Ashewa Technologies
7.72K subscribers
2K photos
160 videos
33 files
1K links
We Revolutionize African commerce/business by providing innovative, e-commerce, software development, o,r rmeirslogistics, e-learning, payment, and entertainment to do business easily, affordably, and reliably at any time, and any place through cutting-ed
Download Telegram
የምንኖርበትን ዘመን እናገናዝብ፣ እራስን በትምህርት እና በልምምድ ለማሻሻል የገንዘብ፣ የቦታ፣ የርቀት እና የጊዜ መሰናክል ወደ ኋላ ሊያስቀረን አይገባም። ቴክኖሎጂን ራሳችንን ለማማሻሻል እስከ መጨረሻው ድረስ በመሄድ ለመጠቀም መሞከር ይኖርብናል። 📱📲💻⌨️🖥

ካሉበት ሆነው በመረጡት ጊዜ እና የትምህርት መስክ ስልጠናዎችን ከእኛ ያገኛሉ። ስልጠናውን ሲያጠናቅቁም ሰርተፊኬት ስለሚያገኙ በዚህ ብዙዎች በስራ ማጣት በሚቸገሩበት ወቅት እራስዎ ተፈላጊ ያድርጉ። 🏆🏆🏅🏅🎖

አሁን ላይ ገበያ ላይ በብዛት በሚፈለጉ እንደ ዲጂታል ማርኬቲንግ፣ ግራፊክስ ዲዛይኒንግ እና ዌብሳይት ዴቨሎፕመንትን የመሳሰሉ ዘመኑን የዋጁ ክህሉቶችን በቀላሉ የሚማሩበትን ፕላትፎርም አቅርበንላችኋል።

#Ashewa_technologies
#Ashewa_elearning
#Elearning_platform
የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት ዕቅድ ላይ ነዎት?

ዕቅድዎ ይፈጸማል፡፡!

ተመራጭ የሆነ የ ኦንላይን ኮርስ ለመስጠት በቀዳሚነት የተማሪዎችን ቀልብ የሚገዛ ቀላል እና ሳቢ ዌብሳይት መኖሩ የግድ ነው፡፡ ነሃቢ የፍላጎትዎን ለማሟላት የተዘጋጀ ቦታ ነው፡፡ ዛሬውኑ ያናግሩን፡፡

ለበለጠ መረጃ በ +251909707870 ይደውሉ፡፡!

#NoCodeWebsite #WebsiteBuilder #Elearning #learningwebsite #DIYWebsite #DragAndDropWeb #BuildWithoutCode #SimpleWebDesign #NoTechSkills
👍1
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ዌብሳይትዎ በአግባቡ ስራውን እየተወጣ ነው?

ማንኛውም ዌብሳይት በዋናነት ያለው አንድ ስራ ነው ያም "ጎብኚዎችን ገዢ ማድረግ"

80% የሚሆኑ ተጠቃሚዎች ፍለጋቸውን የሚያከናውኑት በሞባይል ነው፡፡
ዌብሳይትዎ ለጎብኚዎች የስክሪን መጠን ተስማሚ ካልሆነ ወደ ሌላ እንዲሄዱ እየገፏቸው መሆኑን ይወቁ
ተጠቃሚዎች በተቸገሩበት እያንዳንዱ ሰከንድ ገንዘብ፣እምነት እና ቢዝነስዎን እያጡ እንደሆነም ልብ ይበሉ

እኛ ዌብሳይትዎ በአግባቡ ስራውን እንዲከውን ማድረግ እንችላለን፡፡

ለማንኛውም ዓይነት ስክሪን ምቹ የሆነ ዌብሳይት ለማሰራት በ 0909707870 ያነጋግሩን፡፡!

#NoCodeWebsite #WebsiteBuilder #Elearning #learningwebsite #DIYWebsite #DragAndDropWeb
👍2