#ኢራን
ኢራን በሂሊኮፕተር አደጋ በሞቱት በኢብራሂም ራይሲ ሞትክ ፕሬዝዳንት ሾመች!
የኢራን ምክትል ፕሬዝዳንት ሞሃመድ ሞክበር አዲሱ የኢራን ፕሬዝዳንት ተደርገው መመረጣቸው ተሰምቷል፡፡
የኢራን ከፍተኛ መሪ ዓሊ ኮማኒ ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን እያገለገሉ የሚገኙትን ሞክበርን በሄሊኮፕተር አደጋ በሞቱት ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ራይሲ ምትክ ሾመዋቸዋል፡፡
ኮማኒ ሹመቱን ያስታወቁት በፕሬዝዳንት ራይሲ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ለመግለጽ መልዕክት ባስተላለፉበት ወቅት ነው፡፡ #FoxNews
@thiqaheth

👍40❤6😁3😱2😭2
በቤሩት በሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ላይ ጥቃት ተፈጸመ፡፡
በኢምባሲው ላይ ያነጣጠረ ጥቃት የከፈቱ የሌባኖን ታጣቂዎች መካከል አንዱ ሲገደል፣ ሌሎቹ 3ቱ በፖሊስ ተይዘዋል።
በስፍራው የነበረው የተኩስ ልውውጥ ቢያንስ ለ30 ደቂቃ የቆዬ መሆኑ ተመላክቷል፡፡
በተኩስ ልውውጡ የተጎዳ አንድ ሶርያዊ ለህክምና ሆስፒታል ተወስዷል ተብሏል፡፡ #FoxNews
@ThiqahEth

👍24👌3❤2
''ፕሬዝዳንት ትራምፕ የሚመረጡ ከሆነ የሃማስ አመራሮችን እንገድላቸዋለን'' - ሴናተር ግርሃም
አሜሪካዊው ሴናተር ሊንድሴይ ግርሃም የሃማስ አመራሮችን ''እንገላችኋለን'' ሲሉ ዝተዋል፡፡
ሴናተሩ ከፎክስ ኒውስ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ አዲሱ የሃማስ መሪ ያህያ ሲንዋርን ''ቀኖችህን ቁጠር አንተን አንወነጅልህም ግን እንገልሃለን'' ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
ሴናተር ግርሃም፣ እስራዔል ጦርነቱን ያላሸነፈችው አሜሪካ ለእስራዔል በቂ ድጋፍ ባለማድረጓ ነው ሲሉ የፕሬዝዳንት ባይደንን መንግስት ነቅፈዋል፡፡ #foxnews

😁46🥰10😡9👍7
THIQAH
በፍሎሪዳ 70 ማይል የሚሸፍን ከባድ የሚልተን አውሎ ነፋስ አደጋ መከሰቱ ተሰማ። ሦስት ሚሊዮን ዜጎች የሀይል አቅርቦት ተቋርጦባቸዋል ተብሏል። የአሜሪካዋ ፍሎሪዳ ግዛት እ.ኤ.አ. ከ2005 በኋላ 70 ማይል የሚሸፍን ከባድ የሚልተን አውሎ ነፋስ አደጋ ተከስቶባታል፡፡ 125 መኖሪያ ቤቶችን ጨምሮ ትላልቅ መሰረተ ልማቶች ከፍተኛ ውድመት አጋጥሟቸዋል፡፡ ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ዜጎች ጉዳት እንዳይደረስባቸው…
በአሜሪካ በአውሎ ነፋስ አደጋው የሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ።
በፍሎሪዳ ግዛት የተከሰተው የሚልተን አውሎ ንፋስ እያደረሰ ያለው የጉዳት መጠን እየጨመረ መምጣቱን የአካባቢው ባለስልጣናት አስረድተዋል፡፡
በዚህም አራት አሜሪካውያን በአውሎ ነፋሱ ሕይወታቸው ማለፉ ተገልጿል።
የቅዱስ ሉሲ ካውንቲ አስተዳዳሪ ሸሪፍ ፒርሰን የፍለጋና የአደጋ ጊዜ ሰራተኛ ቡድን በፍጥነት መላኩን ገልጸዋል፡፡
ነገርግን የፍለጋ ስራው ውስብስብ ሁኗል ያሉት ፒርሰን የአደጋ ጊዜ ባለሙያዎች ስራቸውን በአግባቡ ለመወጣት አስቸጋሪ ሆኖባቸዋል ብለዋል፡፡ #foxnews

😭18👍10😁4🔥1
የፕሬዝዳንት ኤርዶጋን ተቀናቃኙ ቱርካዊ ፖለቲከኛ ፋቱላህ ጉለን አረፉ፡፡
እ.ኤ.አ በ2016 የከሸፈዉን የቱርክ መፈንቅለ መንግስት በማሴር የተከሰሱት የ83 ዓመቱ ጉለን መቀመጫውን አሜሪካ ያደረገ አለማቀፋዊ እስላማዊ ንቅናቄን በማስተባበር ይታወቃሉ፡፡
የቱርክ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀካን ፊዳን ''የጨለማው ድርጅት መሪ ሙቷል'' ሲሉ ተናግረዋል፡፡
ጉለን ላለፉት ስድስት ወራት በጠና ታመው በህክምና ሲረዱ መቆየታቸው ተዘግቧል፡፡ #foxnews

👍23🤔7❤2🙏1
የዓለም ሀገራት ትናንት ትራምፕና ዘለንስኪ ያደረጉትን ሀይለ ቃል የተሞላበት ውይይት ተከትሎ አስተያየታቸውን እየሰጡ ይገኛሉ።
ፈረንሳይ፦ ፕሬዝዳንት ማክሮን "ወራሪ አለች ሩሲያ፣ ተጎጂ አለች ዩክሬን" በማለት ለዩክሬን ያላቸውን ድጋፍ አሳይተዋል።
"ከሶስት አመት በፊት ዩክሬንን መርዳታችንና ሩሲያ ላይ ማዕቀብ መጣላችን ልክ ነበር" ያሉት ፕሬዚዳንቱ ይህ እርምጃ ወደ ፊትም ይቀጥላል ብለዋል።
ዩናይትድ ኪንግደም፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር "መከባበር የተሞላበት ዲፕሎማሲ ለሰላም ወሳኝ ነው። የአውሮፓ መከፋፈል የሚጠቅሙ ሩሲያን ነው" ያሉት ስታርመር የትኛውም የሰላም ስምምነት ዩክሬንን ያሳተፈ ሊሆን እንደሚገባ አብራርተዋል።
ኖርዌ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ጆናስ ስቶሬ፣ "ከነጩ ቤተመንግሥት የተመለከትነው ነገር ልብ የሚሰብር ነው" ብለዋል። ትራምፕ ዘለንስኪን "በሶስተኛው የአለም ጦርነት እየተጫወትክ ነው ያሉት ንግግር ምክንያታዊ አይደለም" በማለት ተችተዋል።
ፖላንድ፦ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶናልድ ተስክ፣ "የተከበሩ ዘለንስኪ፣ የተከበራችሁ የዩክሬን ወዳጆች ብቻችሁን አይደላችሁም" ሲሉ አጋርነታቸውን አሳይተዋል።
ጀርመን፦ አዲሱ ፕሬዝዳንት ሜርዝ፣ "በጥሩውም ሆነ በመጥፎው ጊዜ ከዘለንስኪና ከዩክሬን ህዝብ ጎን እንቆማለን" ብለዋል።
ሩሲያ፦ ምንም እንኳን በመንግሥት በኩል ይፋዊ አስተያየት ባይሰጥም ከፍተኛ ባለሥልጣናት ግን ብዙዎችን ላስቆጣው ውይይት አድናቆት ሰጥተውታል።
የቀድሞው ፕሬዝዳንትና የአሁኑ የሩሲያ ደህንነት ምክርቤት ምክትል ሀላፊ ድሜትሪ ሜድቬዴቭ፣ "ትራምፕ ትክክል ናቸው፤ የኪቭ አገዛዝ በሶስተኛው የአለም ጦርነት እየቀለደ ነው" ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው አስፍረዋል። #foxnews#independent#theglobeandthemail

👍40😱3❤1
አሜሪካ፥ ኢትዮጵያ በምታስገባቸው ምርቶች ላይ የ10% ታሪፍ ጣለችባት።
አሜሪካ ኢትዮጵያን ያካተተ አዲስ ታሪፍ መጣሏ የተሰማ ሲሆን፤ በዚህም ኢትዮጵያ ወደ አሜሪካ በምታስገባቸው ምርቶች ላይ የ10% ታሪፍ ተጥሎባታል።
ትራምፕ ትናንት ምሽት በዋይት ሀውስ መርሃ ግብር፣ የአውሮፓ ህብረትን ጨምሮ በ75 ሀገራት አዲስ ማዕቀብ መጣላቸውን ገልጸዋል፡፡
ትራምፕ፣ "የአሜሪካን የንግድ ጉድለት ለመጠበቅና የአሜሪካን ኢኮኖሚ ለመጠበቅ የተወሰደ እርምጃ ነው" ሲሉ የታሪፉን አላማ አስረድተዋል።
ትራምፕ በዚህ አዲስ ታሪፍ ከተቀናቃኞቿ ቻይና፣ ካናዳና፣ የአውሮፓ ህብረት እስከ ወዳጆቿ እስራዔል፣ ዩክሬን፣ ሳዑዲ አረቢያና ግብጽ ተካተዋል፡፡ #ctvnews #foxnews #thesydneymorningherald

😁35👍14🤔2🙏2😡2
ትራምፕ እና ዘለንስኪ "ውጤታማ ውይይት" አድርገናል አሉ።
ሁለቱ ፕሬዚደንቶች በፖፕ ፍራንሲስ የቀብር ሥርዓት ለመታደም ቫቲካን ተገኝተዋል።
የነጩ ቤተ መንግሥት ቃል አቀባይ ስቴቨን ቸውንግ፣ "በጣም ፍሬያማ ውይይት አድርገዋል" ብለዋል።
ይህን ከማለት ውጪ በምን በምን ጉዳዮች እንደተወያዩ ግን ዝርዝር ማብራሪያ አልሰጡም።
ትራምፕ እና ዘለንስኪ በነጩ ቤተ መንግስት ያልተለመደ ውይይት ካደረጉ በኋላ የፊት ለፊት ውይይት ሲያደርጉ ይህ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ተብሏል። #foxnews

👍11😁9❤2🙏2🔥1🥰1
THIQAH
አሜሪካ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በሩሲያ መሳተፋቸውን በማረጋገጥ አወገዘች። ቀደም ሲል "የስም ማጥፋት ዘመቻ ነው" በማለት ስታስተባብል የቆየችው ሰሜን ኮሪያ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ መላኳን አረጋግጣለች ተብሏል። በተመሳሳይ ሩሲያም ቁጥራቸውን በውል ባትገልጽም ከሰሜን ኮሪያ በድጋፍ መልክ ወታደሮች እንደተላኩላት አስታውቃለች። የመረጃውን ትክክለኛነት ያረጋገጠው የትራምፕ አስተዳደር በበኩሉ፣ "የሩሲያ እና…
ሰሜን ኮሪያ ከ15 ሺሕ የሚልቁ ወታደሮቿን ወደ ሩሲያ ለዩክሬኑ ውጊያ ልካ እንደነበር ተገለጸ።
ከ4,000 የሚልቁት ሲቆስሉ 600 የሚሆኑ የሰሜን ኮሪያ ወታደሮች በዩክሬኑ ጦርነት መገደላቸውን ደቡብ ኮሪያ አስታውቃለች።
ወታደሮቹ የተገደሉት በሩሲያ በኩል ተሰልፈው ሲዋጉ በነበረበት ወቅት መሆኑን የደቡብ ኮሪያ ህግ አውጭ ምክር ቤት አስታውቋል።
ም/ቤቱ፣ የሀገሪቱን ኢንተሊጀንስ ኤጀንሲ ዋቢ በማድረግ ከ4, 000 የሚበልጡት መቁሰላቸውንም ገልጿል።
ሰሜን ኮሪያ ከ15,000 የሚበልጡ ወታደሮችን ወደ ሩሲያ መላኳን የኤጀንሲው መረጃ ያመላክታል። #foxnews #novinite

👍10🤔4🔥3👌2
በእንግሊዝ የጠቅላይ ሚኒስትሩ መኖሪያ ቤት ላይ ጥቃት ተፈጸመ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኬር ስታርመር ከምርጫ በፊት ይኖሩበት የነበረው በለንደን የሚገኘው የግል ቤት ከእሳት አደጋ መትረፉ ተገልጿል።
ጥቃት በማድረስ ወንጀል የተጠረጠረ የ21 አመት ወጣት በፖሊስ ቁጥጥር ስር ውሏል ተብሏል። #foxnews

🔥7👍3😁3🥰1
ሩሲያ በፈጸመችው ጥቃት 9 ዩክሬናውያን ህይወታቸው ሲያልፍ 4 ሰዎች ተጎዱ።
ጥቃቱ በመንገደኞች አውቶብስ ላይ መድረሱን የዩክሬን ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ጥቃቱ የተፈጸመው ሁለቱ ሀገራት ትላንት በቱርክ መምከራቸውን ከገለጹ ከሰዓታት በኋላ ነው። #foxnews
@ThiqahEthiopia

😭13👍4😁2🔥1😢1
"የኑክሌር ምርት የብሄራዊ ክብር ጉዳይ ነው" - ኢራን
የኢራን መሪ አያቶላህ ኮሚኒ በኑክሌር ጉዳይ አሜሪካ ያቀረበችውን እቅድ ውድቅ አደረጉ።
ለአምስት ዙር በቀጠለው የሁለቱ ሀገራት ውይይት ዋሽንግተን ኢራን የዩራኒየም ምርቷን እንድታቆም ጠይቃለች።
ይህን ተከትሎ ኮሚኒ በሰጡት አስተያየት ከአሜሪካ በኩል የቀረበው እቅድ "100% ተቃራኒ ነው" ብለዋል።
በኦማን አሸማጋይነት የተደረጉት ውይይቶች ያለስምምነት መጠናቀቃቸው ተገልጿል። #foxnews

❤25👏5🤔3🕊2
THIQAH
Photo
የእስራኤል ጦር ግሬቴ ተንበርግን የያዘችውን መርከብ አገደ።
መርከቧ ወደ ጋዛ ለመግባት 200 ኪሎሜትር ሲቀራት እንድትቆም መደረጓ ተገልጿል።
መርከቧ ከተንበርግ በተጨማሪ ሌሎች 12 የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ይዛለች ተብሏል።
የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ ግሬታ ተንበርግን እና የሰብዓዊ እርዳታ የጫነችው መርከብ ወደ ጋዛ እንዳትገባ ለእስራኤል ጦር ትዕዛዝ አስተላልፊያለሁ ማለታቸው ይታወሳል። #foxnews

😭8😡6👏5❤3
THIQAH
የእስራኤል ጦር ግሬቴ ተንበርግን የያዘችውን መርከብ አገደ። መርከቧ ወደ ጋዛ ለመግባት 200 ኪሎሜትር ሲቀራት እንድትቆም መደረጓ ተገልጿል። መርከቧ ከተንበርግ በተጨማሪ ሌሎች 12 የሚደርሱ የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን ይዛለች ተብሏል። የእስራኤል መከላከያ ሚኒስትር እስራኤል ካትዝ ግሬታ ተንበርግን እና የሰብዓዊ እርዳታ የጫነችው መርከብ ወደ ጋዛ እንዳትገባ ለእስራኤል ጦር ትዕዛዝ አስተላልፊያለሁ ማለታቸው…
#Update
የመብት ተሟጋቿ ግሬታ ተንበርግ ከእስራኤል መውጣቷ ተገለጸ።
የአካባቢ ጥበቃ አክቲቪስት ተንበርግ ወደ ስዊድን እንድትመለስ ማድረጉን የእስራኤል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።
ሚኒስቴሩ ግሬታ ተንበርግ ከሌሎች 3 ሰዎች ጋር በመሆን ወደቤንጉሪን አየርመንገድ መሸኘታቸውን አስታውቋል።
አንድ የአውሮፓ ፓርላማ አባልና ሌሎች 8 የሚደርሱት ደግሞ የመመለሻ ፎርሙን (Deportation paperwork) ለመሙላት ፍላጎት አላሳዩም ብሏል።
አክቲቪስት ተንበርግ ከሌሎች 11 የመብት ተሟጋቾች ጋር በመሆን የሰብዓዊ እርዳታ ጭነው ወደ ጋዛ በሚገቡበት ወቅት በእስራኤል ጦር ተይዘው ነበር። #foxnews

❤11👏1🙏1