እንኳን በጉራ!
.
.
የሌለህን አለኝ ሳታውቅ አዋቂነኝ፣
እንዳከብርህ ብቻ ውሸት አትንገረኝ።
ከሌለህ ነውር አይደል ካለህ ለራስህ ነው፣
እኔ የማከብርህ #በሰውነትህ ነው።
እንኳን #በጉራ ደረት ተነፍቶ፣
አልቻለውም ሰው አንገቱን #ደፍቶ።
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ፣
ላካበደማ አይወን ዘንድሮ። (2)
ትልቅ #ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም! (2)
እኔ ምን አውቃለው #ካወክ አሰተምረኝ፣
#ንቀቱን ተውና ይሄ ይሄ ነው በለኝ።
ያን ያንን ሳታረገ #ብትመፃድቅም፣
ሆዴን ልሙላ በዬ #ብሞት ላንተ አልሰገድም!
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው በባዶ ሜዳ፣
አጅሬ ገለባ ወድቆ ተጎዳ።
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው አጅሬ ገለባ እዩት ሲጎዳ!
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም።
እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
ላካበደማ አይሆን ዘድሮ። (2)
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ... የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ።
የእደሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ፣
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
አሃ አሃ ....የሰው ትልቅ የለም።
©ድምጻዊ - አብዱ ኪያር
#ቲክቫህኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
.
.
የሌለህን አለኝ ሳታውቅ አዋቂነኝ፣
እንዳከብርህ ብቻ ውሸት አትንገረኝ።
ከሌለህ ነውር አይደል ካለህ ለራስህ ነው፣
እኔ የማከብርህ #በሰውነትህ ነው።
እንኳን #በጉራ ደረት ተነፍቶ፣
አልቻለውም ሰው አንገቱን #ደፍቶ።
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ፣
ላካበደማ አይወን ዘንድሮ። (2)
ትልቅ #ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም! (2)
እኔ ምን አውቃለው #ካወክ አሰተምረኝ፣
#ንቀቱን ተውና ይሄ ይሄ ነው በለኝ።
ያን ያንን ሳታረገ #ብትመፃድቅም፣
ሆዴን ልሙላ በዬ #ብሞት ላንተ አልሰገድም!
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው በባዶ ሜዳ፣
አጅሬ ገለባ ወድቆ ተጎዳ።
ወርቅ በሰው ልጅ የተወደደው፣
እራሱን አቃሎ ጭቃ መሰሎ ነው።
ከፍ ከፍ ያለው አጅሬ ገለባ እዩት ሲጎዳ!
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ የድሜ ሰረገላ
ሄዶም መቶ አይሞላም።
እንኳን በጉራ ደረት ተነፍቶ
አልቻለውም ሰው አንገቱን ደፍቶ
ዝቅ እያሉ ነው ተናንሶ ኑሮ
ላካበደማ አይሆን ዘድሮ። (2)
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም፣
አሃ አሃ... የሰው ትልቅ የለም!
የእድሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ።
የእደሜ ሰረገላ፣
ሄዶም መቶ አይሞላ፣
ትልቅ ፈጣሪ ነው ትልቅ ለዘላለም
አሃ አሃ ....የሰው ትልቅ የለም።
©ድምጻዊ - አብዱ ኪያር
#ቲክቫህኢትዮጵያ
@tsegabwolde @tikvahethiopia
#ፈጣሪ ሁሉን ማድረግ ይችላል⬆️
ወንድማችን የዚህችን ታዳጊ ህይወት ስለታደገ ክብር ይገባዋል። ሌሎች ባለሀብቶች ከዚህ ትምህርት በመውሰድ አንድ ሰው መረዳት ከቻሉ ሀገራችን ውስጥ አንዱ በልቶ አንዱ የማይበላበት ፤ አንዱ ማደሪያ ኖሮት አንዱ ውጭ የሚያድርበት ሁኔታ ታሪክ ብቻ ሆኖ ይቀራል።
#ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ወንድማችን የዚህችን ታዳጊ ህይወት ስለታደገ ክብር ይገባዋል። ሌሎች ባለሀብቶች ከዚህ ትምህርት በመውሰድ አንድ ሰው መረዳት ከቻሉ ሀገራችን ውስጥ አንዱ በልቶ አንዱ የማይበላበት ፤ አንዱ ማደሪያ ኖሮት አንዱ ውጭ የሚያድርበት ሁኔታ ታሪክ ብቻ ሆኖ ይቀራል።
#ETHIOPIA
@tsegabwolde @tikvahethiopia
ከጎንደር ዩኒቨርሲቲ⬆️
"#ማርያም_ተስፋዬ ዛሬ ለቀዶ ሕክምናዋ ቅድመዝግጅት ICU መግባቷን ተከትሎ ሕክምናዋ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ እንድትወጣ መልካም ምኞታችንን ገልጸናል፡፡ #ማርያም #ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ሕክምና ተማሪዎች"
@tsegabwolde
"#ማርያም_ተስፋዬ ዛሬ ለቀዶ ሕክምናዋ ቅድመዝግጅት ICU መግባቷን ተከትሎ ሕክምናዋ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቆ እንድትወጣ መልካም ምኞታችንን ገልጸናል፡፡ #ማርያም #ፈጣሪ ከአንቺ ጋር ይሁን፡፡ የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 3ኛ ዓመት ሕክምና ተማሪዎች"
@tsegabwolde