#update ዶክተር #አብረሃም_በላይ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሀይል ዋና ስራ አስፈፃሚ ሆነው #ተሹመዋል። ዶ/ር አብረሀም በኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የሳይበር ቴክኖሎጂ ኢንጂነሪንግ ኢኒስቲቲዩት ዳይሬክተር ነበሩ።
©capital
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©capital
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አቶ ሰለሞን አረዳ‼️
አቶ #ሰለሞን_አረዳ በጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ አቅራቢነት ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ግለ ታሪካቸው እና የስራ ልምዳቸው ቀርቦ በሙሉ ድምጽ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው
#ተሹመዋል፡፡
የፌዴራል ጠቅላይ ሚኒስትር ምክትል ፕሬዝዳንት አቶ ሰለሞን፡-
• ለምክትል ፕሬዝዳንት ዕጩ ሆነው የቀረቡት ትውልድ ገርበ ጉራቻ ኩዩ
• አቶ ሰሎሞን አረዳ በሕግ የመጀመሪያ ዲግሪ ከአአአዩ፣ ዓለማቀፍ የኢኮኖሚ ሕግ የማስተርስ ዲግሪ ከአምስተርዳም ዩኒቨርሲቲ፣ ኤምቢኤ ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ፣ በሕግ ማስተርስ አሁንም ከሀርቫርድ ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ውጤት የተመረቁ፡፡
• በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ለረዥም ጊዜ በዳኝነት፣ በወረዳ ፍርድ ቤት በዳኝነትና በፕሬዝዳንትነት ያገለገሉ ናቸው፡፡
• የማማከር አገልግሎት በመላው አፍሪካ የሚሰጡ፡፡ ዘሄድ በሚገኘው ዓለማቀፍ የግልግል ዳኝነት በገላጋይ ዳኝነት በማገልገል ላይ የሚገኙ፡፡
• ባለፉት 20 ዓመታት ከፍተኛ ልምድ ያዳበሩና በቂ የትምህርት ዝግጅትና ስነ-ምግባር ያላቸው ናቸው፡፡
ምንጭ፦ አብመድ