እስራዔል በዓለም ዓቀፉ ፍርድ ቤት ምላሽ ልትሰጥ ነው፡፡
እስራዔል በቀረበባት የዘር ማጥፋት ክስ በፍርድ ቤቱ ተገኝታ ምላሽ ለመስጠት መዘጋጀቷ ተሰምቷል።
የተ.መ.ድ ከፍተኛ ፍርድ ቤት እስራዔልን በተመለከተ 3 ጊዜ የክስ ሂደቶችን ያደመጠ ሲሆን፣ እስራዔል በጋዛ ንጹሃን ላይ የዘር ፍጅት ፈጽማለች ያለችው ደቡብ አፍሪካ በዓለም አቀፉ ፍርድ ቤት 4 ጊዜ የክስ አቤቱታ አቅርባለች፡፡ #LBC
@thiqaheth

👍34🤔16❤1🔥1🙏1
"ጦርነቱ በጣም በቅርቡ ይቆማል" - ፕሬዚዳንት ዘለንስኪ
የዩክሬን ፕሬዚዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ሀገራቸው ከሩሲያ ጋር የገባችበት ጦርነት በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ ፍንጭ ሰጥተዋል።
እንደ ዘለንስኪ ገለፃ ለጦርነቱ መቆም ምክንያት የሆነው የትራምፕ ወደ ስልጣን መምጣት ነው።
ፕሬዚዳንት ትራምፕ በምርጫ ቅስቀሳቸው ወቅት የሩሲያና ዩክሬንን ጦርነት በአጭር ቀን ውስጥ አስቆመዋለሁ ማለታቸው ይታወሳል። #lbc

😁40👍18🙏5🤔2
እንግሊዝ ከሶሪያ ዜጎች የሚቀርብላትን የጥገኝነት ጥያቄ መቀበል ልታቆም ነው ተባለ።
አዲሱ ውሳኔ የመጣው የቀድሞው የብሔራዊ ስለላ ድርጅት (M16) ኃላፊ አሌክስ ያንገር የበሽር አላሳድን መንግስት አስወግደው ስልጣን የያዙት ኃይሎች "ለምዕራቡ ሀገራት የደህንነት ስጋት ናቸው" ሲሉ ማስጠንቀቂያ ከሰጡ በኋላ ነው።
አውስትራሊያ እና ጀርመን ደግሞ በሀገሮቻቸው የሚገኙትን ሶርያውያንን ለመመለስ እያሰቡ መሆኑ ተዘግቧል።
በሶሪያ የተከሰተውን የርስ በርስ ጦርነት በመሸሽ በሚሊዮን የሚቆጠሩ ዜጎች ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ተለያዩ የዓለም ሀገራት ተሰደዋል። #lbc
@ThiqahEth

👍7😢3🙏3
''ከአደጋው የተረፈ አንድም ሰው የለም'' - የዲሲ እሳት እና አደጋ ህክምና አገልግሎት
በአሜሪካ አየር መንገድ ሲጓዙ የነበሩ 64 ተጓዦች ሁሉም ህይወታቸው እንዳለፈ የአገልግሎቱ ዳይሬክተር ጆን ዶኔሊ ማረጋገጫ ሰጥተዋል፡፡
የዲዲ እሳት አደጋ እና ህክምና አገልግሎት፣ "ከአደጋው የተረፈ አንድም ሰው የለም" ብሏል።
60 ተጓዦችን እና አራት የበረራ አባላትን ጭኖ ሲጓዝ የነበረው አውሮፕላኑ፣ ከካንሳስ ወደ ቨርጅኒያ እየተጓዘ በነበረበት ወቅት ነው የመከስከስ አደጋ የገጠመው፡፡
በዚሁ አደጋ ሳቢያ የሞቱ የ30 ሰዎች አስከሬን ማውጣታቸውን ተናገሩት ዶኔሊ፣ ቀሪ አስክሬኖችን የማሰባሰብ ስራው ቀጥሏል ብለዋል፡፡
በትናንትናው እለት በደቡብ ሱዳን በተፈጠረ ተመሳሳይ የአውሮፕላን አደጋ የ20 ሰዎች ህይወት ማለፉ ይታወሳል፡፡ #lbc

😭17👍4🔥2😢1
ትራምፕ በካናዳና ሜክሲኮ ላይ ጥለውት የነበረውን ታሪፍ ለወር አራዘሙ፡፡
ትራምፕ በአሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ቀውስ እንዳይፈጠር በመስጋት ጥለውት የነበረውን የታሪፍ ማዕቀብ እስከ ሚያዝያ 2/2025 ማራዘማቸውን አሳውቀዋል፡፡
ፕሬዝዳንቱ ወደ ስልጣን በመጡ ማግስት ከካናዳና ሜክሲኮ በሚገቡ ምርቶች ላይ የ25 በመቶ ቀረጥ ጥለው ነበር።
እንዲሁም በተመሳሳይ መልኩ ሀገራቱ በአሜሪካ ምርቶች ላይ ማዕቀብ በመጣል የአጸፋ እርምጃ እንደሚወስዱ ዝተዋል፡፡ #lbc

😁6👍5🔥1
ዘለንስኪ የተኩስ አቁም እንዲታወጅ ፍላጎት እንዳላቸው ገለፁ።
ፕሬዚዳንት ቮለድሚር ዘለንስኪ ይህን ሀሳብ ያቀረቡት ሩሲያ የባላስቲክ ሚሳዔልና ድሮን ጥቃት መፈጸሟን ተከትሎ ነው።
ጥቃቱ በዩክሬን የኃይል ምንጮች ላይ ጉዳት ማድረሱን ፕሬዚዳንቱ አስታውቀዋል።
"ዩክሬን ለሰላም ዝግጁ ናት" ያሉት ዘለንስኪ "የሰላም ጥረታችን ሩሲያ ጦርነቱን እንድታቆም ያስገድዳታል" ሲሉ ተናግረዋል። #lbc

👍6
"በጋዛ ሁሉም የምግብ መጋዘኖች ተዘግተዋል" - WFP
የዓለም ምግብ ፕሮግራም፣ እስራኤል ምንም አይነት እርዳታ ወደ ጋዛ እንዳይገባ ከከለከለች ስምንት ሳምንታት መቆጠራቸውን አስታወቀ።
80% የሚሆኑት ወይም ከ2 ሚሊዮን የሚበልጡት የጋዛ ነዋሪዎች ህይወታቸው በሰብዓዊ እርዳታ ላይ የተመረኮዘ እንደሆነ ገልጿል።
ይሁን እንጂ እስራኤል ድንበሩን ክፍት ካደረገች 116,000 ቶን የምግብ አቅርቦት ወደ ጋዛ ለማስገባት በዝግጅት ላይ እንደሚገኝ አመላክቷል። #lbc

😢24👍3🔥3😡2❤1😱1
ዩክሬን በሩሲያ ግዛት ላይ የድሮን ጥቃት ፈጸመች።
የዩክሬን ወታደሮች በኖቮሮስክ ከተማ የመኖሪያ አፓርትመንት ከባድ የድሮን ጥቃት ማድረሷን የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታውቋል።
የክራስኖደር ክልል ገዥ ቬንያሚን ኮንድራቲቭ፣ "ጥቁር ባህር ለበርካታ ጥቃቶች ተጋላጭ ሆኗል" ብሏል።
ፕሬዝዳንት ዘለንስኪ ፑቲን ያቀረቡትን የሶስት ቀን የተኩስ አቁም ስምምነት ውድቅ አድርገዋል። #lbc

👍7😱7😁2😡1
THIQAH
Photo
#Update
"በህይወት የተረፈ ተሳፋሪ የለም" - የአደጋ ጊዜ ባለሙያዎች
በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩ ሁሉም 242 ተጓዦች ህይወታቸው ማለፉ ተገለጸ።
ከተጓዦቹ ውስጥ 53 የእንግሊዝ ዜጎች፣ ሰባት የፖርቹጋል ዜጎች ሲሆኑ፣ 12 የበረራ አባላትም ነበሩ ተብሏል።
ከህንድ ወደ እንግሊዝ እየበረረ የነበረው አውሮፕላን ባጋጠመው የመከስከስ አደጋ የ100 ሰዎችን አስክሬን ብቻ ማንሳት መቻሉን በስፍራው የተሰማሩት የአደጋ ጊዜ ባለሙያዎች አስታውቀዋል።
ምርቱ የቦይንግ በሆነው አውሮፕላን ለመከስከስ አደጋ የተጋለጠበት ምክንያት እስካሁን ድረስ አልተገለጸም። #lbc

😭46❤5😢1
"ጥቃቶች በዚህ ከቀጠሉ ቴህራን ትቃጠላለች" - እስራኤል
የእስራኤል እና ኢራን የአጸፋ ጥቃት እንደቀጠለ ነው።
ኢራን ከእስራኤል ለደረሰባት ጥቃት የአፀፋ እርምጃ እየወሰደች እንደምትገኝ ተገልጿል።
በዚህ እርምጃዋ የእስራኤል የኑክሌር ጣቢያ ላይ ኢላማ አድርጋለች ተብሏል።
ይህን ተከትሎ እስራኤል ኢራን ጥቃቷን እንድታቆም ጠይቃለች።
እስራኤል "ጥቃቶች በዚህ ከቀጠሉ ቴህራን ትቃጠላለች" ስትል አስጠንቅቃለች። #lbc

❤21😱7👏2🙏1🕊1😡1
በቬትናም በጀልባ መስጠም አደጋ 27 ሰዎች ሞቱ።
53 ሰዎችን ጭና የነበረችው የቱሪስት ጀልባ በደቡብ ቻይና ባህር መስጠሟን የሀገሪቱ ባለስልጣናት ተናግረዋል።
ከተጓዦቹ ውስጥ 20 የሚሆኑት ህፃናት መሆናቸው ተገልጿል።
በአካባቢው የነበረው ከባድ የአየር ፀባይ ለጀልባዋ መስመጥ ምክንያት ሆኗል ተብሏል። #lbc

😢16❤3😭2🤔1🕊1💔1
በባንግላዴሽ በደረሰ የጦር አውሮፕላን አደጋ የ16 ሰዎች ህይወት ሲያል፣ 50 ሰዎች ጉዳት ደረሰባቸው።
የባንግላዴሽ አየር ሀይል ማሰልጠኛ የሆነው F-7 BGI የጦር አውሮፕላን በሰሜን ዳካ ከተማ መከስከሱ ተገልጿል።
አደጋው ተማሪዎች የተግባር ትምህርት እየተማሩ እና ፈተና እየወሰዱ በነበረበት ወቅት መከሰቱን የባንግላዴሽ ጦር የህዝብ ግንኙነት ቢሮ አስታውቋል።
ቢሮው በአደጋው ጉዳት የደረሰባቸው ከ50 በላይ ሰዎች ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን ተናግረዋል። #lbc

😭13❤3😢2🤔1🙏1