TIKVAH-ETHIOPIA
1.53M subscribers
59.2K photos
1.5K videos
211 files
4.1K links
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ኢትዮጵያ ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የመረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው።

@tikvahuniversity
@tikvahethAfaanOromoo
@tikvahethmagazine
@tikvahethsport
@tikvahethiopiatigrigna

#ኢትዮጵያ
Download Telegram
አጋሮ⬆️አጋሮ ዛሬ በመጠኑም ቢሆን ወደ እንቅስቃሴ እየተመለሰች ነው። ትላንትና ውጥረት ውስጥ በዋለችው አጋሮ የአንድ ሰው ህይወት መጥፋቱ ይታወቃል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
ባሌ ሮቤ⬆️አክቲቪስት ጃዋር መሀመድ በባሌ ሮቤ ከተማ ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
አዳማ⬆️የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራሮች በአዳማ ከተማ አቀባበል እየተደረገላቸው ይገኛል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ከpc2 (ጤና ተማሪዎች) ለታዳጊዋ የህክምና ተማሪ ማርያም ተስፋዬ የህክምና ወጪ የ1,315 ብር ድጋድ ማድረጋቸው አሳውቀዋል።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update ጥቂት የሠራዊት አባላት ወደ ቤተ መንግስት እንዲሄዱ ከጀርባ በመሆን #ሲያነሳሱ የነበሩ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ መሆኑን የኢፌዴሪ የመከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል #ሰዓረ_መኮንን አስታውቀዋል።

ቪድዮ፦ TIKVAH-ETH
@tsegabwolde @tikvahethiopia
‹‹በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ውስጥ የፓለቲካ ፓርቲዎች እንቅሰቃሴ ማድረግ #ፈጽሞ አይፈቀድም፡፡›› ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ #ደመቀ_መኮንን

ክልከላው የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢህአዴግ) #የሚያካትት እንደሆነም ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ተሰምቷል።
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔹ዶክተር ዐብይ አህመድ 4 ኪሎ ቤተ መንግስት🔹

ቪድዮ፦ ድርሻዬ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#update የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ ብ/ጄነራል #ከማል_ገልቹን የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና የፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አድርገው ሾሙ፡፡

ምንጭ:- የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽ ቢሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ለተመራቂ ተማሪዎች‼️ዘንድሮ በትምህርት ፍኖተ ካርታው ምክንያት ተመራቂ የለም እየተባለ የሚሰራጨው መረጃ #ሀሰት መሆኑን አውቃችሁ አመቱን በደስታ እና በስኬት ለማጠናቀቅ ዝግጅት ማድረጋችሁን ቀጥሉ።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
LTV SHOW‼️የቤተልሄም ታፈሰ የእሮብ ምሽት 2:30 እንግዳ አቶ በቀለ ገርባ ናቸው።

@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update የዘንድሮውን የአእምሮ ጤና ቀንን ምክንያት በማድረግ በወጣ አንድ ዘገባ መሰረት 27 በመቶ የኢትዮጵያ ህዝብ #የአእምሮ ህመም እንዳለበት ተገልጿል።

ምንጭ፦ ebs አዲስ ነገር
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#update ኮሎኔል #አበበ_ገረሱ የኦሮሚያ ክልል የአስተዳደርና የፀጥታ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ሆነው ተሹመዋል፡፡

ምንጭ:- የኦሮሚያ ኮሙኒኬሽን ቢሮ
@tsegabwolde @tikvahethiopia