ግብጽ 10,000 ወታደሮችን ወደ ሶማሊያ ላከች፡፡
10,000 ወታደሮችን የያዙ ሁለት C-130 የግብጽ የጦር አውሮፕላኖች በዛሬው እለት ሞቃድሾ ኤደን አዴ አለም ዓቀፍ አየር ማረፊያ ደርሰዋል፡፡
ወታደሮቹ ወደ ሶማሊያ ያቀኑት ሁለቱ ሀገራት በቅርቡ ባደረጉት ወታደራዊ ስምምነት ነው ተብሏል፡፡
ሶማሊያ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ስምምነት ማድረጓን ተከትሎ በአፍሪካ ህብረት የሰላም አስከባሪ ስር በሀገሯ የተሰማሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች እንዲወጡላት መጠየቋ አይዘነጋም። #garoweonline #borkena
@thiqaheth

😡26😁12👍10❤2🔥1
THIQAH
#Ethiopia "ቀጠናው ፈተና ውስጥ እየገባ ይገኛል" - ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሶማሊያ መንግስት ቀጠናውን ለማተራመስ ከውጭ ኃይሎች ጋር በትብብር እየሰራ ነው ስትል ከሰሰች። የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ትላንት ማምሻውን ባወጣው መግለጫ፣ በሶማሊያ ያለው ወቅታዊ ሁኔታ አሳሳቢ ነው ብሏል። በሶማሊያ የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ (አትሚስ)፣ በቀጣይ የሚኖረው አዲስ የሰላም ተልዕኮ አወቃቀር…
ኢትዮጵያ በሶማሌላንድ አምባሳደር ሾመች፡፡
አምባሳደር ተሾመ ሹንዴ ለሶማሊ ላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሙሴ ቢሂ አብዲ የሹመት ደብዳቤያቸውን ማቅረባቸው ተነግሯል።
አምባሳደሩ ከኢትዮጵያ መንግስት የተላከ የሹመት ደብዳቤና ከጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ የተላከ መልዕክት ለሶማሊላንድ ሪፐብሊክ ፕሬዝዳንት ሙሴ ቢሂ አድርሰዋል።
አምባሳደር ተሾመ፣ ከፕሬዝደንት ሙሴ ቢሂ ጋር በነበራቸው ውይይት በአፍሪካ ቀንድ አካባቢ የጸጥታ ጉዳዮች፣ የሁለቱን ወንድማማች ሀገራት ግንኙነት በማጠናከርና የወደፊት ትብብር ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ገልጿል። #borkena

👍64❤10🔥4😡2🥰1🤔1
"የሶማሌላንድ አስደናቂ ምርጫና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለቀጠናው ሀገራት ሞዴል መሆን የሚችል ነው'' - አሜሪካ
አሜሪካ የሶማሌላንድን ምርጫ ''አስደናቂ'' ስትል አሞካሸች፡፡
በሶማሊያ ዋና ከተማ ሞቃድሾ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ በኤክስ ገጹ ባስተላለፈው መልዕክት፣ ''በቅርቡ በተደረገው ምርጫ አሜሪካ የሶማሌላንድን ህዝብና ተመራጩን ፕሬዝዳንት አብዱረህማን ኢሮን እንኳን አደረሳችሁ ማለት ትወዳለች'' ብሏል።
ኢምባሲው አክሎ፣ ''የሶማሌላንድ አስደናቂ ምርጫና ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር ለቀጠናው ሀገራት ሞዴል መሆን የሚችል ነው'' ሲል ገልጾታል፡፡
ይህ የአሜሪካ መግለጫ ''አንድ ሶማሊያ'' ከሚለው አቋም ያፈነገጠና ለሶማሌላንድ እውቅና የሰጠ ተደርጎ ተወስዷል፡፡ #borkena
@tbiqaheth

👍51😁9❤6🤔1
"የ3 ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች መታገድ የሲቪል ቦታ እየወረደ መምጣቱን ያሳያል" - አምነስቲ ኢንተርናሽናል
አለማቀፉ የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ተቋም የኢትዮጵያ መንግስት በቅርቡ ሶስት የሲቪክ ማህበራት መዝጋቱን ተቃውሟል።
መንግስት፣ "የፓለቲካ ገለልተኝነት የላቸውም" ያላቸውን AHRE, CARD እና LHR ስራቸውን እንድያቆሙ ለተቋማቱ በፃፈው በደብዳቤ አሳስቧል።
ይህን ተከትሎም አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ "የ3 ሰብዓዊ መብት ድርጅቶች መታገድ የሲቪል ቦታ እየወረደ መምጣቱን ያሳያል" ብሏል።
እንደዚህ አይነት ምክንያቶች የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት የሰብዓዊ መብት ተቆርቋሪ ተቋማት ስራ ላይ ጫና ለማሳደር ሲጠቀሙበት የቆየ መሆኑንም ገልጿል።
መንግስት ውሳኔውን እንድቀለብስና እገዳውን እንዲያነሳም ድርጅቱ ጠይቋል።#borkena

👍16🔥3❤1😁1🤔1
ኢትዮጵያ ከIMF የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ ብድር ማግኘቷ ተገለጸ።
ኢትዮጵያ ከIMF 251 ሚሊዮን ዶላር ብድር ማገኘት ያስችላታል የተባለው ስምምነት ተፈጽሟል።
ከአለማቀፉ የገንዘብ ተቋም ጋር በተራዘመ ብድር አቅርቦት (ECF) ዙሪያ ሲደረግ የነበረው ውይይት በአመራሮች ደረጃ ስምምነት ላይ ደርሷል ተብሏል።
ኢትዮጵያ በተያዘው የፈረንጆች አመት 2024 IMF በ4 አመታት ውስጥ ተመላሽ የሚሆን የ3.4 ቢሊዮን ዶላር የተራዘመ ብድር አቅርቦት አግኝታለች።
የብድር አቅርቦቱ ኢትዮጵያ የማክሮ ኢኮኖሚ ለውጥ ማድረጓ እና የውጭ ምንዛሬ በገበያ ላይ የተመሰረተ እንድሆን እርምጃ መውሰዷን ተከትሎ የመጣ መሆኑ ተመላክቷል። #borkena
@ThiqahEth

😡45👍17🤔4😱3😢2
THIQAH
ሶማሊያ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲዔታ የተመራ ልዑክ ወደ አዲስ አበባ ልካለች። የልዑካን ቡድኑ በአዲስ አበባ በሚኖረው ቆይታ ከሁለት ሳምንታት በፊት በቱርክ ስለተፈጸመው "የአንካራ ስምምነት" ላይ እንደሚመክር የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ መግለጫ አመልክቷል። በመግለጫው፣ "በመደጋገፍ እና መከባበር ላይ የተመሰረተ የጋራ ጥቅም እና ትብብር እድሎች" ላይ የሚያተኩር ቆይታ ይሆናል ተብሏል። የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና…
የኢትዮጵያ ወታደሮች ዶሎው በሰፈረው የሶማሊያ ጦር ላይ ጥቃት ፈጽመዋል ስትል ሶሚሊያ ወነጀለቸ፡፡
የሶማሊያ የውጭ ጉዳይና ዓለም አቀፍ ትብብር ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ የኢትዮጵያ ወታደሮች የፈጸሙት ጥቃት "ሆን ተብሎ ታቅዶበት የተፈጸመ ነው" ሲል ከሷል፡
ሱማሊያ ይህን ውንጀላ ያሰማችው፣ በውጭ ጉዳይና ዓለማቀፍ ትብብር ሚንስትር ደኤታዋ ዓሊ ኦማር የተመራ የልዑካን ቡድኗን በአንካራው ስምምነት ላይ ከኢትዮጵያ ባለሥልጣናት ጋር እንድመክር ወደ ኢትዮጵያ መላኳ ከተሰማ ከሰዓታት በኋላ ነው።
ሞቃድሾ ተፈጽሞብኛል ስላለችው ጥቃት ከኢትዮጵያ በኩል ዜናው እስከተጠናቀረበት ሰዓት ድረስ የተሰጠ ምላሽ የለም፡፡#borkena

👌13😁7👍3😢2❤1
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር ሶማሊያ ገቡ።
የኢትዮጵያ መከላከያ ሚኒስትር ኢንጂነር አይሻ መሀመድ በሰላም አስከባሪ ኃይሎች ስምሪት ዙሪያ ለመምከር ወደ ሞቃድሾ አቅንተዋል።
ሚኒስትሯ ኢትዮጵያ የአፍሪካ ህብረት የሶማሊያ ሰላም ድጋፍ ሰጭ ኃይል (AUSSOM) ውስጥ የሚኖራትን ሚና በተመለከተ ከሶማሊያ አቻቸው ጋር ይነጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
ሁለቱ የአፍሪካ ቀንድ ሀገራት ለአንድ አመት በዘለቀ ውዝግብ ውስጥ ቢቆዩም አንካራ ላይ ባደረጉት ስምምነት ግንኙነታቸውን ለማደስ ተስማምተዋል። #borkena #cnn #bloomberg

👍13❤2😁2🤔2🔥1
ኢትዮጵያና ሶማሊያ ወታደራዊ ስምሪትን በተመለከተ ከስምምነት ደረሱ፡፡
ስምምነቱ በአፍሪካ ህብረት ስር በሚሰማራው የሰላም አስከባሪ ኃይል የኢትዮጵያ ወታደሮች በሚካተቱበት ሁኔታ ላይ ያተኮረ ነበር ተብሏል፡፡
በጉዳዩ ዙሪያ ለመነጋገር የብሄራዊ መረጃ አገልግሎት ዳይሬክተር አምባሳደር ሬድዋን ሁሴንና የመከላከያ ጠቅላይ ኢታማዡር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ሞቃዲሾ ገብተዋል፡፡
ሶማሊያ ኢትዮጵያ ከሶማሌላንድ ጋር የባህር በር ስምምነት መፈጸሟን ተከትሎ ወታደሮቿ በሶማሊያ እንደማይሰማሩ በተደጋጋሚ ስትገልጽ ቆይታለች፡፡
ይሁን እንጂ ሁለቱ ሀገራት ግንኙነታቸውን ለማደስ በአንካራ በፈጸሙት ስምምነት መሰረት ኢትዮጵያ ወታደሮች እንድሰማሩ ፍቃዷን ሰጥታለች፡፡ #borkena

👍25😁7❤1
ሦስት ኢትዮጵያውያንን ጨምሮ 67 አፍሪካዊያን ስደተኞች በአሜሪካ ጥቃት ሲገደሉ፣ 47 የሚሆኑት ቆሰሉ።
አሜሪካ በሳዳህ ከተማ ባደረሰችው የአየር ላይ ጥቃት 67 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን፣ ሌሎች 47 የሚሆኑት ቆስለዋል ተብሏል።
ከሟቾቹ ሦስቱ ኢትዮጵያውያን ሲሆኑ፣ አብዛኛዎቹ አፍሪካዊ ስደተኞች ናቸው ተብሏል።
ኢትዮጵያውያኑ ከትግራይ ክልል የተሰደዱ መሆናቸውን የአይን እማኞች ተናግረዋል። #borkena #almasirahtv #bbc

😢22👍2🙏2❤1🤔1😱1😭1😡1