👍8❤3
👍8
👍3
🎯የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017 ምድብ ሀ የ17ኛ ሳምንት ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ ይደረጋል!
መቂ ከተማ vs #ጅማ_አባ_ጅፋር
⏱ቀን:- 10:00 ሰአት
🏟️ሶዶ ስታዲየም
🔴⚪️ድል እና ስኬት ለክለባችን ጅማ አባ ጅፋር⚪️🔴
መቂ ከተማ vs #ጅማ_አባ_ጅፋር
⏱ቀን:- 10:00 ሰአት
🏟️ሶዶ ስታዲየም
🔴⚪️ድል እና ስኬት ለክለባችን ጅማ አባ ጅፋር⚪️🔴
#ባለቤት አልባው ክለባችን ጅማ አባጅፋር ከሊግ አንድ ወርዶ ሊበተን እና ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል
#የክለቡ ቦርድ አመራሮች ቸልተኝነት እና ባለቤት አልባው ትልቁ ክለባችንን ከአንደኛው ሊግ ሊወርድ ከጫፍ ደርሷል እነሆ የክለቡ አመራር እና ቦርድ ውስጥ የምትገኙ የክለባችን የበላይ ጠባቂዎች በሙሉ ይህ ክለብ አሁን ካለበት ደረጃ ቢወርድ ሁላችሁም የታሪክ ተወቃሽ እና ተጠያቂዎች ናቹ እንደ ማንኛውም የልማት ስራ ሁሉ የጅማ ከተማችንን ስም ከፍ ያስደረገው ክለባችን በዚህ ደረጃ ወርዶ እና ባለቤት አልባ ሆኖ ማየት መላውን የጅማን ህዝብ የሚያሳዝን ነው።
#የክለባችን ተጫዋቾች በከፍተኛ ደረጃ ከሌላ ክለቦች ባነሰ በጀት ቢጫወቱም ይህንን ደምወዝ ባግባቡ እና በግዜው ባለ መክፈል እነሆ ክለባችን አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል የፊታችን እሁድ አንድ ጫወታ የሚቀረው ሲሆን አሁን ላይ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመው እና ቀሪውን ጫወታም ጥያቄያቸው ካልተመለስ ላለመጫወት ወስነዋል ይህንን ጫወታ ለክለባችን የህልውና ጉዳይ ቢሆንም አሁንም የክለቡ አመራሮች በዝምታ በመመልከት ላይ ይገኛሉ።
#መላው የጅማ ህዝብ እና የክለቡ ደጋፊዎች በሙሉ ያለውን እውነታ እንድታቁ እንፈልጋለን ከዚህ በላይ አንገት የሚያስደፋ ጉዳይ የለምና
#ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱልን
#ትኩረት ለክለባችን!!!!!!!!

😢11
#ትኩረት ለክለባችን ዛሬም እንጠይቃለን
#የተጫዋቾች ጥያቄ ባለ መመለሱ ምክንያት ልምምድ ያቆሙት ተጫዋቾቻችን ነገ የሚደረገውን የመጨረሻ ጫወታ ላለመጫወት ወስነዋል።
#የተጫዋቾችን ጥያቄ ለመመለስ ወደ ውድድር ቦታ ያመራው ኮሚቴ የተጫዋቾችን ደሞዝ እና ጥያቄ ባለ መመለሱ እነሆ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ ጫወታ እንደ ማይጫወቱ ተጫዋቾች አስረግጠው ተናግረዋል በመሆኑም ክለባችን ከውድድሩ ሊወርድ እና ሊሰናበት ከጫፍ ደርሷል።
#የክለቡ የቦርድ አመራሮች እና የበላይ ጠባቂዎች ይህንን በመረዳት አስቾካይ መፍትሄ ትሰጡልን ዘንድ እንጠይቃለን የህ የማይሆን ከሆነና ክለባችን ከወረደ ሁላችሁም ተጠያቂዎች እና የታሪክ ተወቃሾች ናቹ።
#ይህ መልክት ለሁሉም እንዲደርስ ሼር ያርጉልን

👍6👎1
Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ
#ትኩረት ለክለባችን ዛሬም እንጠይቃለን #የተጫዋቾች ጥያቄ ባለ መመለሱ ምክንያት ልምምድ ያቆሙት ተጫዋቾቻችን ነገ የሚደረገውን የመጨረሻ ጫወታ ላለመጫወት ወስነዋል። #የተጫዋቾችን ጥያቄ ለመመለስ ወደ ውድድር ቦታ ያመራው ኮሚቴ የተጫዋቾችን ደሞዝ እና ጥያቄ ባለ መመለሱ እነሆ ነገ የሚደረገውን ወሳኝ ጫወታ እንደ ማይጫወቱ ተጫዋቾች አስረግጠው ተናግረዋል በመሆኑም ክለባችን ከውድድሩ ሊወርድ እና ሊሰናበት…
#Xiyyeeffannoo kilabii keenyaaf
#Taphattoonni keenya gaaffii isaaniif deebii kennuu dhabuu irraa kan ka'e shaakala dhaaban tapha xumuraa boruu irratti akka hin taphannee murteessan.
#Koreen gaafii taphattootaa deebisuuf gara iddoo dorgommii deeme mindaa fi gaafii taphattootaa deebii hin kennine, akkasumas taphattoonni tapha barbaachisaa boruu akka hin taphannee mirkaneessanii jiru, kanaaf kilabni keenya dorgommii keessaa bahee ari'amuuf qarqara irra jira.
#Hoggantoonni boordii kilabichaa kana hubatanii furmaata quubsaa akka nuuf kennan gaafanna.
#Ergaa kana #Share godhaa akka nama hunda bira ga'uuf.

👍8❤1
Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ
መላው የጅማ አባጅፋር ቦርድ አመራሮች እና ሀላፊዎች በሙሉ እንኳን ደስ አላችሁ ክለቡ ካለበት ውድድር ወርዶ ክለቡን ለማፍረስ የተሰራው ስራ እውን ሆኗል።
Hoggantoonni fi qondaaltonni Boordii Jimmaa Abajfar hundi baga gammaddan, hojiin kilabicha diiguuf hojjetame dhugoomeera. Kanaan dura waan hunda gaafannus deebii tokkollee hin kennine, waan nama dhibu kilabni keenya gadi bu'uuf dirqame.
👍19❤2