#update አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን ቢልለኔ ስዩምን በመተካት የጠቅላይ ሚንስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪ በመሆን ተሾሙ። አቶ ንጉሱ ጥላሁን በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ደረጃ የአማራ ክልል የባህልና ቱሪዝም ቢሮ ኃላፎ ሆነው እያገለገሉ ነበር፡፡ለረዥም ዓመታትም የአማራ ክልል የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ሆነው ሰርተዋል፡፡ አቶ ካሳሁን ጎፌ ምክትል የፕረስ ሴክሬታሪ በመሆን ተሾመዋል። አቶ ካሳሁን ከዚህ ቀደም በከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን ሚንስቴር እና በመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽህፈት ቤት ሚኒስትር ዲኤታ ሆነው አገልግለዋል።
Via~ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Via~ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update አዲስ ስታንዳርድ የዜና ማሰራጫ ድረ-ገፅ ማምሻዉን በቲዊተር ገፁ በዘገበዉ መሠረት የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ጽሕፈት ቤት የፕረስ ሴክሪታሪያት ኃላፊ #ቢልለኔ_ስዩም እና ምክትላቸዉ #ሔለን_ዮሴፍ ከሥልጣን #አልተሻሩም፤ አቶ ካሳሁን ጎፌም #አልተሾሙም፤ አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን ግን በፕሬስ ሴክሪታሪያቱ አማርኛ ክፍል እንዲሠሩ ተዛዉረዋል ሲል ዘግቧል።
ምንጭ፦ አዲስ ስታድንዳርድ
🔹ሀላፊዎቹ ስለመተካታቸው በርካታ የመንግስት እና የግል የሀገር ውስጥ የዜና ማሰራጫዎች ዘግበዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃዎች የሚወጡ ከሆነ ወደእናተ እናደርሳለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ምንጭ፦ አዲስ ስታድንዳርድ
🔹ሀላፊዎቹ ስለመተካታቸው በርካታ የመንግስት እና የግል የሀገር ውስጥ የዜና ማሰራጫዎች ዘግበዋል። በዚህ ጉዳይ ላይ ተጨማሪ መረጃዎች የሚወጡ ከሆነ ወደእናተ እናደርሳለን።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
Forwarded from TIKVAH-ETHIOPIA (Tsegab Wolde)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ለገጣፎ ለገዳዲ‼️
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን እና የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው አቶ #አዲሱ_አረጋን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሚያ ክልል የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት እያካሄዱ ነው።
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪ አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን እና የኦዲፒ ስራ አስፈፃሚ አባልና የገጠር ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊው አቶ #አዲሱ_አረጋን ጨምሮ ሌሎች የኦሮሚያ ክልል የስራ ሃላፊዎች በለገጣፎ ጉበኝት እያካሄዱ ነው።
Via FBC
@tsegabwolde @tikvahethiopia
እስክንድር ነጋ❓
በጋዜጠኛ #እስክንድር_ነጋ የሚመራው የባልደራስ ምክር ቤት የፀጥታ ስጋት መኖሩን ፓሊስ መከልከሉን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕረስ ሴክሬታሪያት አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን አስታወቁ፡፡ የፕረስ ሴክሬታሪያቱ አዲስ አበባን በተመለከተ የተለያዩ ሀሳቦች እንዲሁም እንቅስቃሴዎች አሉ ብለዋል፡፡
ይህንንም ተከትሎ ተጨባጭ የፀጥታ ስጋት በመኖሩ እና ውጤቱም ወደ ግጭት ሊያመራ የሚችል በመሆኑ ከእስክንድር ነጋና ከአመራሮቹ ጋር ፓሊስ ውይይት እንዳደረገ ነው የተናገሩት፡፡
በዛሬው ዕለትም ለግጭት መንስኤ የሚሆኑ ምልክቶች የታዩ በመሆኑና እነዚህን ነገሮች በሰላማዊ መንገድ ስርዓት ማስያዝ አስፈላጊ ሆኖ በመገኘቱ ጋዜጣዊ መግለጫው እንዲቋረጥ መደረጉን ተናግረዋል፡፡

የጄኔራሎቹ ገዳይ...
''የግል ጠባቂው በጄነራሎቹ ላይ እርምጃ ከወሰደ በኋላ ተታኩሶ ነበረ። በዚህም የተኩስ ልውውጥ እሱም ላይ እርምጃ እንደተወሰደበት እና ወደ ህክምና ሥፍራ ተወስዶ ጥበቃ እየተደረገለትና የጤና ክትትል እያደረገ ነው። የጤንነቱን ጉዳይ ሃኪሞች፤ የጥበቃውን ሁኔታ ደግሞ የጸጥታ መዋቅሩ እየሰሩ ነው። ሌሎች ጉዳዮች ወደፊት የሚጠሩ ይሆናሉ'' አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን ለBBC የተናገሩት

"...የሀሰት ወሬ ነው!" አቶ ንጉሱ ጥላሁን
"በብሄራዊ ምርጫ ቦርድና በጠ/ሚር አብይ አስተዳደር መሀል ውዝግብ ተፈጠረ" ብሎ Ethio 360 Media ያወጣውን ዘገባ ከእውነት የራቀ መሆኑን ምርጫ ቦርድ እና የጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ገልፀዋል።
የምርጫ ቦርድ ቃል-አቀባይ #ሶልያና_ሽመልስ በጉዳዩ ላይ ለጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት ተከታዩን ብለዋል፦
"እንዲህ አይነት ንግግር ምንም የለም፣ አልነበረምም። ሁለት አመት አራዝሙ የሚል ንግግር በመሀከላችን ሊኖር አይችልም። እኛ እንደውም የቀረበ እና ቀጥተኛ ግንኙነት ያለን ከፓርላማው እና ቋሚ ኮሚቴው ጋር ነው እንጂ ከስራ አስፈፃሚው ጋር አይደለም፣ ስለዚህ ሀሳቦች ቢመጡ እንኳን ከፓርላማው ነው እንጂ ከጠ/ሚሩ አይደለም።"
በተጨማሪ በጉዳዩ ዙሪያ አስተያየታቸውን የሰጡት የጠ/ሚሩ ቢሬ ፕረስ ሰክረታሪ አቶ #ንጉሱ_ጥላሁን ይህን ብለዋል፦
"ይህ የሀሰት ወሬ ነው። የኢህአዴግ ስራ አስፈፃሚ ትናንት የወሰነውን ሁሉም ያቀዋል። ጠ/ሚር ቢሮ ምርጫ ይካሄድ ወይም አይካሄድ ብሎ አቅጣጫ አያስቀምጥም። መንግስት ምርጫ እንዲካሄድ እየተዘጋጀ ነው እንጂ እንዲራዘም አቅጣጫ እያስቀመጠ አይደለም።"
ምንጭ፦ ጋዜጠኛ ኤልያስ መሰረት