አሜሪካ በኢራን ይደገፋል ያለችውን የአንሳር አላህ ቡድን በሽብርተኝነት ፈረጀች፡፡
የሃራካት አንሳር አላህ አል አውፊያ ቡድን በኢራቅ የሚገኝ እስላማዊ ታጣቂ ቡድን ሲሆን፤ እስራዔል በጋዛ ላይ ጦርነት መክፈቷን ተከትሎ በእስራዔል ላይ ተደጋጋሚ ጥቃቶችን ሰንዝሯል፡፡
ዋሽንግተን ለ46 አመታት የቡድኑ ዋና ጸሃፊ በመሆን ያገለገሉት ጀኔራል ሙዢር ማሊክ አለ ሰዒድ ላይ ማዕቀብ መጣሏንም አስታውቃለች፡፡
ቡድኑ አሜሪካ ለእስራዔል ድጋፍ ማድረጓን ተከትሎ በኢራቅና ሶሪያ በሚገኙ ወታደራዊ ቢሮቿ ላይ የአየር ላይ ጥቃቶችን በማድረስ ውድመት አድርሷል፡፡ #upi
@thiqaheth

👍24
''ህጋዊ ወኪል እስኪኖር ድረስ ተዘግቶ ይቆያል'' - ብራዚል
ትዊተር /X/ በብራዚል ሙሉ በሙሉ ታግዷል።
በኤለን መስክ ባለቤትነት የሚተዳደረው ትዊተር የማህበራዊ ትስስር ገጽ በብራዚል ህጋዊ ወኪል እንዲልክ የተሰጠው ቀነገደብ በመጠናቀቁ ነው የተዘጋው፡፡
የብራዚል ጠቅላይ ፍርድቤት ፕሬዝዳንት አሌክሳንደር ሞሬስ፣ ''ህጋዊ ወኪል እስኪኖር ድረስ ተዘግቶ ይቆያል'' ሲሉ ገልጸዋል፡፡
በካምፓኒውና በሀገሪቱ መካከል ለወራት የዘለቀው አለመግባባት መፍትሄ ባለማገኘቱ በመጨረሻም ሙሉ በሙሉ እንዲታገድ ተወስኗል፡፡#upi
@ThiqahEth

👍29❤4😡3😱1
የምርጫ ውጤት ተጭበርብሯል ያሉ ሞዛምቢካውያን ለተቃውሞ አደባባይ ወጡ።
ደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር ብሄራዊ ምርጫ ባካሄደች ማግስት በገጠማት ግርግር ፖሊስ ለተቃውሞ በወጡ ዜጎች ላይ እርምጃ እየተወሰደ ይገኛል፡፡
ምርጫውን ሁለተኛ ሆነው አጠናቀዋል የተባሉት ተቀናቃኙ ፖለቲከኛ ቬናንሲዮ ሞንድላኔ ምርጫውን ማሸነፋቸውን አውጀዋል፡፡
ይህን ተከትሎ ሁለት የፖዴሞስ ፓርቲ አባላት በጸጥታ ሀይሎች መገደላቸው ህዝባዊ ቁጣን ቀስቅሷል፡፡ #rtnews #upi

👍20🤔1
በኡራጋይ የግራ ዘመሙ ፓርቲ ሀገራዊ ምርጫውን አሸነፈ፡፡
የተፊካካሪው ግራ ዘመም ፓርቲ እጩ ያማንዱ ኦርሲ፣ የወግ አጥባቂው ገዥ ፓርቲ መሪውን አልቫሮ ዴልጋዶን በማሸነፍ አዲሱ የኡራጋይ ፕሬዝንት ሆነው ተመርጠዋል፡፡
ኦርሲ ከድሉ በኋላ ባደረጉት ንግግር፣ ''እድገት የሚያመጣና ሀገሪቱን ወደፊት የሚያራምድ ፕሬዝዳንት እሆናለሁ'' ሲሉ ተደምጠዋል፡፡
''ኡራጋይ አንድ መሆኗን የሚገልጽ ሀሳብ እናራምድ'' ብለዋል አዲሱ ፕሬዝዳንት፡፡ #upi

👍15🔥4🤔2
የታሊባን የስደተኞች ሚኒስትር ካህሊል ሀቃኒ በቦምብ ጥቃት መገደላቸው ተሰማ።
የሀቃንን ህይወት የቀጠፈው የቦምብ ጥቃት የተፈጸመው በአንድ አካል ጉዳተኛ የሆነ አጥፍቶ ጠፊ አማካኝነት ነው ተብሏል፡፡
ጥቃቱ የደረሰው በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ መሆኑም ተዘግቧል፡፡
ካህሊል ሀቃኒ አሜሪካ የአፍጋኒስታንን ምድር ለቃ እንድትወጣ በብርቱ ከታገሉ የታሊባን ከፍተኛ አመራሮች መካከል አንዱ ናቸው፡፡ #upi

👍17😭7🤔3😱1😡1
አሜሪካ ከሩሲያ የወረሰችውን 20 ቢሊዮን ዶላር ለዩክሬን አበደረች፡፡
ዋሽንግተን የዩክሬን ጦርነት መጀመርን ተከትሎ ከሞስኮ ከወረሰችው ገንዘብ 20 ቢሊዮን ዶላር ለኪቭ በብድር መልክ ሰጥታለች፡፡
ብድሩ መለቀቁን የገለጹት የአሜሪካ ገንዘብ ሚኒስትር ያኔት የለን፣ ''ዩክሬን የተቃጣባትን የወረራ ጦርነት ለመቀልበስ ይረዳታል'' ሲሉ ተናግረዋል፡፡
አዲሱ ብድር የቡድን ሰባት አባል ሀገራት ለዩክሬን የ50 ቢሊዮን ዶላር ብድር እንዲሰጣት በወሰኑት አማካኝነት የቀረበ ነው ተብሏል፡፡ #upi
@Thiqaheth

😡15👍9❤5😁3🔥1🥰1😭1
አሜሪካና እስራዔል የአረብ ሀገራት የጋዛን መልሶ ማልማት በተመለከተ ያቀረቡትን እቅድ ውድቅ አደረጉ፡፡
የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት፣ "ትራምፕ ከሃማስ የጸዳች ጋዛን የማልማት ራዕያቸውን አይቀለብሱትም" ብሏል።
የአረብ ሀገራት መሪዎች ከሁለት ቀን በፊት በካይሮ ባደረጉት ውይይት በጦርነት የተጎዳችውን ጋዘን በአምስት አመት ውስጥ መልሶ ለመገንባት 53 ቢሊዮን ዶላር እንደሚያስፈልግ አስታውቀዋል፡፡
ሀገራቱ የትራምፕ እቅድ 2 ሚሊዮን ፍልስጤማውያንን ሀገር አልባ የሚያደርግ ነው በሚል ተቃውመውታል፡፡
ይሁን እንጅ የአሜሪካ ብሄራዊ ደህንነት ምክር ቤት ቃል አቀባይ ብሪያን ሀግ፣ "የአረብ ሀገራት ያወጡት መግለጫ ጋዛ አሁን ለመኖሪያ ምቹ አለመሆኗን ያገናዘበ አይደለም" ሲሉ ተቃውመውታል፡፡
እስራዔል በበኩሏ፣ "አላማው ጋዝን በሽግግር መንግስት ስም ለአሸባሪዎች አሳልፎ ለመስጠት የቀረበ እቅድ ነው" በማለት መግለጫውን ተቃውማለች፡፡#upi #ynetnews

👍25😡4❤2🤔2🔥1
THIQAH
"በቻይና እና በአሜሪካ መካከል በተፈጠረው የንግድ ጦርነት ሳቢያ የደህንነት ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ" - ቻይና ቻይና ወደ አሜሪካ የሚጓዙ ዜጎቿ ጥንቃቄ እንድያደርጉ አሳስባለች፡፡ በዚህም የቻይና የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር፣ "ዜጎች ከጉዟቸው በፊት አደጋዎችን ማጤን አለባቸው" በማለት አስጠንቅቋል፡፡ ሚኒስቴሩ ባወጣው ይፋዊ ማሳሰቢያ፣ "በቻይና እና በአሜሪካ መካከል በተፈጠረው የንግድ ጦርነት ሳቢያ…
#Update
"125% ታሪፍ የጣልነው ተናጠላዊ የጉልበት እርምጃ ስለተወሰደብን ነው" - የቻይና ገንዘብ ሚኒስቴር
የቻይና ገንዘብ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፣ "በጉልበትና አስገዳጅነት የተጣለብን ታሪፍ የአጸፋ እርምጃ እንድንወስድ አስገድዶናል" ብሏል፡፡
የአጸፋ እርምጃውን በተመለከተም፣ "125% ታሪፍ የጣልነው ተናጠላዊ የጉልበት እርምጃ ስለተወሰደብን ነው" ነው ያለው።
ሚኒስቴሩ በመግለጫው፣ ትራምፕ ታሪፍ መጣላቸውን ከቀጠሉ የአሜሪካ ምርቶች ከቻይና ገበያ ሊወጡ ይችላሉ ሲል አስጠንቅቋል፡፡
አሁን ባለው የታሪፍ ሁኔታ ምክንያት የአሜሪካ ምርቶች በቻይና ያላቸው ተቀባይነት ቀንሷል መባሉን #Upi ተዘግቧል።
ቻይና ከቀናት በፊት፣ "በቻይና እና በአሜሪካ መካከል በተፈጠረው የንግድ ጦርነት ሳቢያ የደህንነት ችግሮች ሊፈጠሩ ይችላሉ" ማለቷን #thestreetstimes መዘገቡ ይታወሳል።
በዘገባው መሠረት፣ አሜሪካ ለጣለችባት የ67% ታሪፍ በአጸፋው በአሜሪካ ምርቶች ላይ የ84% ታሪፍ እንደምትጥል ነበር ቻይና ያስታወቀችው።

👍13🤔1
በጋዛ ምግብ የጫነች የእርዳታ መርከብ በድሮን ተመታች።
ከ1000 ቶን የሚበልጥ የሰብዓዊ እርዳታ ጭና ወደ ጋዛ ስትገባ የነበረች መርከብ በሜዲትራኒያን ባህር ላይ የድሮን ጥቃት ደርሶባታል ተብሏል።
ጥቃቱ በማን እንደተፈጸመ ማረጋገጫው ባይነገርም፣ "ከእስራኤል የተሰነዘረ ሊሆን እንደሚችል" ተገልጿል።
በውስጧ 30 ሰዎችን ይዛ የነበረችው መርከቧ በአሁኑ ወቅት ማልታ ድንበር አጠገብ ቁማለች ተብሏል። #upi

😡32👍7🤔4😭2😁1
"በ48 ሰዓት ውስጥ ከ300 በላይ ንፁሃን ተገድለዋል" - የጋዛ ጤና ሚኒስቴር
በተደጋጋሚ እየተፈፀመ ባለው ጥቃት ህፃናት የእይታ ችግር እየገጠማቸው ነው ተብሏል።
የእስራኤል ጦር በበኩሉ ጋዛን ለመቆጣጠር የሚያስችለው ዘመቻ እየተፈፀመ ነው ብሏል። #upi

😢42👍5🤔2😭2❤1
21 የግሪክ የባሕር ጠባቂዎች የስደተኞች መርከብ ላይ አደጋ በማድረስ ወንጀል ተከሰሱ።
ከተከሳሾቹ መካከል አራቱ ባለስልጣናት መሆናቸው ተገልጿል።
ተጠርጣሪዎቹ የተከሰሱት በ2023 የ650 ሰዎችን ህይወት በቀጠፈው የጀልባ አደጋ እጃቸው አለበት በሚል ነው ተብሏል።
በተጨማሪም 750 ስደተኞችን ከሊቢያ ወደ ጣልያን ለማስገባት ጉቦ ተቀብለዋል የሚል ክስ ቀርቦባቸዋል። #upi

👍15❤5😁2😡2🤔1👌1
THIQAH
“በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ አሸባሪዎችን አስወግደናል። የሃማስ መሪ ሳይገደል አልቀረም” - እስራኤል "እስራኤል በሆስፒታል ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ለመሸፋፈን ያቀረበችው ውሸት ነው። መሀመድ ሲንዋር በህይወት አለ" - ሀማስ የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ ረቡዕ ማምሻውን በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ፤ “በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ አሸባሪዎችን አስወግደናል” ብለዋል። ሚኒስትሩ የሃማሱ መሪ መሃመድ ሲንዋር…
ጠቅላይ ሚኒስትር ኔታንያሁ የሃማስ መሪ መሀመድ ሲንዋር መገደሉን ገለጹ።
ኔታንያሁ ለእስራኤል ፓርላማ ኬኔሴት በሰጡት ማብራሪያ፣ ጦርነቱ ከተጀመረ በኋላ አራት የሃማስ መሪዎች በእስራኤል ጥቃት መገደላቸውን ተናግረዋል።
መሀመድ ዲፍ፣ እስማኤል ሀኒየህ፣ ያህያ ሲንዋር እና መሀመድ ሲንዋር ናቸው በእስራኤል እርምጃ ህይወታቸው ናቸው ያለፈው።
መሀመድ ሲንዋር የያህያ ሲንዋር ታናሽ ወንድሙ ነው መባሉን #upi ዘግቧል።
ኔታኒያሁ ከዚህ ቀደም፣ “በ10 ሺዎች የሚቆጠሩ አሸባሪዎችን አስወግደናል። የሃማስ መሪ ሳይገደል አልቀረም” ሲሉ ለመሀመድ ሲንዋር ግድያ ገልጸው ነበር።
ሃማስ በበኩሉ፣ "እስራኤል በሆስፒታል ላይ የደረሰውን የቦምብ ፍንዳታ ለመሸፋፈን ያቀረበችው ውሸት ነው። መሀመድ ሲንዋር በህይወት አለ" ሲል ነበር የሞገተው።

👏18😢9❤5🤔5😱2🕊1
ሩሲያ በፈጸመችው ጥቃት ቢያንስ 4 ዩክሬናውያን ሲገደሉ 53 ቆሰሉ።
የኪቭ ከተማ ከንቲባ ቪታሊ ክሊችኮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት የዘለቀው የሩሲያ ጥቃት በዋናነት የኢንደስትሪ ማዕከላትን ኢላማ ያደረገ ነው ብለዋል።
ሞስኮ በእነዚህ ሁለት ቀናት ከ500 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖችን እና ባለስቲክ ሚሳዔሎችን ወደ ኪቭ ማስወንጨፏን ከንቲባው ገልጸዋል። #upi

👏15❤4🕊4😭3😱2
በኦስትሪያ ትምህርት ቤት ውስጥ በተፈጸመ ጥቃት ቢያንስ የ10 ሰዎች ህይወት አለፈ።
ከሟቾች በተጨማሪ 30 ሰዎች ለህክምና ወደ ሆስፒታል መወሰዳቸውን የግራዝ ከተማ ከንቲባ ኤልኬ ካህር ተናግረዋል።
ጥቃቱ የተከፈተው በሀገሪቱ ደቡባዊ ክፍል ሲሆን፣ ተኩስ የከፈተው ግለሰብ ወዲያውኑ መያዙን ፖሊስ አስታውቋል። #upi

😢5❤2💔2😭1
ጃፓን 9 ሰዎችን የገደለውን ግለሰብ በሞት ፍርድ ቀጣች።
በቅጽል ስሙ ትዊተር ኪለር በመባል የሚጠራው ግለሰብ በደቡብ ቶኪዮ አፓርትመንት በሚኖሩ ሰዎችን "በአሰቃቂ ሁኔታ ግድያ ፈጽሟል" ተብሏል።
ይሄው አካልም በሞት ቅጣት እንደተቀጣ ተነግሯል።
የ34 አመቱ ግለሰብ "ወንጀሉን የፈጸመው" ከ8 አመት በፊት በ2017 እንደነበር ተገልጿል።#upi

❤27🕊2🤔1😱1
"ግልፅ ነው የአሜሪካ፣ የንግድ ድርድር ቀላል አይደለም" - ፕሬዝዳንት ምዩንግ
የደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት ሊጃይ ምዩንግ መንግስታቸው ከአሜሪካ ጋር የንግድ ድርድር ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ተናግረዋል።
ምዩንግ ስልጣን የያዘበትን አንድ ወር በማስመልከት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ "ግልጽ ነው የአሜሪካ የንግድ ድርድር ቀላል አይደለም" ሲሉ ተናግረዋል።
"የጋራ ተጠቃሚነትን የሚያረጋግጥ ውጤት መፍጠር አለብን" ያሉት ፕሬዝዳንቱ "ነገርግን እስካሁን የተደረሰ ስምምነት የለም" ብለዋል።
ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ በደቡብ ኮሪያ ምርቶች ላይ የ25% ታሪፍ ጥለዋል።#upi

❤10🤔2😱1
ሩሲያ 741 ድሮኖችንና ሚሳዔሎችን ወደ ዩክሬን አስወነጨፈች።
በዚህ ጥቃት 5 ሰዎች መሞታቸውንና 39 የሚደርሱት መቁሰላቸውን የዩክሬን ባለስልጣናት አስታውቀዋል።
ሩሲያ 728 ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና 13 ክሩዝ ሚሳዔሎችን መጠቀሟን የዩክሬን አየር ኃይል ባወጣው መግለጫ ገልጿል።#upi

🕊10🤔5❤3👏3🙏3😭2
በአይስላንድ ደሴት የእሳተ ገሞራ አደጋ ተከሰተ።
አደጋው ሲከሰት በአራት አመት ውስጥ ለ12ኛ ጊዜ መሆኑን የአይስላንድ ሜትሮዎሎጂ ኤጀንሲ ገልጿል።
የቱሪስት መዳረሻ በሆነችው ከተማ የሚገኙ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ እየተደረገ ነው ተብሏል። #upi

❤10😱4🕊2🤔1
የዓለም ጤና ድርጅት የእስራኤልን ጦር ከሰሰ።
ድርጅቱ በጋዛ የሚገኘው ቢሮው በእስራኤል ጦር ጉዳት እንደደረሰበት አስታውቋል።
ጦሩ የቢሮው ሰራተኞች እና ባለሙያዎች ላይ እንግልት እንደደረሰባቸው ገልጿል። #upi

😭8🤔4🕊4👏2❤1🙏1
የፀረ ሙስና ህግ ያፀደቁት ዘለንስኪ ተቃውሞ ገጠማቸው።
የዩክሬን ፕሬዝዳንት የፀረሙስና ኤጀንሲዎች ገለልተኛ እንዲሆኑ ያስችላል የተባለውን ህግ አጽድቀውታል።
ፕሬዝዳንቱ "የሩሲያን ተፅዕኖ ለመቀነስ እና በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ለማዳን ይጠቅማል" በማለት ተናግረዋል።
ነገር ግን በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች "ህግ ይከበር" የሚል መፈክር ይዘው ውሳኔውን በመቃወም አደባባይ ወጥተዋል። #upi

❤8🤔1🕊1