ሰበር ዜና‼️ብርጋዴር ጀኔራል #አሳምነው_ጽጌ የአማራ ክልል አስተዳደርና ጸጥታ ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡ ብርጋዴር ጀኔራል አሳምነው ጽጌ ሹመቱ የተሰጣቸው በጸጥታው ዘርፍ ያላቸውን የረዥም ጊዜ ልምድና ብቃትን ከግምት ውስጥ በማስገባት መሆኑን ከምንጮቼ ባገኘሁት መረጃ አረጋግጫለሁ ብሏል አ.ብ.መ.ድ.
አ.ብ.መ.ድ(የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት)
@Tsegabwolde @tikvahethiopia
አ.ብ.መ.ድ(የአማራ ብዙሃን መገናኛ ድርጅት)
@Tsegabwolde @tikvahethiopia
አሁን⬆️ፕሬዘዳንት #ኢሳያስ_አፈወርቂ ለሁለት ቀናት የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዘዳንቱ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠ/ሚ ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ፎቶ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ⬆️የቀድሞው የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ #ኃይለማርያም_ደሳለኝ እና የአሁኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር #ዐብይ_አህመድ በዛሬው ዕለት ተገናኝተዋል። አቶ ኃይለማርያም በፕሬዘዳንት ኢሳያስ ቅበላ ወቅትም ነበሩ።
ፎቶ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ፎቶ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ እና የኤርትራው ፕሬዚደንት ኢሳያስ አፈወቂ #ኦሞ_ኩራዝ ቁጥር ሶስትን መርቀው ከፍተዋል ፋብሪካውንም ተዘዋውረው ጎብኝተዋል::
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
©etv
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አርባ ምንጭ!! ጠ/ሚ ዶክተር አብይ እና ፕሬዘዳንት ኢሳያስ አርባ ምንጭ ከተማ ናቸው። ለጋሞ ሽማግሌዎችም ጠ/ሚኒስትሩ ምስጋና ያቀርባሉ። አርባ ምንጭ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ነው የተደረገላቸው።
አዳዲስ ጉዳዮችን ይዤ እመለሳለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳዲስ ጉዳዮችን ይዤ እመለሳለሁ!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
አርባ ምንጭ! ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ እና ለፕሬዘዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የተደረገው ደማቅ አቀባበል።
ቪድዮ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolse @tikvahethiopia
ቪድዮ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolse @tikvahethiopia
አርባ ምንጭ⬆️
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር #አብይ_አህመድ ለጋሞ ሽማግሌዎች #የሰላም ተምሳሌትነት ምስጋ ለማቅረብ ከክቡር ፕሬዚዳንት አቶ #ኢሳያስ_አፈወርቂ ጋር በውቧና ለምለሚቷ የ40 ምንጮች ባለቤት በሆነችው በአርባምንጭ ከተማ በምስጋና ፕሮግራም ላይ በጋሞ ሽማግሌዎች፣ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና በአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
ምንጭ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahehiopia
ክቡር ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር #አብይ_አህመድ ለጋሞ ሽማግሌዎች #የሰላም ተምሳሌትነት ምስጋ ለማቅረብ ከክቡር ፕሬዚዳንት አቶ #ኢሳያስ_አፈወርቂ ጋር በውቧና ለምለሚቷ የ40 ምንጮች ባለቤት በሆነችው በአርባምንጭ ከተማ በምስጋና ፕሮግራም ላይ በጋሞ ሽማግሌዎች፣ የኪነጥበብ ባለሙያዎች እና በአካባቢው ነዋሪዎች ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
ምንጭ፦ አቶ ፍፁም አረጋ
@tsegabwolde @tikvahehiopia
በTIKVAH-ETH የማስታወቂያ ውል ያለን እና ማስታወቂያዎችን እያስነገራችሁ የምትገኙ የቻናላችን ደንበኞች @tsegabwolde2 በዚህ አድራሻ ብቻ አግኙኝ! ቢቻል አሁን!
@tsegabwolde @tikvahethiopia
@tsegabwolde @tikvahethiopia