#update ዶክተር #አብረሃም_በላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው #ተሹመዋል። ዶ/ር አብረሀም በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የሳይበር ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ ኢኒስቲቲዩት ዳይሬክተር ነበሩ።
©capital
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©capital
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የአቶ #ጌታቸው_አሰፋ ጉዳይ፡ ፖለቲካዊ ወይስ ሕጋዊ መፍትሄ?
.
.
የትግራይ ክልል አሳልፌ #አልሰጥም ቢል በቀጣይ ምን ሊከሰት ይችላል?
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ አቶ ጌታቸውን ለመያዝ ሰው #መግደል የለብንም ማለታቸው ይታወሳል። አቶ #አብረሃም አቶ ጌታቸውን ለመያዝ የኃይል እርምጃ ሊወሰድ እንደማይገባ ይናገራሉ።
"አንድን ሰው ለመያዝ ተብሎ ወደ ጦርነት ይገባሉ ብዬ አላስብም የፌደራል መንግሥትም ፖለቲካውን ለማስተካከል ሲል ዝምታን ይመርጣል ፤ የትግራይ ክልልም የራሱን ህዝብ የራሱን ደህንነት ይጠብቃል ብየ አስባለሁ።" ይላሉ።
https://telegra.ph/የአቶ-ጌታቸው-አሰፋ-ጉዳይ-ፖለቲካዊ-ወይስ-ሕጋዊ-መፍትሄ-01-07

Telegraph
የአቶ ጌታቸው አሰፋ ጉዳይ፡ ፖለቲካዊ ወይስ ሕጋዊ መፍትሄ?
የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ አቶ ብርሃኑ ፀጋዬ ከጥቂት ቀናት በፊት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመስሪያ ቤታቸውን የአምስት ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ባቀረቡበት ወቅት የእስር ትዕዛዝ የወጣባቸውን እና መቀሌ የሚገኙትን የቀድሞው የደህንነት መስሪያ ቤት ኃላፊ አቶ ጌታቸው አሰፋን በቁጥጥር ሥር ለማዋል ከትግራይ ክልላዊ መንግሥት በኩል ትብብር አለማግኘታቸውን ገልፀዋል። ከክልሉ ይሁንታ ካለመገኘቱም ጋር…