዳትስፋፋ ለማድረግ መዋለ ህፃናት ፣ የመጀመሪያ ደረጃና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እንዲዘጉ ትዕዛዝ ተላልፏል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#Dexamethasone
የጤና ሚኒስትር ዶ/ር ሊያ ታደሰ በዴክሳሜታሶን መድሃኒት ዙሪያ የወጣውን ጆርናል የክሊኒካል አማካሪ ቡድናቸው እየገመገመው እንደሆነ ዛሬ ምሽት አሳውቀዋል።
የጤና ሚኒስትሯ በነገው ዕለት አንድ ድምዳሜ ላይ ይደርሳል ተብሎ እንደሚጠበቅም ጠቁመዋል።
በመድሀኒቱ ዙርያ የቀረበው ማስረጃ ላይ ከስምምነት ላይ ከተደረሰ 'ዴክሳሜታሶን' በኢትዮጵያ በስፋት ስለሚገኝ ችግር አይሆንም ሲሉ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት

እንዳትዘናጉ!
' ዴክሳሜታሶን ' የተባለው መድሃኒት በኮሮና ቫይረስ በፅኑ የታሙሙትን ሰዎች ህይወት ለመታደግ የሚረዳ ነው እንጂ መድሃኒቱ ከኮቪድ-19 ሙሉ በሙሉ የሚፈውስ አይደለም።
መድሃኒቱ በተለይም በመተንፈሻ መሳሪያዎች (ቬንትሌተር) እና ኦክሲጅን ድጋፍ የሚተነፍሱ ታማሚዎችን የመሞት እድል ይቀንሳል የተባለ ነው።
በተጨማሪ መድሃኒቱ በከፍተኛ የጤና ባለሙያዎች እገዛና ምክር እንዲሁም 'በጥብቅ ድጋፍ' የሚወሰድ መሆኑ ነው የጤና ባለሞያዎች የሚስጠነቅቁት።
በአሁን ሰዓት በዓለም ላይ ለኮሮና ቫይረስ ፍቱን የሆነ ፈዋሽ መድሃኒት የለም፤ አልተገኘም። የምርምር ስራዎችን ግን እንደቀጠሉ ናቸው።
አሁን ላይ ብቸኛው ይህን ፈታኝ ወቅት የምንሻገርበት መፍትሄ እና ከኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) ወረርሽን የምንተርፍበት መንገድ የጤና ባለሞያዎችን ምክር ማድመጥ ብቻ ነው።

(በዶክተር ኃይለልዑል መኮንን)
ዛሬ ላይ በተለያዩ ማህበራዊ ሚድያዎች በስፋት አየተዘገበ ስላለው የኮሮና መድሀኒት ተገኘ የተባለው ዴክሳሜታሶን መድሀኒት አዲስ የተገኘ ሳይሆን ከዚህ በፊት እኛም ሀገር ላይ በስፋት ስንጠቀምበት የነበረ መድሀኒት ነዉ።
ዴክሳሜታሶን (Dexamethasone) የሚባለው ስቴሮይድስ (Steroids) ከሚባለው ቤተሰብ የሚመደብ የመድኃኒት ዓይነት እ.ኤ.አ ከ1960 ጀምሮ ለተለያዩ በሽታዎች ጥቅም ላይ ሲዉል የቆየ ነው።
ዛሬ ቢቢሲ ላይ የተዘገበዉ መድሀኒት የመተንፈስ ችግር እና በጽኑ የኮሮና ቫይረስ ሕመም ላይ ያሉ ሰዎችን እንጂ መጠነኛ (Mild Symptoms) ምልክት ላላቸው እንደማይጠቅም በጥናቱ ላይ አስፍረዋል።
በተጨማሪ ስቴሮይድስ (Steroids) ' በከፍተኛ ጥንቃቄ' የሚሰጡ መድኃኒቶች ሲሆኑ በርካታ 'የጎንዮሽ ጉዳት' እንዳላቸው መረዳት ይገባናል።
ባሁኑ ሰዓት በእጃችን ያለዉ ብቸኛው መድሀኒት መጠንቀቅና መጠንቀቅ ብቻ ነው!

#Eritrea
አንድ ከኢትዮጵያ ወደ አስመራ የተመለሰ ሰውና አስራ አንድ (11) ከሱዳን ተመልሰው በኣዲባራ ለይቶ ማቆያ የሚገኙ ሰዎች በኮሮና ቫይረስ (ኮቪድ-19) መያዛቸው ተረጋግጧል።
በአጠቃላይ በኤርትራ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው የተረጋገጠ ሰዎች ቁጥር አንድ መቶ ሃያ አንድ (121) የደረሰ ሲሆን ከነዚህ መካከል ሰላሳ ዘጠኝ (39) ሰዎች አገግመዋል።

የሰኔ 14ቱ የጸሃይ ግርዶሽ!
ሙሉ ወይም ቶታል የጸሃይ ግርዶሽ በየ3 ዓመት ሁለት (2) ጊዜ ሲከሰት ፤ በአንድ ስፍራ ላይ በድጋሚ ለመከሰት እስከ 400 ዓመት ሊፈጅ ይችላል።
ከዚህ በኃላ በሀገራችን ብዙ ሰዎች የሚመለከቱት ከሰኔ 14ቱ ጋር ተመሳሳይ ግርዶሽ የሚከሰተው ከ54 ዓመት በኃላ ሲሆን ሐረር ፣ ጅግጅጋ ፣ ድሬዳዋ ፣ ደብረ ብርሃን እና ደብረ ማርቆስ እሳታማ ቀለበት ለመመልከት እድለኛ ስፍራዎች ይሆናሉ።
ማሳሰቢያ ፦ የጸሃይ ግርዶሽ በዓይን መመልከት ቋሚ ጉዳት በዓይን ላይ ያደርሳል ፤ ሶላር ኢክሊፕስ መነፅር በመጠቀም፣ በጨለማ ክፍል ውስጥ በቀዳዳ የሚገባ የጸሃይ ብርሃን የሚስለውን ቅርፅ በመመልከት ወይም ፒን ሆል ካሜራ በመስራት መመልከት ይቻላል - #ESSS
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopiaBot

"በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል፤ የ2 ሰዎች ህይወት አልፏል።" - ዶክተር ሊያ ታደሰ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በኢትዮጵያ ተጨማሪ 129 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል!
ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 5,274 የላብራቶሪ ምርመራ 129 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 3,759 ደርሷል።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 79 ወንድ እና 50 ሴት ሲሆኑ የዕድሜ ክልላቸው ከ1 እስከ 70 ዓመት ውስጥ ይገኛል። በዜግነት ሁሉም ኢትዮጵያውያን ናቸው።
ቫይረሱ የተገኘባቸው 85 ሰዎች ከአዲስ አበባ፣ 11 ሰዎች ከትግራይ ክልል፣ 10 ሰዎች ከሱማሌ ክልል፣ 7 ሰዎች ከደቡብ ክልል፣ 6 ሰዎች ከአማራ ክልል፣ 5 ሰዎች ከኦሮሚያ ክልል፣ 4 ሰዎች ከድሬዳዋ ከተማ አስተዳደት እና 1 ሰው ከአፋር ክልል ናቸው።
ከጠቅላላው የላብራቶሪ ምርመራ ውስጥ 18 (11 ከጤና ተቋም እና 7 ከማህበረሰብ በተወሰደ ናሙና) ናሙናዎች በአስክሬን ላይ የተደረገ የላብራቶሪ ምርመራ ሲሆን የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ናሙና የለም።
ከዚህ ባለፈ ሁለት (2) በህክምና ማዕከል ውስት ህክምና ላይ የነበሩ ሰዎች ህይወት አልፏል። በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ የተገኘባቸውና ህይወታቸው የለፈ ሰዎች ቁጥር ስልሳ ሶስት (63) ደርሷል።
ህይወታቸው ያለፈ ሰዎች ዝርዝር ሁኔታ ፦
1. የ60 ዓመት ወንድ የድሬዳዋ ነዋሪ ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበሩ።
2. የ30 ዓመት ወንድ የአዲስ አበባ ነዋሪ፤ በህክምና ማዕከል በህክምና ላይ የነበረ።