ተጨማሪ መረጃ ከታርጫ፦
ለጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አህመድ አቀባበል ለማደረግ በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙ የዳዉሮ ተወላጆች ቀድመዉ ገብተዋል። እንዲሁም ከጅማ ዞን በጅማ ከንቲባ የሚመራዉ ልዑክ ወደ ዳዉሮ ዞን ዋና ከተማ ታርጫ ተንቀሣቅሷል።
ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ ከ10 ወረዳ እና ከታርጫ ከተማ አስተዳደር እንድሁም ከተለያዩ አካባቢዎች የሚመጡ ዜጎች ናቸው አቀባበል እንደሚያደርጉ የሚጠበቀው።
#DawuroZonePR
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#NewsAlert
በካሜሮን ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የሀገሪቱ መንግሥት ገልጿል፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ዛሬ ዓርብ የካቲት 27/2012 ዓ.ም ነው የመጀሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱ የተረጋገጠው፡፡
ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የፈረንሳይ ዜግነት ያለው የ58 ዓመት ጎልማሳ ነው፡፡ ግለሰቡ ካሜሩን መዲና ያውንዴ ከገባ በኋላ የቫይረሱ ተጠቂ መሆኑ ሲረጋገጥ በቀጥታ ወደ ለይቶ ማቆያ ገብቶ በከተማው ማዕከላዊ ሆስፒታል ሕክምና እየተከታተለ መሆኑን ነው ሚኒስቴሩ ያስታወቀው፡፡
#CGTN #AMMA

TIKVAH-ETHIOPIA
የባልደራስ እና መኢአድ ቅንጅት... ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ የካቲት 30፣ 2012 ዓ/ም ፓርቲዎች ጥምረታቸዉን እንዲያስገቡ ባስቀመጠው የጊዜ ገደብ መሰረት፣ በነገው ዕለት አርብ የካቲት 27/2012 ዓ/ም ከቀኑ በ5:00 ሰዓት የሚደረግ የሁለት ፓርቲዎች የ"ባልደራስ መኢአድ" ቅንጅት ይፈጥራሉ። #ስንታየሁቸኮል @tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot
ባልደራስ መኢአድ!
በዛሬው ዕለት ሁለት ፓርቲዎች ማለትም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ [ባልደራስ] እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] ቅንጅት መፍጠራቸውን ይፋ አድርገዋል።
PHOTO : SINTAYHEU CHEKOL
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በዛሬው ዕለት ሁለት ፓርቲዎች ማለትም ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ [ባልደራስ] እና የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት [መኢአድ] ቅንጅት መፍጠራቸውን ይፋ አድርገዋል።
PHOTO : SINTAYHEU CHEKOL
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
#NewsAlert በካሜሮን ለመጀመሪያ ጊዜ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱን የሀገሪቱ መንግሥት ገልጿል፡፡ የሀገሪቱ የጤና ሚኒስቴር እንዳስታወቀው ዛሬ ዓርብ የካቲት 27/2012 ዓ.ም ነው የመጀሪያው የኮሮና ቫይረስ ተጠቂ መገኘቱ የተረጋገጠው፡፡ ቫይረሱ የተገኘበት ግለሰብ የፈረንሳይ ዜግነት ያለው የ58 ዓመት ጎልማሳ ነው፡፡ ግለሰቡ ካሜሩን መዲና ያውንዴ ከገባ በኋላ የቫይረሱ ተጠቂ መሆኑ ሲረጋገጥ በቀጥታ…
የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] ኬዞች በአፍሪካ፦
- Algeria 17
- Senegal 4
- Egypt 3
- Morocco 2
- Nigeria 1
- Tunisia 1
- South Africa 1
- Cameroon 1
ውድ የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በአሁን ሰዓት በመላው ዓለም በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር ከ100,000 ማለፉን ተመልክተናል። ቫይረሱ የገደላቸው ሰዎች ደግሞ ከ3,408 ደርሰዋል።
እስካሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ቫይረሱ ባይከሰትም ስለቫይረሱ ምንነት፣ በኢትዮጵያ የጤና ሚኒስቴር እና በህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ስለሚተላለፉት የጥንቃቄ እርምጃዎችና መልዕክቶች፣ እንዴት ራስን ከቫይረሱ መከላከል እንደሚቻል የሚጠቁሙ መልዕክቶችን በየጊዜው ወደናተ የምናደርስ ይሆናል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#UNHCR
በመላው አፍሪካ በሙዚቃ ስራዎቿ ተወዳጅነትንና እውቅና እያተፈረች የምትገኘው ወጣቷ ኢትዮጵያዊቷ ድምፃዊ ብሩክታዊት ጌታሁን [ቤቲ-ጂ] የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ድርጅት [UNHCR] የበጎ ፈቃድ አምባሳደር በመሆን መሰየሟ ተሰምቷል፡፡
#UNHCR #WALTAINFO

እራሳዎንም ሌሎችንም ከኮሮና ቫይረስ ይጠብቁ!
መላውን የዓለም ህዝብ ስጋት ላይ የጣለው ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ባሉሀገራት በፍጥነት እየተዛመተ ነው።
ቫይረሱ በተከሰተባቸው ሀገራት በርካታ ሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡበትን መንገድ እየቀየሩ ነው። መጨባበጥም በሌሎች መንገዶች እየተተካ ነው።
አማራጭ የሰላምታ መለዋወጫ መንገዶችን ቪኦኤ ከላይ በመስሉ እንደምትመለከቱት አስቀምጧቸዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
መላውን የዓለም ህዝብ ስጋት ላይ የጣለው ኮሮና ቫይረስ ከቻይና ውጪ ባሉሀገራት በፍጥነት እየተዛመተ ነው።
ቫይረሱ በተከሰተባቸው ሀገራት በርካታ ሰዎች ሰላምታ የሚለዋወጡበትን መንገድ እየቀየሩ ነው። መጨባበጥም በሌሎች መንገዶች እየተተካ ነው።
አማራጭ የሰላምታ መለዋወጫ መንገዶችን ቪኦኤ ከላይ በመስሉ እንደምትመለከቱት አስቀምጧቸዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የኮሮና ቫይርስ [COVID-19] ምርመራ የተደረገላቸው ሁለት የብሪታንያ አየር መንገድ [British Airways] ሰራተኞች ቫይረሱ እንደሚገኝባቸው ተረጋግጧል። ሰራተኞቹ በአሁን ስዓት የህክምና ክትትል እየተደረገልቸው እንደሚገኝ አየር መንገዱ አሳውቋል።
#PublicHealthEngland
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#PublicHealthEngland
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የታገቱት ተማሪዎች ጉዳይ...
የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ ሰሞኑን ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና መጠናቀቅ ተከትሎ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቆይታ ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ ስለ ታገቱ ተማሪዎች ጥያቄ ቀርቦላቸው በሱጡት ምላሽ በቅርቡ ጉዳዩን ለማጣራት የተቋቋመው ኮሚቴ መግለጫ ይሰጣል እሱን መጠበቅ ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
#BBCRadio
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ የአደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ አቶ አብርሃም አለኸኝ ሰሞኑን ሲካሄድ የነበረው የብልጽግና ፓርቲ ሥልጠና መጠናቀቅ ተከትሎ ከጋዜጠኞች ጋር ባደረጉት ቆይታ ከደምቢዶሎ ዩኒቨርሲቲ ሲመለሱ ስለ ታገቱ ተማሪዎች ጥያቄ ቀርቦላቸው በሱጡት ምላሽ በቅርቡ ጉዳዩን ለማጣራት የተቋቋመው ኮሚቴ መግለጫ ይሰጣል እሱን መጠበቅ ያስፈልጋል ሲሉ ተናግረዋል፡፡
#BBCRadio
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#ETHIOPIA
ኢትዮጵያ የአመቱ ምርጥ የአርኪዎሎጂ እና ጥንታዊ ታሪክ መዳረሻ ሀገር በሚል በጀርመን በየአመቱ በሚካሄደው PATWA-Award (Pacific Area Travel Writers Association-Award) አሸናፊ ሆናለች።
በሌላ በኩል የኢፌዲሪ የባህልና ቱሪዝም ሚንስትሯ ክብርት ዶ/ር ሂሩት ካሳው በዚሁ የ PATWA ሽልማት ላይ ከሰሃራ በታች ምርጥ የቱሪዝም ሚንስትር ሽልማትን አሸንፈዋል።
ምንጭ- ባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር

አሜሪካ 10 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ አደረገች!
በምስራቅ አፍሪካ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከለ የአሜሪካ መንግሥት በዩኤስ ኤድ እና በኦፍዳ አማካኝነት 10 ሚሊዮን ዶላር ተጨማሪ ድጋፍ ማደረጉን በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኢምባሲ አስታውቋል።
ኢምባሲው እንደገለጸው የአሜሪካ መንግሥት ለወረርሽኙ መከላከያ ያደረገውን ድጋፍ 19 ሚሊዮን ዶላር እንደሚያደርሰው ገልጿል።
የአሜሪካ መንግሥት በልማት ድርጅቶቹ በኩለ ያደረገው ድጋፍ ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሱማሊያ ወረርሺኙን ለመከላከል የሚያደርጉትን ጥረተ እንደሚያግዝም ኢምባሲው አስታውቋል።
#ENA

#ET302
መጋቢት 1/2011 ዓ.ም የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737-800 ማክስ አውሮፕላን ተከስክሶ ሕይወታቸውን ያጡ መንገደኞች ቤተሰቦች የፊታችን ማክሰኞ እዚሁ ሀገራችን ላይ በሚደረግ የመታሰቢያ መርሐ-ግብር ለመታደም ይሰባሰባሉ ተብሏል።
#EsheteBekele

የአቡ ዳቢው ልዑል በኮሮና ተይዘዋል ?
UAE አሉባልታዎችን ወደጎን በመተው ኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየሰራችን እንደምትገኝ አሳውቃለች።
UAE የምታከናውነው የፀረ ኮሮና ቫይረስ ዘመቻ በአቡ ዳቢ ልዑል እና የሀገሪቱ ጦር ምክትል ጠቅላይ አዛዥ ሼክ መሃመድ ቢን ዛይድ አል ነህያን መሪነት በመከናወን ላይ ይገኛል።
ይሁንና አንዳንድ የቱርክ ሚዲያዎች ልዑሉ በቫይረሱ ተይዘዋል በሚል ሆን ብለው ከሀሰት መረጃ በማሰራጨት ላይ መሆናቸውን ሀገሪቱ አስታውቃለች።
#አልዓይን

የኮሮና ቫይረስ ተፅእኖ በአዲስ አበባ...
ኮሮና ቫይረስ #COVID19 በአዲስ አበባ በሚገኙ ሆቴሎች ገቢ ላይ ተጽእኖ እንደሚያስከትል ተነግሯል። ቫይረሱ ባስከተለው ስጋት ምክንያት በአዲስ አበባ ሊካሄዱ ታቅደው የነበሩ ስብሰባዎች ተሰርዘዋል።
የአዲስ አበባ ሆቴል ባለቤቶች ማህበር ሰብሳቢ አቶ ቢኒያም ብስራት ለቢቢሲ እንደተናገሩት በሽታው ኢትዮጵያ ውስጥ ባይከሰትም በሌሎች አገራት ውስጥ ባለው ሁኔታ ሳቢያ ተጓዦች ቀደም ሲል የያዙትን እቅድ እየሰረዙ መሆናቸውን ተናግረዋል።
ለጊዜው ዝርዝር መረጃ ባይኖራቸውም የሚሰረዙት ከፍተኛ የቋማትና የግለሰብ መረሃግብሮች በአገሪቱና በሆቴሎች ገቢ ላይ የእራሳቸው የሆነ ተጽእኖ እንደሚኖራቸው አመለክተዋል።
More https://telegra.ph/BBC-03-06
ምንጭ፦ BBC

#UPDATE ዓለም አቀፍ መረጃ፦ ዛሬ ባገኘነው ሪፖርት በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 3,353 የደረሰ ሲሆን 97,937 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 54,124 ደርሰዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#UPDATE
ዓለም አቀፍ መረጃ፦
ዛሬ ባገኘነው ሪፖርት በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 3,462 የደረሰ ሲሆን 101,861 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 56,108 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ዓለም አቀፍ መረጃ፦
ዛሬ ባገኘነው ሪፖርት በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞቱ ሰዎች ቁጥር 3,462 የደረሰ ሲሆን 101,861 ሰዎች ደግሞ በቫይረሱ ተጠቅተዋል። ከበሽታው አገግመው ከሆስፒታል የወጡ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 56,108 ደርሰዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
በኢትዮጵያ 2 ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው ይገኛል!
የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኮሮና ቫይረስ ተመሳሳይ ምልክት የታየባቸው ሁለት ሰዎች በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን አስታውቋል።
ለ910 ሰዎች የጤና ክትትል እየተደረገ ነው ያለው ኢንስቲትዩቱ፥ ስምንት አዳዲስ ጭምጭምታዎች ደርሰውት በኢንስቲትዩቱ የድንገተኛ ህብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ማጣራት ተደርጓልም ብሏል።
ከእነዚህ ውስጥ ሁለቱ ከኮሮና ቫይረስ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ምልክት በማሳየታቸው በለይቶ ማቆያ ክፍል ክትትል እየተደረገላቸው መሆኑን ነው የገለጸው።
አሁን ላይ ቫይረሱ ወደ ሃገር ውስጥ እንዳይገባ የግንዛቤ ማስጨበጥ ስራዎችን ጨምሮ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነ መሆኑንም ኢንስቲትዩቱ አመላክቷል።
#FBC

ጠቅላይ ሚንስትሩ ዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ ገብተዋል!
የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በታርጫ ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በከተማዋ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚወያዩ ሲሆን በስታዲየም ለተሰበሰቡ ነዋሪዎችም ንግግር ያደርጋሉ።
#ኢቢሲ #ዳውሮቲዩብ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሰላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚልን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎችም ከጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር በታርጫ ተገኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በከተማዋ ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚወያዩ ሲሆን በስታዲየም ለተሰበሰቡ ነዋሪዎችም ንግግር ያደርጋሉ።
#ኢቢሲ #ዳውሮቲዩብ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በአሁን ሰዓት በአዲስ አበባ ከተማ ማጎኖሊያ ሆቴል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ዙሪያ ለግል ኮሌጆች ማብራሪያ እና ገለፃ እየተደረገ ይገኛል። በተጨማሪም፦
1. QualityAssurance
2. Accreditation and Re Accreditation ዙሪያ ለሁሉም የግል ኮሌጆች ገለፆ እየተካሄደ ነዉ።
#ሞደርን_ኮሌጅ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
1. QualityAssurance
2. Accreditation and Re Accreditation ዙሪያ ለሁሉም የግል ኮሌጆች ገለፆ እየተካሄደ ነዉ።
#ሞደርን_ኮሌጅ
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ፋኦ በኢትዮጵያ የተከሰተውን የአንበጣ መንጋ ለመከላከል የሚያስችሉ የሶስት አውሮፕላኖች በኪራይ አምጥቶ ድጋፍ ያደርጋል።
የድርጅቱ የኢትዮጵያ ተጠሪ ሚስ ፋቱማ ሰኢድ ትላንት ለግብርና ሚኒስቴር የመጀመሪያውን አውሮፕላን ባስረከቡበት ወቅት እንደተናገሩት፤ ቀሪ ሁለት አውሮፕላኖችን በቅርቡ ያስረክባል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የድርጅቱ የኢትዮጵያ ተጠሪ ሚስ ፋቱማ ሰኢድ ትላንት ለግብርና ሚኒስቴር የመጀመሪያውን አውሮፕላን ባስረከቡበት ወቅት እንደተናገሩት፤ ቀሪ ሁለት አውሮፕላኖችን በቅርቡ ያስረክባል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
TIKVAH-ETHIOPIA
"የምሽት ሩጫ ሊካሄድ ነው ተብለን ቲሸርት ከገዛን በኃላ ረጫው ሳትደረግ ቀርቷል" - የቲክቫህ ቤተሰብ አባላት 'ኢትዮጵያ አትተኛም' በሚል ሩጫ ሊካሄድ ነው ተብለን፤ ቲክቫህ ላይም ማስታወቂያቸውን አይተን በዳሽን ባንክ በኩል ትኬቱን ገዝተን ነበር። አዘጋጆቹ በተደጋጋሚ የተለያዩ ምክንያቶችን እየዘረዘሩ ሩጫው መራዘሙን ሲነግሩን ቆይተው ነበር፤ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስም እኛም ስልክ እየደወልን ስንጠይቃቸው…
ከ'ኢትዮጵያ አተትኛም' ሩጫ አዘጋጆች ምላሽ፦
የቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች ከዚህ ቀደም ባነሱት ቅሬታ ላይ 'የኢትዮጵያ አትተኛም' የምሽት ሩጫ አዘጋጆች መልስ ልከዋል።
ሩጫው በተደጋጋሚ እንዲራዘም የተደረገው ከአቅም በላይ በሆነ ችግር እንደሆነ ገልፀው አሁንም ሩጫው እንዲካሄድ እየሰሩ እንደሚገኙ ቲሸርት ገዝተው ለነበሩ ተሳታፊዎችም ማካካሻ ለማድረግ እንዳሰቡም አሳውቀውናል።
ሩጫው ባጋጠመው እክል አዘጋጆች የገንዘብም የሞራልም ጉዳት እንደደረሰባቸው አስረድተውናል። ይህ ሩጫ በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ የሚደረግ በመሆኑ ጫናው ከባድ እንደሆነም ገልፀውልናል።
የሩጫው አዘጋጆች በሙሉ ወጣቶች እንደሆኑ ገልፀው በሀገራችን ያለው የስራ ሰዓት እንዲሻሻል፣ ወጣቶችን ከሱስ እንዲርቁ ግንዛቤ ለመፍጠር የተዘጋጀ መሆኑን አስረድተዋል።