#ItsMyDam
የታላቁ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ ሕዝባዊ ተሳትፎ አስተባባሪ ብሔራዊ ምክር ቤት የፕሮግራም አመራር አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ተወካይ አቶ ሰለሞን ተካ፦
በአዲስ መልክ በተጀመረው የገቢ ማሰባሰቢያ መስመር ድጋፍ ማድረግ የሚፈልጉ ሰዎች በመጀመሪያ 8100 ላይ "A" ብለው በመላክ መስመሩን ሳብስክራይብ ማድረግ ይኖርባቸዋል፡፡
ከዚያም ከመስመሩ አውቶሜትድ ከሆኑ ምላሾች ጋር በየዕለቱ ለሚደርሳቸው መልእክት "OK" የሚል አዎንታዊ ምላሽ በመስጠት አንድ አንድ ብር መለገስ ይቻላል።
እስካሁን ወደ 8100 "A" ብለው የሚልኩ ሰዎች በአባልነት መመዝገብ ያልቻሉት መስመሩ ሙሉ በሙሉ ወደ ሥራ ባለመግባቱ መሆኑን የገለፁት አቶ ሰለሞን ማስተካከያ ተደርጎበት በአፋጣኝ ወደ ሥራ ይገባል።
#etv
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia

#COVID19 #ETHIOPIA
የዓለም ስጋት የሆነው የኮሮና ቫይረስ በሽታ ወደ ኢትዮጵያ እንዳይገባ ለሚደረገው የመከላከል ሥራ ተጨማሪ ከ5 ሚሊየን በላይ የመተንፈሻ አካላት ጭንብሎች እንደሚገዙ የኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
#EPA

ሌላኛዋ የኮሮና ቫይረስ [COVID-19] የተገኘባት የአፍሪካ ሀገር "ቶጎ" ሆናለች። የቶጎ መንግስት በሀገሪቱ የኮሮና ቫይረስ የተገኘበት ግለሰብ መኖሩን አረጋግጧል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
አዋሽ 7 ቲክቫህ ቤተሰቦች፦
በዛሬው ዕለት በአዋሽ 7 ከተማ የፅዳት ዘመቻ እና የብልፅግና ፓርቲ የድጋፍ ሰልፍ መደረጉን የቲክቫህ ኢትዮጵያ አዋሽ 7 ከተማ ቤተሰቦች አሳውቀዋል።
ከተሰሙ መፈክሮች መካከል፦
- አባይ ህልውናችን ነው!
- አባይ የኢትዮጵያ ህልውና ነው!
- ከብልፅግና ጋር ወደ ፊት!
- መደመር መስመራችን ነውብልፅግና መዳረሻችን ነው!
- በዶክተር አብይ የወህደት ጥያቄዎቻችን ተመልሰዋል ከጉረቤትነት ወደ ባለቤትነት ተሽጋግረናል!
- መተሳሰብ መቻቻል መከባበር የብልፅግና መሠረቶች ናቸው!
#Hass

በ6 ወራት ብቻ 31 የመኪና ስርቆት ተፈፅሟል!
በአዲስ አበባ ከተማ ባለፉት ስድስት ወራት ብቻ 31 የመኪና ስርቆት ወንጀሎች ተመዝግበዋል። ከስርቆት ወንጀሎቹ ጋር በተገናኘ ተጠርጣሪዎች ከነ ኤግዚቢቶቻቸው በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደዋሉ በትላንትናው ዕለት ተነግሯል።
@tikvahethiopia @tikvahethiopiaBot

ከአዲስ አበባ ቲክቫህ ቤተሰቦች፦
"ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል በሚገኘው እናት ባንክ የሚሰሩ የጥበቃ ሰራተኞች እርስ በእርስ ተጋጭተው የሰው ህይወት ጠፍቷል።"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል በሚገኘው እናት ባንክ የሚሰሩ የጥበቃ ሰራተኞች እርስ በእርስ ተጋጭተው የሰው ህይወት ጠፍቷል።"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የሶስት ሰው ህይወት ጠፍቷል!
ቦሌ ሞርኒንግ ስታር ሞል በሚገኘው 'እናት ባንክ' የሚሰሩ ጥበቃዎች መካከል በተፈጠረው ግጭት የ3 ሰው ህይወት ማለፉን የቲክቫህ ቤተሰቦች ገልፀዋል። ፖሊስ የማጣራት ስራ እየሰራ ይገኛል፤ በአካባቢው አምቡላንስ እየተመላለሰም እንደሆነ የቤተሰባችን አባላት አሳውቀዋል።

#COVID19
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚደንት ዶናልድ ትረምፕ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመዋጋት የሚውል ስምንት ነጥብ ሶስት ቢሊዮን ዶላር አስቸኳይ ወጪ የመደበውን ህግ ትላንት በዋይት ሃውስ ፈርመዋል።
ኮሮናቫይረስ ከዋሽንግተን አቅራቢያ ሚሪላንድ ክፍለ ግዛት ውስጥ ወደሚገኝ አውራጃ ተዛምቷል። የተመደበው ገንዘብ በቫይረሱ ለተጋለጡ ህክምና እና የመከላከያ ክትባት ፍለጋ ለክፍለ ግዛቶች እና የአካባቢ አስተዳደሮች ዕርዳታ የሚውል መሆኑ ተጠቁሟል።
በጀቱ የተፈቀደበትን ህግ የዩናይትድ ስቴትስ የመወሰኛው እና የተወካዮች ምክር ቤቶች ትናንት በሙሉ ድምጽ በሚባል ደረጃ አጽድቀውታል።
#VOA

ከነጩ ቤተ-መንግስት [ዋይት ሃውስ] ጥቂት ደቂቃዎች ርቀት ላይ ምትገኘው የሚሪላንድ ሞንትጎመሪ ካውንቲ ውስጥ የመጀመሪያ በቫይረሱ [COVID-19] መጋለጣቸው የተረጋገጠ ሰዎች በመገኘታቸው የክፍለ ግዛትዋ ሀገረ ገዢ ሌሪ ሆጋን አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አውጀዋል።

ከታርጫ ቲክቫህ ቤተሰቦች፦
"ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ የስታዲየሙን ንግግራቸውን ጨርሰው ከዞኑ ከተለያዩ ወረዳዎች ከተወጣጡ ህብረተሰብ ክፍል ጋር ውይይት ጀምረዋል።"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
"ጠ/ሚ ዶ/ር ዐብይ የስታዲየሙን ንግግራቸውን ጨርሰው ከዞኑ ከተለያዩ ወረዳዎች ከተወጣጡ ህብረተሰብ ክፍል ጋር ውይይት ጀምረዋል።"
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
የድሬዳዋ ነዋሪዎች ውሃ በቁጠባ ተጠቀሙ ተብላችኃል!
ላለፉት 10 ቀናት በውሃ ማሰራጫ ጣቢያ ከኤሌትሪክ መቆራረጥ እና እንዲሁም ከሲስተም ጋር በተያያዘ ባጋጠመ ችግር የውሃ ስርጭት መቆራረጥ የተከሰተና ችግሩን ለመፍታት ጥረት በማድረግ ላይ እንደሚገኝ የድሬዳዋ ከተማ ውሃና ፍሳሽ ባለስልጣን አሳውቋል።
በመሆኑም የድሬዳዋ ከተማ ነዋሪዎች 'የምታገኙትን ውሃ በቁጠባ እየተጠቀማችሁ በትግስት እንድትጠባበቁ' ሲል አሳስቧል። ተቋሙ ለተፈጠረው ችግርም ይቅርታ ጠይቋል።

ኮንትራት ሶስት!
በሞጆ - ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ ግንባታ ከባቱ እስከ አርሲ ነጌሌ (የኮንትራት ሶሰት) የግንባታ ሂደት መጓተቱ ተገልጿል።
የመንገዱ ግንባታ ሂደት አሁን ላይ መድረስ ከነበረበት 37 በመቶ አፈፃፀሙ 6 ነጥብ 8 በመቶ ብቻ መሆኑም ታውቋል።
የፕሮጀክቱ ምክትል አማካሪ የሆኑት ኢንጂነር ካሳሁን ጣሰው የመንገዱ ግንባታ የተጓተተው በግንባታ ግብዓት ፍቃድ ችግር፣ በወሰን ማስከበርና በወረዳ አስተዳደር ትብብር ማነስ መሆኑን ተናግረዋል።
ለግንባታው ግብዓት ለማግኘት ብቻ ከአንድ ዓመት በላይ እንደወሰደም ኢንጂነር ካሳሁን ገልጸዋል። ለመንገዱ ግንባታ የነበረውን አመለካከት ለመቀየር ከወረዳ አመራሮች ጋር ውይይት በማድረግ መፍትሄ መምጣቱንም ተናግረዋል።
#ኢዜአ

ተጨማሪ መረጃ፦
በ4.8 ቢሊዮን ብር እየተገነባ ያለውና 52 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የአርሲ ነጌሌ ሀዋሳ መንገድ የወሰን ማስከበር ችግር እንደገጠመው የቻይና ኮሙኒኬሽን ኮንስትራክሽን ኩባንያ ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ሉ ሆንግ ባኦ ለኢዜአ አስረድተዋል።
ከአዲስ አበባ እስከ ሀዋሳ የሚዘልቀው የኮንትራት አንድና ሁለት መንገዶች ግንባታ ግን በመፋጠን ላይ እንደሚገኝ የሥራ ኃላፊዎቹ ተናግረዋል።
ከዚህም ከሞጆ ሀዋሳ የሚዘልቀው የመጀመሪያው ኮንትራት 88 በመቶ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ በሚቀጥሉት አምስት ወራት ይጠናቀቃል ተብሎ ይጠበቃል።
የመቂ-ባቱ 37 ኪሎ ሜትር መንገድ ግንባታ እስካሁን ከ79 በመቶ በላይ የተከናወነ ሲሆን፤ በሚቀጥለው ዓመት እንደሚጠናቀቅ የኮንትራት ሁለት ፕሮጀክት ሥራ አስኪያጅ ፓርክ ጆንግ ገልጸዋል ።

እንደ GulfNews.com ዘገባ በትላንትናው እለት በUAE 15 አዲስ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ግለሰቦች መገኘታቸውን የአገሪቱ ጤና ጥበቃ እና በሽታ መከላከያ ሚኒስቴር አሳውቋል።
በቫይረሱ እንደተጠቁ የተነገረላቸው የተለያየ ሀገራት ዜጎች ሲሆኑ ከነዚህም ውስጥ ሁለት ኢትዮጵያውያን ይገኙበታል ተብሏል። በአሁን ሰዓት በUAE በኮሮና ቫይረስ የተጠቁ ሰዎች ቁጥር 45 መድረሱም ተገልጿል።

UK ውስጥ በኮሮና ቫይረስ [#COVID19] የሞተ ሁለተኛው ሰው ትላንት ሪፖርት ተደርጓል። ሟቹ የ80 ዓመት አዛውንት እንደሆኑ ነው የተነገረው።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በጣልያን በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 197 መድረሱ ተሰምቷል። ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ብቻ በኮሮና ቫይርስ 41 ሰዎች ሞተዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19 #ETHIOPIA
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን የኮሮና ቫይረስን ለመከላከል እየተከናወኑ ያሉ ስራዎችን እና ማእከላትን ጎብኝተዋል።
ጉብኝቱ፣ በኢትዮጰያ ማህበረሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ፣ በየካ ኮተቤ ማእከል እና በአየር መንገድ ያለውን የቅድመ ዝግጅት ስራዎች የሚቃኝ ነው።
በጉብኝ ላይ ከምክትል ጠ/ሚ አቶ ደመቀ መኮንን በተጨማሪ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ሊያ እና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች ተገኝተው ነበር።

ባልደራስ፣ አብን፣ ኦነግ፣ ኦፌኮ ጥምረት ሊፈጥሩ ነው?
በዛሬው ዕለት የአዲስ አድማስ ጋዜጣ እትም ላይ '13 የፖለቲካ ድርጅቶች ጥምርት ለመፍጠር ምክክር ይዘዋል፤ ባልደራስ፣ አብን ፣ ኦነግ ፣ ኦፌኮ ይገኙበታል' በሚል ይዞት የወጣው ዘገባ 'ነጭ ውሸት ነው' ሲሉ የባልደራሱ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል ገልፀዋል። ጋዜጣው ሀሰተኛ ዜና አሰራጭቷል፣ ማስተባበያ ይስጥ ይቅርታም ይጠይቅ ብለዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
በዛሬው ዕለት የአዲስ አድማስ ጋዜጣ እትም ላይ '13 የፖለቲካ ድርጅቶች ጥምርት ለመፍጠር ምክክር ይዘዋል፤ ባልደራስ፣ አብን ፣ ኦነግ ፣ ኦፌኮ ይገኙበታል' በሚል ይዞት የወጣው ዘገባ 'ነጭ ውሸት ነው' ሲሉ የባልደራሱ አመራር አቶ ስንታየሁ ቸኮል ገልፀዋል። ጋዜጣው ሀሰተኛ ዜና አሰራጭቷል፣ ማስተባበያ ይስጥ ይቅርታም ይጠይቅ ብለዋል።
@tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
ረጃጅም የነዳጅ ሰልፎች...
ዛሬ ጥዋት የሀዋሳ ከተማ ቲክቫህ ኢትዮጵያ ቤተሰቦች በከተማው የነዳጅ እጥረት ማጋጠሙን ሪፖርት አድርገዋል።
ላለፉት ቀናት በሀዋሳ ከተማ ነዳጅ ለማግኘት ፈተና ሆኗል፤ በከተማው ረጃጅም የሞተር እና የመኪና ሰልፎች አሉ ብለዋል።
ነዳጅ ለማግኘት መጉላላት እና የስራ መስተጓጎል የየእለት የህይወታችን አንዱ ክፍል ከሆነም ሰንብቷል ሲሉ አማረዋል።
በተመሳሳይ ነዳጅ ለማግኘት በመሰለፍ በሚያጠፉት ጊዜ በአማካይ እስከ 150 ብር እንደሚያጡ በባሕር ዳር አብመድ ያነጋገራቸው የባጃጅ አሽከርካሪዎች ገልፀዋል፡፡
እናተስ የት ከተማ ይህ ችግር አጋጠማችሁ?
#AMMA #TikvahFamilyHawassa

TIKVAH-ETHIOPIA
በጣልያን በኮሮና ቫይረስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 197 መድረሱ ተሰምቷል። ከትላንት በስቲያ ሀሙስ ብቻ በኮሮና ቫይርስ 41 ሰዎች ሞተዋል። @tikvahethiopiaBot @tikvahethiopia
#COVID19
በነገራችን ላይ ጣሊያን ውስጥ በ24 ሰዓታት ውስጥ ብቻ በኮሮና ቫይረስ አማካኝነት የ49 ሰዎች ህይወት ማለፉን የሀገሪቱ መንግስት አሳውቋል፡፡ በጣሊያን በአንድ ቀን ይህን ያልህ ሰው በቫይረሱ ሲሞት ከፍተኛ ሆኖ ተመዝግቧል።