TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.1K photos
1.5K videos
211 files
4.09K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
አምቦ🔝

በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልና በኦሮሚያ አዋሳኝ #ሊሙ ወረዳ #አርቁምቤ በሚባል አካባቢ በታጣቂዎች የተገደሉ የኦሮሚያ ፖሊስ አባላት በአምቦ ከተማ ሽኝት ተደረገላቸው። ባለፉት ጥቂት ሳምንታት በቤኒሻንጉል ጉምዝ ክልልና በኦሮሚያ አዋሳኝ ወረዳዋች ቢያንስ 35 የኦሮሚያ ፖሊስና የኦሮሚያ ፈጥኖ ደራሽ ፖሊስ አባላት በታጣቂዎች ተገለዋል።

በሌላ በኩል...

ነቀምትንና ሻምቡን ጨምሮ በምዕራብ ኦሮሚያ ከተሞች ሰልፎች ተካሂደዋል። ሰልፈኞቹ ለዜጎች ሞትና መፈናቀል ምክንያት የሆኑ፥ በክልሎች ወሰን አካባቢ የሚፈጠሩ #ግጭቶች እንዲቆሙ ጠይቀዋል።

ምንጭ፦ ኢትዮጵያ ላይቭ ሀፕዴት
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ሳሪስ አቦ🔝ትላንት ሳሪስ አቦ የደረሰው አሳዛኝ የትራፊክ አደጋ ከላይ የምትመለከቱት ነው።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#Update ከመቀለ- አስመራ -ባፅእ ከተማ የሚዘልቅ የብስክሌት ውድድር ሊካሄድ መሆኑን የትግራይ ክልል ወጣቶችና ስፖርት ጉዳይ ቢሮ አስታወቀ። ውድድሩ በኢትዮጰያና በኤርትራ ህዝቦች መካከል የተጀመረውን የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት ለማጠናከር ታስቦ የሚካሄድ መሆኑን ቢሮው ገልጻል።

©ENA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
AASTU🔝የአዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከተቋሙ አመራሮች ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጠ/ሚ ፅ/ቤት🔝የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት መገናኛ ብዙሀን ኮርስፖንዳንት ቡድን...
@tsegabwolde @tikvahethiopia