Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ
3.77K subscribers
4.52K photos
179 videos
30 files
326 links
🔱 ይህ የጅፋራውያኑ ገፅ ነው 🔱

ቻናላችን ጅማ አባጅፋር ቢሆንም የሁሉንም ክለቦች ስፖርታዊ ወሬዎች ያለ አድሎ በተቻለን አቅም ለማቅረብ እንሞክራለን
ትክክለኛው የክለባችን ቻናል ይህ ነው

https://t.iss.one/joinchat/AAAAAERrKdmIIzfTOBhpnA

Admin @jiffarBot

https://www.facebook.com/jimaAbaajifar/
Download Telegram
#Updates
#የክለባችን ቀጣይ ዓመት መወዳደርያ ሜዳ ዝግጅት የጅማ ዩኒቨርስቲ ሜዳ መሆኑ የሚታወቅ ሲሆን እንደ ምታዩት ሜዳውን ማስዋብ እና አጥር አጠሮ የቀሩትን የፊኒሽንግ ስራዎች በማጠናቀቅ ላይ ይገኛል

በተያያዘ ዜና በአሰልጣኝ ማንጎ የሚመራው ስብስብም አዳማ ላይ ጠንከር ያለ ልምምዱን በመስራት ላይ ሲገኝ በደቡብ ካስትል ዋንጫ የአቋም መፈተሻ ላይም ሊሳተፍ ይችላል
@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
#የክለባችን ተጫዋች የነበረው አዳማ ሲሶኮ ወደ ባሀርዳር ከተማ አመርቷል

#አዳማ ሲሶኮ ላለፉት ሁለት ዓመታት በክለባችን ለነበረህ አገልግሎትና ለከፈልከው መስዋትነት እናመሰግናለን

#Thank You Adama Sisoko For the Amazing two year You Spent with our Club! and Good Luck in your next chapter!!

@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
#የክለባችን_2012_የተጨዋች_ዝርዝር ❗️

#ክለባችን የዘንድሮን ውድድር ብዙ ተጨዋች እና አሰልጣኝ ፓዎሎስ ጌታቸው(ማንጎ) በማስፈረም ውድድሩን ለመጀመር እየተዘጋጀ ሲሆን የክለቡ የተጨዋቾችን ስኳድ እንደሚከተለው እናቀርባለን ።

🥋#አሰልጣኞች🥋
🥋 #ፓውሎስ ጌታቸው ዋና አሰህጣኝ
🥋 #የሱፍ አሊ ምክትል አሰልጣኝ
🥋 #መሀመድ ጀማል የግብ ጠባቂዎች አሰልጣኝ
💉 #ሰናይ የህክምና ባለሞያ

#ግብ_ጠባቂዎች

🤚 #ዘሪሁን ታደሰ ነባር
🤚 #መሀመድ ሙንታሪ ከጋና
🤚 #ሰዒደ ይመር ከአርባ ምንጭ


💪 #ተከላካይ 💪

👤 #ተመስገን ደረሰ ከወልቂጤ ከተማ
👤 #ጀሚል ያቁብ ከመድን
👤 #ከድር ኸይረዲን ነባር
👤 #ኤልያስ አታሮ ነባር
👤 #መላኩ ወልዴ ነባር
👤 #ወንድማገኝ ማርቆስ(ቾምቤ) ከጅማ አባቡና
👤 #አሌክስ አሙዙ ከባህርዳር ከተማ
👤 #አማኑኤል ጌታቸው ከጅማ አባቡና

👋 #አማካዮች 👋

👣 #ኤልያስ አህመደ ከባህርዳር ከተማ
👣 #አብረሀም ታምራት ከደደቢት
👣 #ኤፍሬም ጌታቸው ከደደት
👣 #ሀብታሙ ንጉሴ ከወለድያ
👣 #አምረላ ደልታታ ከአዳማ ከተማ
👣 #ሱራፌል አወል ከሰበታ ከተማ
👣 #ሄኖክ ገምቴሳ ነባር
👣 #ንጋቱ ገብረስላሴ ነባር
👣 #ብሩክ ገብረአብ ነባር


🤜 #አጥቂ 🤛

👊 #ኤርሚያስ ሀይሉ ነባር
👊 #ቡዛየው እንደሻው(ወሮ) ከአዳማ
👊 #ሮባ ወርቁ ከጅማ አባቡና
👊 #ፈሪድ የሱፍ ነባር
👊 #ያኩቡ መሀመድ ከጋና
👊 #ቤካ አብደላ ከጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ

By 👉Waye

@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
#የክለባችን የዓመቱ የ15 ጫወታ እንደሚከተለው ነው መጀመርያ ስማችን የቀደመው በሜዳችን የምናደርገው ነው በቀጣይ በደምብ ቀኖቹንም ጠቅሰን የሚሻሻል ካለ የምንገልፅ ይሆናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
1ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ባህርዳር ከተማ
2ኛ ሳምንት 👉ኢትዮጵያ ቡና ከ #ጅማ አባጅፋር
3ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ሲዳማ ቡና
4ኛ ሳምንት 👉ወልዋል አ.ዩ ከ #ጅማ አባጅፋር
5ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ
6ኛ ሳምንት 👉አዳማ ከተማ ከ #ጅማ አባጅፋር
7ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ወልቂጤ ከነማ
8ኛ ሳምንት 👉ሰበታ ከተማ ከ #ጅማ አባጅፋር
9ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ወላይታ ድቻ
10ኛ ሳምንት 👉ሽሬ ከ #ጅማ አባጅፋር
11ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ፋሲል ከተማ
12ኛ ሳምንት 👉#መቀለ 70 እንደርታ ከ #ጅማ አባጅፋር
13ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ሀዋሳ ከተማ
14ኛ ሳምንት 👉#ድሬደዋ ከተማ ከ #ጅማ አባጅፋር
15ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ሀድያ ሆሳና

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
#የክለባችን ቀሪ ጫወታዎች የሚከተሉት ናቸው ስማችን የቀደመው በሜዳችን የምናደርገው ነው በቀጣይ በደምብ ቀኖቹንም ጠቅሰን የሚሻሻል ካለ የምንገልፅ ይሆናል
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

10ኛ ሳምንት 👉ሽሬ ከ #ጅማ አባጅፋር መቀሌ ስቴድየም
11ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር ከ ፋሲል ከተማ ጅማ ላይ
12ኛ ሳምን👉#ጅማ አባጅፋር #መቀለ 70 እንደርታ ጅማ ላይ
13ኛ ሳምንት 👉#ሀዋሳ ከተማ ከ #ጅማ አባጅፋር ሀዋሳ ላይ
14ኛ ሳምንት 👉#ጅማ አባጅፋር#ድሬደዋ ከተማ ጅማ ላይ
15ኛ ሳምንት 👉#ሀድያ ሆሳና ከ ጅማ አባጅፋር ሆሳና ላይ

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
Jimmaa Abbaa Jifaar/ጅማ አባጅፋር እ/ኳ ክለብ
😍 Sticker
#Part 2

#የክለባችን የመጀመርያ 15 ጫወታ ደሰሳ ክፍል ሁለት ቁጥራዊ መረጃዎች

👉 15 ጫወታዎችን ተጫወትን
👉 4 ጫወታዎችን አሸነፍን
👉 5 ጫወታዎችን ተሸነፍን
👉 6 ጫወታዎች አቻ🤝
👉 10 ጎሎች ማስቆጠር ችለናል
#ብዙአየው (ወሮ) 2
#ኤርሚያስ 2
#አምረላ 1
#ኤልያስ አህመድ 1
#ያኩቡ 1
#ሱራፌል 1
#ንጋቱ 1
#ተመስገን 1

👉 12 ጎሎች ተቆጥረውብናል
👉 18 ነጥብ ማግኘት ከሚጠበቅብን 45
👉 2 ቀይ ካርዶች ተመልክተናል
👉 በ18 ነጥብ እና 2 የግብ እዳ 13ኛ ደረጃ ላይ መቀመጥ ችለናል

#ሰኞ እለት በተጠናቀቀው የውድድር ፕሮግራም ለተጫቾቻችን የ10ቀን እረፍት የተሰጣቸው ሲሆን በመጪው ሰኞ ወደ ካምፕ በመሰባሰብ ዝግጅታቸውን የሚጀምሩ ይሆናል

#በዘንድሮ የውድድር ዓመት እስከ አሁን ባየነው የክለባችን ተጫዋቾች በከፍተኛ ተነሳሽነት እና ወኔ የሚጫወቱ ክብር የሚገባቸው ናቸው ይህም ክለባችንን በእጅጉ ሲጠቅመው ተመልክተናል ነገር ግን አንዳንድ ክፍተቶች በጎላ እየተመለከትን እንገኛለን ለአብነት ያክል ክለባችን የፊት መስመሩ ላይ ከፍተኛ የሆነ ክፍተት እና የወሮ ጥገኛ ሆኖ እናየዋለን ይህም በያዝነውው ዝውውር መስኮት ሊጠናከር የሚገባ ትልቅ ቦታ ነው ተጨማሪ አጥቂዎች ያስፈልጉናል ሌላው ተጨማሪ የመሀል ሜዳ ተጫዋቾችም ያስፈልጉናል በፈጠራው ክለባችን የኤልያስ አህመድ ጥገኛ ሆኖ እያየነው እንገኛለን ለዚህም ልጅ አጋዥ ያስፈልገዋል

#ዘንድሮ በደጋፊው በኩል ያለው ድጋፍ ከአዲሱ ስቴድየም ጋር በተያያዘም ከወትሮው በአቀማመጥም ሆነ በድጋፍ ይለያል በመሆኑም በቀጣይ ሁለተኛው ዙር ይህንን ቀድመን በመስራት ልናሻሽል እና ልንዘጋጅ ይገባል


ይቀጥላል.......

#ሼር ምታደርጉ ምንጭ ጥቀሱ🙏🙏

To Inbox 👇👇👇👇👇👇
@jiffarBot

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
#የክለባችን ፕሬዝደንት የሆኑት #አቶ አጃይብ አባመጫ እናመሰግናለን

#በበጎ አድራጎት አስተባባሪዎቻችን ጥሪ መሰረት የጅማ ከተማ ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ሀላፊ እንዲሁም የክለባችን ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ አጃይብ አባመጫ እንደ ሁል ግዜም የክለባችን ደጋፊዎች ሲፈልጎት ሁሌም አልኝታዎን በማሳየቶ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን

#አቶ አጃይብም ለምንሰራው የበጎ ስራ ከጎናችን በመሆን በግላቸው የሚችሉችን ስለ ረዱን እና ለተቸገሩ ወገኖቻችን ለምናደርገው የምግብ እና የንፅህና መስጫ ቁሳቁስ መግዣ እርዳታ ስላረጉልን እናመሰግናለን

#Thank You Ajaib Abamecha for Your Contribution!!

#በዚሁ አጋጣሚ ሁላችሁም የየበኩላቹን ትወጡ ዘንድ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
#የክለባችን የ2013 የመጀመርያው ዙር ጫወታዎች እና ስቴድየሞች ይህንን ይመስላል

#Pic credit #Dave

@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
ሠበር ዜና

#የክለባችን እገዳ እና ቅጣት በመነሳቱ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድሩን የፊታችን እሁድ ከአዳማ ጋር በሚያደርገው ጫወታ የሚጀምር ይሆናል

ታላቁ ክለባችን ጅማ አባጅፋር ቅጣት ተላልፎበት ተጫዋች እንዳያስፈርም እና በውድድሩም እንዳይሳተፍ በፊፋ እና በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን ዲስፕሊን ኮሚቴ መቀጣቱ ይታወቃል ሆኖም አዲሱ የክባችን የበላይ ጠባቂ እና የከተማችን ከንቲባ አቶ ቲጃኒ ናስር እንዲሁም የክለባችን የቦርድ አባላት እና የክለቡ አመራሮች ባደረጉት ውይይት አቅጣጫዎችን በማስቀመጥና አቶ ቲጃኒ አዲስ አበባ ድረስ ክለቡ የኔ ነው ብለው በመገኘት ከኢትዮጵያ እግርኳስ ፌደሬሽን አመራሮች ጋር በመወያየትና ክለቡ ማድረግ የሚገባውን በሙሉ በማድረግ ወደ ውድድሩ እንዲመለስ አድርገዋል።

ክቡር ከንቲባችን ለክለባችን ለዋሉት ውለታ እናመሰግናለን በቀጣይ ያለፈው ስህተት ሳይደገም ክለባችንን ወደ ከፍታው አብረን የምንመልሰው ይሆናል እናመሰግናለን

በመሆኑም ከክለባችን ጋር አብረው ሲሰሩ የነበሩ አዳዲስ ተጫዋቾች በሙሉ ነገ ፌደሬሽን በመፈረም እሁድ የመጀመራቸውን ጫወታ የሚያደርጉ ይሆናል ላሳያቹት ትዕግስት እና ታማኝነት ተጫዋቾቻችን ስና አሰልጣኞች ክብር ይገባቹሀል እናመሰግናለን

ይህ መልክት ለሌላው እንዲደርስ ሼር በማድረግ ይተባበሩን

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
#የክለባችን ተጫዋቾች ዛሬም ደስ በሚል ወኔ እና ሞራል ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ነገ 9:00 ሰዓት ላይ ከወልቂጤ ጋር እንዲጫወቱ ቀጠሮ የተያዘላቸው ልጆቻችን ዛሬም በተጠናከረ ልምምዳቸውን በሰበታ ስቴድየም ሰርተዋል

የክለባችንን እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ተጨማሪ አማራጮቻችንን ይጠቀሙ

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Telegram
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር https://t.iss.one/jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሊንኩን ተጭነው Facebook ገፃችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Facebook
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር👉 Https://www.facebook.com/jimaAbaajifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

ሊንኩን ተጭነው የYouTube📺 ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
YouTube
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
https://www.youtube.com/channel/UCB58dPhqxt3WjI_GULNsmxA
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
#የክለባችን ተጫዋቾች ዛሬም ደስ በሚል ወኔ እና ሞራል ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል ነገ 9:00 ሰዓት ላይ ከወልቂጤ ጋር እንዲጫወቱ ቀጠሮ የተያዘላቸው ልጆቻችን ዛሬም በተጠናከረ ልምምዳቸውን በሰበታ ስቴድየም ሰርተዋል

የክለባችንን እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ተጨማሪ አማራጮቻችንን ይጠቀሙ

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Telegram
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር https://t.iss.one/jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሊንኩን ተጭነው Facebook ገፃችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Facebook
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር👉 Https://www.facebook.com/jimaAbaajifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

ሊንኩን ተጭነው የYouTube📺 ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
YouTube
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
https://www.youtube.com/channel/UCB58dPhqxt3WjI_GULNsmxA
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
#የክለባችን ተጫዋቾች ዛሬም ከፋሲሉ ሽንፈት በመማር እና በቀጣይ #ከድሬደዋ ጋር የፊታችን ማክሰኞ ላለባቸው ጫወታ ደስ በሚል የቡድን መንፈስ ልምምዳቸውን አጠናክረው ቀጥለዋል

ልጆቻችን ዛሬም በተጠናከረ ልምምዳቸውን በሰበታ ስቴድየም ሰርተዋል

የክለባችንን እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት ተጨማሪ አማራጮቻችንን ይጠቀሙ

ሊንኩን ተጭነው የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Telegram
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር https://t.iss.one/jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሊንኩን ተጭነው Facebook ገፃችንን ይቀላቀሉ 👇👇
Facebook
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር👉 Https://www.facebook.com/jimaAbaajifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

ሊንኩን ተጭነው የYouTube📺 ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ
YouTube
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
https://www.youtube.com/channel/UCB58dPhqxt3WjI_GULNsmxA
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
#የክለባችን ጥሎ ማለፍ ጫወታ የፊታችን ዓርብ ሰኔ 18 በሀዋሳ ከተማ ይካሄዳል ስድስት ክለቦችን የሚያሳትፈው የጥሎ ማለፍ ጫወታ የትግራይ ክለቦች የማይሳተፉ ከሆነ የነሱን ቦታ ለመተካት የፊታችን ዓርብ ከፕሪሚየር ሊጉ የወረዱትን አዳማ ወልቂጤ ጅማ አባጅፋርን እና ከብሄራዊ ሊጉ ሁለተኛ ሆነው ያጠናቀቁትን #ሀምበሪቾ #ኮልፌ እና #መብራታይልን ያገናኛል የዚህም ውድድር ከፍተኛ ነጥብ የሚሰበስቡ ሶስት ክለቦች በቀጣይ ፕሪሚየር ሊጉን የመሳተፍ ሰፊ እድል ይኖራቸዋል

👉በዚህ ውድድር ላይ እንደ ሁልግዜውም ከክለባቸው ጎን በመሆን እና ክለቡን ለማበረታታት ደጋፊዎቻችን ወደ ስፍራው በመጓዝ ከተጫዋቾቻን ጋር በመሆን የመጨረሻ የቀረቺውን ይህንን እድል ለመሞከር ወደ ስፍራው ያቀናሉ

👉በመሆኑም የክባችን የበላይ አመራሮች እና የደጋፊ ማህበር እንደ ሌሎች ክለብ ከደጋፊው ጋር ቀርበው በመነጋገርና በመተጋገዝ አስፈላጊውን ሁሉ መስዋትነት በመክፈል ከደጋፊዎቹ ጎን ይቆሙ ዘንድ ተጓዥ ደጋፊዎች ጥያቄዋቸውን አስተላልፈዋል አንድ የቀረን እድል ይህ ነውና ሁሉም ከስለቡ ጎን መሆኑን ያሳየን

👉ይህንን የመጨረሻ እድል ለመጠቀም ሁሉም ክለቦች እና ደጋፊዎቻቸው ዝግጅታቸውን አጠናቀው በስፍራው ይገኛሉና የክለባችን አመራሮችም ከጎናችን ይቁሙ ክለባችንንን በዚህ አጋጣሚ ከገጠመው የውጤት ቀውስ በማትረፍ ከታሪክ ተወቃሽነት ወደ ታሪክ አስቀጣይነት እንምጣ ለዚህም ደጋፊውን ተባበሩት

እናመሰግናለን
ይህንን መረጃ ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱን

@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
@jimmaAbajiifar
#የክለባችን የዓመቱ ወሳኝ ጫወታ እና ወደ 2014 የፕሪሚየርሊግ ለመመለስ የምናደርገው ወሳኙን ጫወታ ነገ ጥዋት ይደረጋል

#ኮልፌ#ጅማ አባ ጅፋር
#እሮብ ሰኔ 30
#ጥዋት 3:00 ሰዓት
ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ስቴድየም

#ጫወታውም በቀጥታ ለመከታተል የተረሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉት ከስፍራው በብቸኝነት በቀጥታ የምናስተላልፍላችሁ ይሆናል

👉 ሼር በማድረግ ለሌሎች ያጋሩ ።
#መልካም እድል ለክባችን

👇▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
Join 👉@jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
Join 👉 @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
#የክለባችን አምበል የሆኑት ኤልያስ አታሮ እና መላኩ ወልዴ በዛሬው እለት ለሀድያ ሆሳና ፍርማቸውን አኑረዋል

ለነበረን መልካም እና የማይረሱ ዓመታት እናመሰግናለን መልካም እድል በቀጣይ ክለባችሁ ይግጠማቹ

👇▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭

👇▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
ሼር @jimmaAbajiifar @jimmaAbajiifar
▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭▭
#የክለባችን ቀጣይ ጨዋታ ሐሙስ ህዳር 12

🎯የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017 ምድብ ሀ የሁለተኛ ሳምንት ጨዋታ
____
  
  ራያ ዓዘቦ vs #ጅማ_አባ_ጅፋር
           ቀን:- 9:00 ሰአት
🏟️ሆሳዕና አቢዬ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም


🔴⚪️ድል እና ስኬት ለክለባችን ጅማ አባ ጅፋር⚪️🔴
#የክለባችን ቀጣይ ጨዋታ ነገ አርብ ህዳር 20

🎯የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017 ምድብ ሀ የአራተኛ ሳምንት ጨዋታ

  
  #ጅማ_አባ_ጅፋር vs ፈራውን ከተማ
           ቀን:- 5:00 ሰአት
  🏟️ሆሳዕና አቢዬ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም


🔴⚪️ድል እና ስኬት ለክለባችን ጅማ አባ ጅፋር⚪️🔴
#የክለባችን ቀጣይ ወሳኝ ጨዋታ ነገ ቅዳሜ ህዳር 27

🎯የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017 ምድብ ሀ የ6ኛ ሳምንት ጨዋታ

  
  #ጅማ_አባ_ጅፋር vs ባቱ ከተማ
           ቀን:- 7:00 ሰአት

#ይህ ጨዋታ ምድቡን በአንደኝነት  የሚመራውን ባቱ ከተማን ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው #ጅማ_አባ_ጅፋር ጋር የሚያገናኝ ይሆናል !

  🏟️ሆሳዕና አቢዬ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም


🔴⚪️ድል እና ስኬት ለክለባችን ጅማ አባ ጅፋር⚪️🔴
#የክለባችን ቀጣይ ወሳኝ ጨዋታ ዛሬ ቅዳሜ ህዳር 28

🎯የኢትዮጵያ ሊግ አንድ 2017 ምድብ ሀ የ6ኛ ሳምንት ጨዋታ

  
  #ጅማ_አባ_ጅፋር vs ባቱ ከተማ
           ቀን:- 7:00 ሰአት

#ይህ ጨዋታ ምድቡን በአንደኝነት  የሚመራውን ባቱ ከተማን ሁለተኛ ደረጃ ላይ ከሚገኘው #ጅማ_አባ_ጅፋር ጋር የሚያገናኝ ይሆናል !

  🏟️ሆሳዕና አቢዬ ኤርሳሞ መታሰቢያ ስታዲየም


🔴⚪️ድል እና ስኬት ለክለባችን ጅማ አባ ጅፋር⚪️🔴
👍2
#ባለቤት አልባው ክለባችን ጅማ አባጅፋር ከሊግ አንድ ወርዶ ሊበተን እና ሊፈርስ ከጫፍ ደርሷል

#የክለቡ ቦርድ አመራሮች ቸልተኝነት እና ባለቤት አልባው ትልቁ ክለባችንን ከአንደኛው ሊግ ሊወርድ  ከጫፍ ደርሷል እነሆ የክለቡ አመራር እና ቦርድ ውስጥ የምትገኙ የክለባችን የበላይ ጠባቂዎች በሙሉ ይህ ክለብ አሁን ካለበት ደረጃ ቢወርድ ሁላችሁም የታሪክ ተወቃሽ እና ተጠያቂዎች ናቹ እንደ ማንኛውም የልማት ስራ ሁሉ የጅማ ከተማችንን ስም ከፍ ያስደረገው ክለባችን በዚህ ደረጃ ወርዶ እና ባለቤት አልባ ሆኖ ማየት መላውን የጅማን ህዝብ የሚያሳዝን ነው።

#የክለባችን ተጫዋቾች በከፍተኛ ደረጃ ከሌላ ክለቦች ባነሰ በጀት ቢጫወቱም ይህንን ደምወዝ ባግባቡ እና በግዜው ባለ መክፈል እነሆ ክለባችን አሁን ያለበት ደረጃ ላይ ደርሷል የፊታችን እሁድ አንድ ጫወታ የሚቀረው ሲሆን አሁን ላይ ተጫዋቾች ልምምድ አቁመው እና ቀሪውን ጫወታም ጥያቄያቸው ካልተመለስ ላለመጫወት ወስነዋል ይህንን ጫወታ ለክለባችን የህልውና ጉዳይ ቢሆንም አሁንም የክለቡ አመራሮች በዝምታ በመመልከት ላይ ይገኛሉ።

#መላው የጅማ ህዝብ እና የክለቡ ደጋፊዎች በሙሉ ያለውን እውነታ እንድታቁ እንፈልጋለን ከዚህ በላይ አንገት የሚያስደፋ ጉዳይ የለምና

#ሼር በማድረግ ለሁሉም ያድርሱልን

#ትኩረት ለክለባችን!!!!!!!!
😢11