ችግኝ የሚተከልባቸው ቦታዎች👆
የተከበራችሁ የአ/አ ከተማ ነዋሪዎች ከላይ በተገለፁት ቦታዎች ነገ ሃምሌ 22 አረንጓዴ አሻራችሁን እንድታሳርፉ የአ/አ ከተማ አስተዳደር ጥሪውን አቅርቧል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia

#EthioTelecom በሃገርአቀፍ ደረጃ ችግኞች ለመትከል ዝግጅቱንአጠናቋል፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ ለመትከል ከታቀደው 3 ሚሊዮንችግኞች 1 ሚሊዮኑ በኢትዮ ቴሌኮም የሚተከሉበመሆኑ ለመትከያ የሚሆን የጉድጓድ ቁፋሮ እና የችግኝ አቅርቦት ስራዎችን አጠናቋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ሀረሪ
በሀረሪ ክልል ለሚካሄደው አረንጓዴ የአሻራ ቀን ለሚተከሉ ችግኞች አስፈላጊ ዝግጅት መደረጉን የክልሉ ግብርናና ተፈጥሮ ሐብት ቢሮ አስተውቋል።

#ከአጋሮ
"የአጋሮ ከተማ public service ሰራተኞች ለነገው የአረንጓዴ አሻራ ቀን በሚገባ የተዘጋጀን ሲሆን ነገ ማለዳ 2:30 አጋሮ ሆስፒታል ፊት ለፊት ከሚገኘ ቢሮ መነሻ በማድረግ የከተማው የሙስሊም መቃብር አካባቢ ለዚሁ አላማ በተዘጋጀ ቦታ ላይ ቢያንስ 40 ችግኝ ለመትከል ሀምሌ 22ትን ብቻ እየጠበቅን ነው።" #FAZ

#ASTU
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አረንጓዴ አሻራችንን በትላንትናው ዕለት አሳርፈናል ብለዋል። #ASTU

#ወላይታ_ሶዶ
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ‹የአረንጓዴ አሻራ› ችግኝ ተከላ ቅድመ-ዝግጅት በስኬት መጠናቀቁ ተሰምቷል። በነገው ዕለት 50ሺህ የሚጠጋ ችግኞችን ለማስተከል እንደታቀደ ለመስማት ተችሏል።

#ጅማ_ዞን_ቤተሰቦች
"በጅማ ዞን ኦሞ ናዳ ወረዳ ለነገው ኣርንጓዴ አሻራ ለማሳረፍ ለነገው ችግኝ ተከላ ሙሉ ዝግጅት ተደርጓል። ጉድጓዶች ተዘጋጅተዋል።" #AJ
@tsegabwolde @tikvahethipa

በሕግ ሥልጣን ያልተሰጠው የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን የሽብር ተግባር ወንጀል ተጠርጣሪን በቁጥጥር ሥር ማዋሉ ሕገወጥ መሆኑ ተጠቅሶ፣ ጋዜጠኛ ኤልያስ ገብሩን ነፃ ለማውጣት (Habeaus Corpus) ለፍርድ ቤት የቀረበው አቤቱታ ውድቅ ተደርጓል፡፡ በሽብር ወንጀል ድርጊት የተጠረጠሩት የአብን የሕዝብ ግንኙነትና ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባል አቶ ክርስቲያን ታደለን ጨምሮ በአራት ተጠርጣሪዎች ላይ የተጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ 28 ቀናት ተፈቀደ፡፡
ተጨማሪ የሪፖርተርን ዘገባ ያንብቡ👇
### https://telegra.ph/A-07-28
ተጨማሪ የሪፖርተርን ዘገባ ያንብቡ👇
### https://telegra.ph/A-07-28
#ከፍቼ_ቤተሰቦች
"ፍቼ ሰላሌ~ፍቼ ከተማ አስተዳደር ለነገው የአረንጓዴ አሻራ ቀን ተገቢውን ዝግጅት ጨርሷል። 400,000 ችግኞችን ለመትከልም ታቅዷል።" #አድማሱ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
"ፍቼ ሰላሌ~ፍቼ ከተማ አስተዳደር ለነገው የአረንጓዴ አሻራ ቀን ተገቢውን ዝግጅት ጨርሷል። 400,000 ችግኞችን ለመትከልም ታቅዷል።" #አድማሱ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ከወሊሶ_ቤተሰቦች
"በወሊሶ ከተማ በነገው ዕለት የሀምሌ 22/2011 ዓ/ም የአረንጓዴ አሻራን የማስቀመጥ ቀንን በማስመልከት በከተማዋ በተመረጡ ቦታዎች #ከ50 ሺህ በላይ ችግኞች እንደሚተከሉና ህብረተሰቡም #በንቃት እንዲሳተፍ የከተማው አስተዳደር ከንቲባ ፅ/ቤት ጥሪውን እያስተላለፈ ይገኛል።"

#ጎንደር
የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዛሬው ዕለት ጎንደር ከተማ ገቡ፡፡ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ከአቶ #ተመስገን_ጥሩነህ ጋር በአፄ ቴዎድሮስ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ አቀባብል ተደርጎላቸዋል፡፡ በቆይታቸው በሀገር አቀፍ ደረጃ በሚካሄደው የችግኝ ተከላና የሚሳተፉ ሲሆን የፋሲለደስ ግንብንም ይጎበኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡
Via #fbc

"ICT Association Ethiopia በዛሬው እለት ከአባላቱ ጋር በመሆን 1000 ችግኞችን ጎሮ በሚገኘወሰ በICT Park ውስጥ የችግኝ ተከላ ፕሮግራሙን አከናውኗል።" ICTET.ORG
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ዶ/ር #ቴድሮስ_አድሃኖም
የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ቴድሮስ አድሃኖም ሔፒታይተስን ለመከላከል፣ የምርመራ እና የሕክምና አገልግሎት ለማቅረብ በየአመቱ ተጨማሪ ስድስት ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ተናገሩ። በኢትዮጵያ በተለምዶ የጉበት በሽታ ተብሎ የሚታወቀውን ሔፒታይተስ በጎርጎሮሳዊው 2030 ዓ.ም. ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት ፖለቲካዊ አመራር እና ተግባራዊ እርምጃ እንደሚያስፈልግ ዶክተር ቴድሮስ ጥሪ አቅርበዋል።
የዓለም #የሔፒታይተስ ቀን ዛሬ ሲከበር የዓለም የጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ባስተላለፉት መልዕክት ሔፒታይተስን ከአስራ አንድ አመታት ገደማ በኋላ ከመላው ዓለም ለማጥፋት በየአመቱ ተጨማሪ ስድስት ቢሊዮን ዶላር ያስፈልጋል ሲሉ ይገልፃሉ። «በመላው ዓለም 325 ሚሊዮን ሰዎች በተላላፊ ሔፒታይተስ ተጠቅተዋል። ከአስሩ መካከል ስምንቱ ለመከላከል፣ ለምርመራ እና ለሕክምና የሚያስችል አገልግሎት አያገኙም። ሁሉም ሰው የሚፈልገውን ክብካቤ እንዲያገኝ #የሔፒታይተስ የሕክምና አገልግሎትን በአፋጣኝ ማሳደግ ያስፈልጋል። ዛሬ የዓለም የጤና ድርጅት ሁሉም መንግሥታት እና አጋሮች ሔፒታይተስን በ2030 ለማስወገድ የሚያስችል ሥራ እንዲሰጡ ጥሪ ያቀርባል። ከዚያ ግብ ለመድረስ የመከላከያ፣ ምርመራ እና የሕክምና አገልግሎቶችን ለማሳደግ የዓለም የጤና ድርጅት በመላው ዓለም በየአመቱ ተጨማሪ ስድስት ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ ይገምታል» የዓለም የጤና ድርጅት መረጃ እንደሚጠቁመው በመላው ዓለም 325 ሚሊዮን ሰዎች በሒፒታይተስ ተይዘዋል። በየአመቱ 1.4 ሚሊዮን ሰዎች ይሞታሉ። ከሳንባ ነቀርሳ ቀጥሎ ብዙ ሰዎችን የሚገድለው ይኸው ሔፒታይተስ ነው።
Via #DW

መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነገ ሐምሌ 22 ቀን 2011 ዓም በሚካሄደው የ”አረንጓዴ አሻራ ቀን” አገራዊ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በንቃት በመሳተፍ ለዓላማው መሳካት እንዲተጋ ብሄራዊ አስተባባሪ ኮሚቴው ጥሪ አቅርቧል።
https://telegra.ph/H22-07-28
https://telegra.ph/H22-07-28
#ከከሚሴ_ቤተሰቦች
"አማራ ክልል ኦሮሞ ብሄረሰብ ዞን ለ22/11/2011 ቅድመ ዝግጅት ተጠናቆ ፊሽካ እየተጠበቀ ነው!" ሲራክ ከከሚሴ
@tsegabwolde @tikavhethiopia

#መቐለ
ሁለተኛ ዙር አለም አቀፍ የትግራይ ተወላጅ ምሁራን ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለት በመቐለ ከተማ ተጀመረ። “ቀጣይነት ያለው #እውቀት መሰረት ያደረገ ኢኮኖሚና ማህበረሰብ መገንባት”በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው ኮንፍረንሱ በአምስት ቀናት ቆይታው አምና ተመርጠው ጥናት በተካሄደባቸው ዘርፎች ዙሪያ ውይይት ያደርጋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሁለተኛ ዙር አለም አቀፍ የትግራይ ተወላጅ ምሁራን ኮንፈረንስ በዛሬው ዕለት በመቐለ ከተማ ተጀመረ። “ቀጣይነት ያለው #እውቀት መሰረት ያደረገ ኢኮኖሚና ማህበረሰብ መገንባት”በሚል መሪ ሀሳብ የተዘጋጀው ኮንፍረንሱ በአምስት ቀናት ቆይታው አምና ተመርጠው ጥናት በተካሄደባቸው ዘርፎች ዙሪያ ውይይት ያደርጋል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Congratulations ዩኒቲ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት ዘርፎች በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ መርሐ ግብር ያስተማራቸውን 1 ሺህ 63 ተማሪዎች ትላንት አስመርቋል። ከተመራቂዎቹ መካከል 206ቱ በሁለተኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን የተከታተሉ ናቸው። በምረቃ ስነ-ስርዓቱ ላይ የሳይንስና ከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ሂሩት ወልደማርያም ተገኝተው ነበር።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia