እንኳን ደስ አላችሁ! እንኳን ደስ አለን!
ኩባንያችን የዘመናችን የመጨረሻውን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ዛሬ በድሬዳዋ ከተማ በይፋ አስጀመረ!
ኩባንያችን ዲጂታል ኢትዮጵያን እውን በማድረግ ጉዞው ማህበረሰባችንን ዓለም የደረሰበትን ዘመናዊ የቴክኖሎጂ ተጠቃሚ ማድረጉን ቀጥሎ፤ ቀደም ሲል በአዲስ አበባ፣ አዳማ እና ጂግጂጋ ከተሞች እውን ያደረገውን የዘመናችን የመጨረሻውን የ5ኛ ትውልድ ኔትወርክ በምስራቅ ሪጂን ድሬዳዋ ከተማ በይፋ ማስጀመሩን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን!
የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ ወሳኝ ተልዕኮ ላላቸው እና በከፍተኛ ፍጥነትና በተመሳሳይ ወቅት (real-time) መከናወን ለሚፈልጉ ለስማርት ግብርና፣ ማኑፋክቸሪንግ፣ ጤና ፣ ትምህርት፣ ትራንስፖርት፣ ስማርት ሆም እና IOT ን የመሳሰሉ ቴክኖሎጂዎችን እውን ለማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ ያደርጋል።
የማሕበረሰባችንን የዕለት ተዕለት አኗኗር በእጅጉ የሚያሻሽሉና የቢዝነስ እንቅስቃሴን የሚያቀላጥፉ አገልግሎቶችን በማቅረብ #ዲጂታል_ኢትያጵያን እውን ማድረጋችንን አጠናክረን እንቀጥላለን።
አዲስ ፍጥነት፣ አዲስ ምቾት፣ አዲስ አኗኗር!
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ ላይ
ለበለጠ መረጃ፡ https://bit.ly/3vRyHk2

👍156❤37🤣12🙏8😢5🤩3🥰2😁1
ኩባንያችን የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የሆነው የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በሰሜን ምዕራብ ሪጅን ባህር ዳር ከተማ በይፋ ማስጀመሩን ስናበስር ታላቅ ደስታ ይሰማናል!
ኩባንያችን 5ጂ አገልግሎትን ማስጀመሩ እያደገ የመጣውን የደንበኞች የዳታ ፍላጎት ለማርካት የሚያስችል ተጨማሪ የኔትወርክ አቅም ከመፍጠር በተጨማሪ ተሞክሮን የሚያሻሽሉ አዳዲስ የዲጂታል መፍትሄዎችንና የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን በማቅረብ የዲጂታል ክፍተትን (digital divide) ለማጥበብ ይረዳል፡፡
የዚህ ፈጣን ኔትወርክ እውን መሆን የዲጂታል ትምህርትና ሥልጠና፣ የይዘት ፈጠራን እና ኢኖቬሽንን በማበረታታት የዲጂታል ሊትሬሲ (digital literacy) ያሻሽላል፤ የግል ቢዝነስ እና መንግስት ተቋማትን አሰራር በማዘመን ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነትን ይጨምራል፡፡
ኩባንያችን የ5ጂ የሞባይል ኔትወርክ በማስፋፋት ለሀገራችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ቁልፍ ፋይዳ ያላቸውን የግብርና፣ ትምህርት፣ ጤና፣ ኢንዱስትሪ፣ ማዕድን፣ ትራንስፖርት እና ቱሪዝም ያሉ ዘርፎችን በአይኦቲ እና ሰውሰራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂዎች በማስታጠቅ የሀገራችንን የዲጂታል ትራንስፎርሜሽ ጉዞ ያፋጥናል፡፡
ክቡራን ደንበኞቻችን የ5ጂ አገልግሎትን ለመጠቀም በሚያስችሉ ቀፎዎች አማካይነት በባህር ዳር ከተማ የፈጣኑን 5ጂ የላቀ ተሞክሮ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን፡፡
አገልግሎቱን ቀደም ሲል በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ጂግጂጋ፣ ድሬደዋ፣ ሀረር እና ሀሮማያ ከተሞች ማስጀመራችን ይታወሳል፡፡
አዲስ ፍጥነት፣ አዲስ ምቾት፣ አዲስ አኗኗር!
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/48vjip3
#DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#GSMA #ITU

👍139❤27😁18😡11💔3
ኩባንያችን በዛሬው እለት የስማርት ሲቲ (ስማርት ባህር ዳር) ፕሮጀክት ለመተግበር የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከባህር ዳር ከተማ አስተዳደር ጋር ተፈራረመ፡፡
ስምምነቱ በምዕራፍ ተከፋፍሎ የሚከናወን ሲሆን የክላውድ፣ ጥሪ ማዕከል፣ ዳታ ሴንተር፣ ባለ ከፍተኛ አቅም ኢንተርኔት እና ተያያዥ የዲጂታል መሰረተ ልማት በመገንባት እንደ ትምህርት፣ ጤና፣ ግብርና፣ ትራንስፖርት፣ ቱሪዝም ያሉ ዘርፎችን 'ስማርት' ከማድረግ ባሻገር ደህንነቷ አስተማማኝ የሆነ ከተማ እውን ለማድረግ ያለመ ነው፡፡
የስማርት ባህር ዳር ፕሮጀክቱ የከተማ አስተዳደሩን በዲጂታል ሶሉሽኖች በማስታጠቅ እንዲሁም ክፍያዎችን በቴሌብር በማስተሳሰር የማስፈጸም አቅማቸውን እና ውጤታማነታቸውን ወደላቀ ደረጃ ለማድረስ ያስችላል፡፡
ይህም ተገልጋዮች ቀልጣፋ አገልግሎት ለማግኘት እንዲችሉ በማገዝ፣ እንግልትን በመቀነስ ህይወታቸውን ለማቅለል እና የአኗኗር ዘይቤያቸውን ለመቀየር ያስችላል፡፡
የፕሮጀክቱ ትግበራ ከተማዋን ለቱሪዝም እና ኢንቨስትመንት መዳረሻነት ምቹና ተመራጭ በማድረግ ተወዳዳሪነትን የሚጨምር ሲሆን የቢዝነስ እንቅስቃሴ በማሳለጥ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትን ያሻሽላል፡፡
ለስማርት ሲቲ አስቻይ መደላድል የሚፈጥረውን ፈጣኑን የ5ኛ ትውልድ ኔትወርክ አገልግሎት በባህር ዳር መጀመሩን በትናንትናው ዕለት ማብሰራችን ይታወሳል።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia #GSMA #ITU

👍136❤22🙏6😡5😁2😢2💔1🤗1
ኢትዮ ቴሌኮም በወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና እና አርባ ምንጭ ከተሞች የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የሆነውን 5ኛ ትውልድ (5ጂ) የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በይፋ ያስጀመረ መሆኑን በታላቅ ደስታ ያበስራል፡፡
የ5ጂ ኔትወርክ በፍጥነት እያደገ የመጣውን የደንበኞች ዳታ ፍላጎት ከማርካት ባሻገር ተሞክሮን የሚያሳድጉ አዳዲስ የዲጂታል ሶሉሽኖችን በማቅረብ የዜጎችን ህይወት ለማዘመን እና ቢዝነስን በማቀላጠፍ እንዲሁም የሥራ እድል በመፍጠር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነትን ለማረጋገጥ የሚያስችል ቴክኖሎጂ ነው፡፡
5ጂ ከፍተኛ ፍጥነት ያለው፣ ዳታ የማስተላለፍ መዘግየትን በእጅጉ የሚቀንስ በመሆኑ የማምረቻ ፋብሪካዎችና ኢንዱስትሪዎችን አሰራር ዲጂታላይዝ በማድረግ ምርታማነትን ለመጨመር ከማስቻሉ ባሻገር ለሀገራችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ እንደ ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ማዕድን፣ ትራንስፖርት ያሉ ዘርፎችን በማዘመን አለም አቀፍ ተወዳደሪነትን ያሳድጋል፡፡
ክቡራን ደንበኞቻችን የ5ጂ አገልግሎትን ማግኘት በሚያስችሉ ቀፎዎች እና መሳሪያዎች አማካይነት አለም የደረሰበት ፈጣን ኔትወርክ ተጠቃሚ መሆን የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን፡፡
አዲስ ፍጥነት፣ አዲስ ምቾት፣ አዲስ አኗኗር!
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
ለተጨማሪ: https://bit.ly/4fspKPN
#5G #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍106❤26😢8😁5🤣4🥰2
እነሆ #5G በሆሳዕና!
የሆሳዕና ከተማን የ5ጂ ሞባይል አገልግሎት ጅማሮ በተለያዩ ደማቅ መርሐ ግብሮች ለነዋሪዎች አብስረናል!
የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ጅማሮ ለማብሰር ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን እና የኩባንያችን ከፍተኛ ኃላፊዎች የተገኙበት እንዲሁም በከተማዋ ህዝብ አብሮነት የደመቀ የመንገድ ላይ ትርኢት እና ተያያዥ መርሐ ግብሮች አከናውነናል፡፡
የሆሳዕና ከተማ ህዝብ እና በየደረጃው ያሉ የመንግስት ከፍተኛ ኃላፊዎች ላደረጉልን ሞቅ ያለ አቀባበል እና ለነበረን ውጤታማ ቆይታ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
#5G_ለሆሳዕና
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #Hosaena #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍80❤23🥰2👌2🆒2😁1
እነሆ #5G በወላይታ ሶዶ!
በወላይታ ሶዶ የ5ጂ ሞባይል አገልግሎት ጅማሮ በተለያዩ ደማቅ መርሐ ግብሮች አብስረናል!
የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ (5G) አገልግሎት መጀመር በወላይታ ሶዶ ማብሰራችንን ተከትሎ ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን እና የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች የታደሙበት፣ በከተማዋ ህዝብ አብሮነት የደመቀ አዝናኝ የ5ጂ ጅማሮ ማብሰሪያ የመንገድ ላይ ትርኢት መርሐ ግብሮችን አከናውነናል፡፡
የ #ወላይታ ሶዶ ከተማ ህዝብ እና በየደረጃው ያሉ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች ላደረጉልን ሞቅ ያለ አቀባበል እንዲሁም ለነበረን ስኬታማ ቆይታ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን!!
#5ጂ_በወላይታ_ሶዶ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #Wolaita #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍76❤11👀4👌3
#5G በአርባ ምንጭ!
እነሆ በ #አርባ_ምንጭ ከተማ የ5ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት ጅማሮን በተለያዩ ደማቅ መርሐ ግብሮች አብስረናል!
ዋና ሥራ አስፈጻሚያችን እና የኩባንያችን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች በታደሙበት መርሐ ግብር የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በ #አርባ_ምንጭ መጀመሩን ማብሰራችንን በማስከተል ከአርባ ምንጭ ከተማዋ ነዋሪዎች ጋር በአብሮነት የደመቀ አዝናኝ የ 5G መንገድ ላይ ትርኢት መርሐ ግብር አከናውነናል፡፡
የ #አርባ_ምንጭ ከተማ ህዝብ እና በየደረጃው ያሉ ከፍተኛ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች ላደረጉልን ሞቅ ያለ አቀባበል እንዲሁም ለነበረን ውጤታማ ቆይታ ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
#5G #አርባ_ምንጭ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #ArbaMInch #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍81❤15👌6😁2
#5ጂ በቢሾፍቱ!! ተጀመረ!!
ኩባንያችን የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የሆነው የአምስተኛው ትውልድ (5ጂ) የሞባይል አገልግሎት በቢሾፍቱ ከተማ በይፋ ማስጀመሩን ስናበስር ታላቅ ደስታ ይሰማናል!
በዛሬው እለት ይፋ ያደረግነው የ5ጂ ሞባይል ኔትወርክ ኩሪፍቱ ወተር ፓርክ፣ በምስራቅ ኢንዱስትሪ ዞን፣ ሰንሻይን፣ ግራር ሜዳ እና የረር የገበሬዎች ኅብረት ሥራ ማህበር የሚገኙ አካባቢዎች የሚሸፍን ነው፡፡
የአገልግሎቱ ተግባራዊ መሆን እያደገ የመጣውን የደንበኞች ዳታ ፍላጎት ለማስተናገድ ከማስቻሉ ባሻገር ተሞክሮን የሚጨምሩ የዲጂታል ሶሉሽኖችን በማቅረብ የዜጎችን ህይወት ለማዘመን እና ቢዝነስን ለማቀላጠፍ እንዲሁም አዳዲስ የዲጂታል ሥራ እድሎችን በመፍጠር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነት ያረጋግጣል፡፡
የ5ጂ አገልግሎት ከፍተኛ ፍጥነት ያለው፣ ዳታ የማስተላለፍ መዘግየትን በእጅጉ በመቀነስ ፋብሪካዎችና ኢንዱስትሪዎችን ከማዘመን በተጨማሪ ለሀገራችን ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ እድገት ቁልፍ ሚና የሚጫወቱ እንደ ግብርና፣ ጤና፣ ትምህርት፣ ማዕድን፣ ትራንስፖርት ያሉ ዘርፎችን አሰራር በማቀላጠፍ ተወዳዳሪነትን ይጨምራል፡፡
ክቡራን ደንበኞቻችን የ5ጂ አገልግሎትን ለማግኘት የሚያስችሉ ቀፎዎች በመጠቀም በእጅግ ፈጣኑ ኔትወርክ አስደሳች ተሞክሮ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልጻለን፡፡
ቀደም ሲል የ5ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎትን በአዲስ አበባ፣ አዳማ፣ ጂግጂጋ፣ ድሬዳዋ፣ ሐረር፣ ባህር ዳር፣ ሐዋሳ፣ ወላይታ ሶዶ፣ ሆሳዕና እና አርባ ምንጭ ከተሞች ማስጀመራችን ይታወሳል፡፡
አዲስ ፍጥነት፣ አዲስ ምቾት፣ አዲስ አኗኗር!
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን ዕውን በማድረግ ላይ
ለተጨማሪ: https://bit.ly/48PskNK
#Bishoftu #5G

👍146❤24😡16👏6💔4✍2🥰2😁1🤔1😢1
የ5ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በ #ቢሾፍቱ መጀመሩን በማስመልከት የተለያዩ ደማቅ የመንገድ ላይ መርሐ ግብሮች አከናውነናል!
የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በ #ቢሾፍቱ መጀመሩን ማብሰራችንን በማስከተል ከከተማዋ ነዋሪዎች እና ደንበኞቻችን ጋር በአብሮነት የደመቀ አዝናኝ የ5ጂ መንገድ ላይ ትርኢት እና የኮንሰርት መርሐ ግብሮች ተካሄደዋል፡፡
የ #ቢሾፍቱ ከተማ ሕዝብ፣ የከተማ መስተዳድር እና በየደረጃው ያሉ የመንግስት ሥራ ኃላፊዎች የ5ጂ መርሐ ግብራችን ደማቅ እና ስኬታማ እንዲሆን ስላደረገላችሁልን ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
#5G #ቢሾፍቱ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #Bishoftu #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF

👍93❤17🤪5😁3👏2🤣1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዘመናችን የመጨረሻው እና እጅግ ፈጣን የ5ኛ ትውልድ የሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በ #ቢሾፍቱ መጀመሩን ማብሰራችንን በማስከተል ከከተማዋ ህዝብ ጋር በአብሮነት የደመቀ አዝናኝ የ5ጂ መንገድ ላይ ትርኢት እና የኮንሰርት መርሐ ግብሮች አካሄደናል፡፡
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #Bishoftu #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #Bishoftu #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF
👍48❤16🤣6😡2
ኩባንያችን በዛሬው ዕለት የስማርት ሲቲ ፕሮጀክትን ለመተግበር የሚያስችል ስምምነት ከጅግጅጋ ከተማ አስተዳደር ጋር ተፈራረመ!
ስምምነቱ የክላውድ አገልግሎት፣ ጥሪ ማዕከል፣ ዳታ ሴንተር፣ ባለ ከፍተኛ አቅም የፋይበር መስመር እና ተያያዥ የዲጂታል መሰረተ ልማት በመገንባት እንደ ትምህርት፣ ጤና፣ ግብርና፣ ትራንስፖርት፣ ቱሪዝም ያሉ ዘርፎችን ያዘምናል።
የስማርት ሲቲ ፕሮጀክቱ የከተማ አስተዳደሩን በዲጂታል ሶሉሽኖች ቴክኖሎጂ በማስታጠቅ እንዲሁም ክፍያዎችን በቴሌብር ለመፈጸም በማስቻል አሰራርን በእጅጉ ከማዘመን ባሻገር የከተማዋን ደህንነት አስተማማኝ ለማድረግ ያስችላል፡፡
ስምምነቱ የተገልጋዮችን ጊዜ፣ ገንዘብ እና እንግልት በመቀነስ ቀልጣፋና ጥራት ያለው አገልግሎት እንዲያገኙ በማገዝ ህይወታቸውን ለማቅለል እና የአኗኗር ዘይቤያቸውን ለመቀየር ያስችላል፡፡
ፕሮጀክቱ ከተማዋን ለኢንቨስትመንት መዳረሻነት ምቹና ተመራጭ በማድረግ ተወዳዳሪነትን ይጨምራል፤ የሥራ ፈጠራን በማበረታታት እና የቢዝነስ እንቅስቃሴን በማሳለጥ የማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነትንም በእጅጉ ያሻሽላል፡፡
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#Smartcity #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #RealizingDigitalEthiopia #GSMA #ITU

👍233❤45😡16🙏14🥰6😁6🤪1
በዋና ሥራ አስፈጻሚያችን ፍሬሕይወት ታምሩ የተመራ የኩባንያችን የሥራ አመራር ልዑክ ከኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ መሀመድ አሚን የሱፍ ጋር በመሆን የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት ትግበራን ጎብኝተዋል።
ኩባንያችን ከኮምቦልቻ ከተማ አስተዳደር ጋር የሚያከናውነው የስማርት ሲቲ ፕሮጀክት የመጀመሪያ ምዕራፍ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑ የተገመገመ ሲሆን፤ ቀሪ ስራዎችም በአፋጣኝ ተጠናቀው ወደ ስራ እንዲገባ አቅጣጫ ተቀምጧል።
ፕሮጀክቱ ኮምቦልቻን ለኢንዱስትሪና ለተለያዩ ኢንቨስትመንቶች ይበልጥ ተመራጭ በማድረግ ተወዳዳሪነቷን የሚያሳድግ ሲሆን ለነዋሪዎቿ ምቹ እና ደህንነቷ የተጠበቀ ከተማ እንደሚያደርጋት አጽንዖት ተሰጥቷል።
በተጨማሪም የስማርት ሲቲ ፕሮጀክቱ የመስተዳድሩን አገልግሎቶች፣ የግብር አሰባሰብ፣ የትራንስፖርት እና ሌሎች ክፍያዎችን በቴሌብር በማቀላጠፍ የዜጎችን ጊዜና ገንዘብ ከመቆጠብ ባሻገር የአሰራር ቅልጥፍናንና ተደራሽነትን ይጨምራል።
በመጨረሻም ልዑኩ በከተማዋ ከሚገኙ ውብ እና አርአያነት ያላቸው የአረንጓዴ ልማት ፓርኮች መካከል አንዱን ጎብኝቷል።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ!
#RealizingDigitalEthiopia #SmartCity #Kombolcha #DigitalEthiopia

👍69❤15👏3🥰2🏆2😡1
በ #ባሌሮቤ የ5G አገልግሎትን ማስጀመራችንን ተከትሎ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በአዝናኝ የመንገድ ላይ ትርኢት እና ኮንሰርት የነበረን ደማቅ የአብሮነት ቆይታ!
የባሌ ሮቤ ከተማ ነዋሪዎች፣ የከተማዋ አስተዳድር እና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ለ5ጂ መርሐ ግብራችን ድምቀት እና ስኬት ስላደረገላችሁልን ትብብር ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
#5G #ባሌሮቤ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #BaleRobe #Ethiotelecom #telebirr #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍78❤16👏5🙏3😡3🥰2
በ #አሰላ የ5G አገልግሎትን ማስጀመራችንን ተከትሎ ከውድ ደንበኞቻችን ጋር በአዝናኝ የመንገድ ላይ ትርኢት እና ኮንሰርት የነበረን ደማቅ የአብሮነት ቆይታ!
የአሰላ ከተማ ነዋሪዎች፣ የከተማዋ አስተዳድር እና የመንግስት የሥራ ኃላፊዎች ለ5ጂ መርሐ ግብራችን ድምቀት እና ስኬት ስላደረገላችሁልን ትብብር ልባዊ ምስጋናችንን እናቀርባለን፡፡
#5G #አሰላ
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#5G #Asella #Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍79❤12🥰4😡3👏2🤝2
በ #Robofest_Ethiopia ላይ በአጋርነት በመሳተፋችን ደስታ ይሰማናል!!
በሀገረ አሜሪካ ሎወረንስ ቴክኖሎጂካል ዩኒቨርሲቲ በግንቦት ወር በሚደረገው ሮቦፌስት ቴክኖሎጂካል ውድድር ላይ አገራችንን ወክለው ለመሳተፍ የሚችሉ ታዳጊዎች የሚለየው ይህንን መርሐ ግብር በመደገፍ ለዲጂታል ኢትዮዽያ ዕውን መሆን ተጨማሪ አስተዋጽኦ እያደረግን ነው።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#RobofestEthiopia2025
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia

👍44❤8🙏5
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!
የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ባቱ፣ አዳሚ ቱሉ፣ ቡልቡላ፣ አቦሳ፣ ወዮ ገብርኤል፣ መቂ፣ ጮሌ፣ አደሌ ኡታሞ፣ ቦሎ፣ ደየኧ ደበሶ፣ አደሌ፣ ሀቤ እንዲሁም አርሲ ሮቤ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE

👍63❤9🥰6👌3👏1😁1
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!
የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ጐንዴ፣ ሲሬ፣ ዴራ፣ ሎዴ ጂማታ፣ ሁሩታ፣ ኢተያ፣ ቁሉምሳ፣ ሰጉሬ፣ ኩላ፣ ቡላላ፣ ዲክሲስ፣ የቶስ፣ ቀርሳ፣ ኤጐ፣ ቡልቻና እንዲሁም ቦሩ ጃዊ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።

👍69😡13❤5🥰5😁5👏3🥴3🤩1🤣1
የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት በቆጂ፣ መራሮ፣ ሲርቦ፣ ሌሙ እና ዋጂ ቢላሎ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
#ዲጂታል_ኢትዮጵያን_ዕውን_በማድረግ_ላይ
#4GLTE
#Ethiotelecom #DigitalAfrica #DigitalEthiopia #RealizingDigitalEthiopia
👍51❤8😁3🥰1🙏1
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!
የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ጉሻን ጤመላ፣ ነገሌ ሲገሎ፣ አሳሳ፣ ኮኮሳ፣ ሮቤ ገርጀዳ፣ አዳባ፣ ኤጄርሳ፣ ሄረሮ፣ ዶዶላ፣ ቁብሳ፣ ገረምባሞ፣ ነገሌ ሜጠማ፣ ገረምባ ዲማ፣ ዲንሾ፣ ሆማ፣ ሳንቢቱ፣ አጋርፋ፣ አሊ፣ ጎባ፣ ሻሎ፣ ሀዊሾ፣ ጨፌ ማና፣ መልዩ፣ ገሞራ፣ ሲናና ሳልቃ፣ ሳልቃ፣ ኦቦራ (አለምገና)፣ ሂሱ፣ ጎሮ፣ ሶፍኡመር፣ ደምበል፣ ናቄ ነገዎ፣ ጋሰራ፣ ሪራ እንዲሁም አንጌቱ ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።

👍65❤12🙏4🤩3👏2
የላቀ ፍጥነት ያለውን የ4ጂ ሞባይል ኔትወርክ አገልግሎት በአገራችን የተለያዩ አካባቢዎች ነባር ኔትወርካችንን በማሳደግና አዳዲስ ግንባታ በማከናወን ማድረሳችንን ቀጥለናል!
የላቀ ፍጥነትን በተቀላቀሉት ጃራ፣ ደሎሰብሮ፣ ቀበና፣ ኤቢሳ፣ ጊኒር፣ ቢዲሬ፣ ቢዲሞ እንዲሁም ደሎመና ከተሞች የነበረን ደማቅ ቆይታ ይህን ይመስላል።

👍47❤6😁5