ጥምረት
787 subscribers
25 photos
7 links
እየመጣን ነው . . .
Download Telegram
የጣሊያን ባህል ማዕከል የት ይገኛል?

ሰሜን ሆቴል አከባቢ፤ ከአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ወደ አዲሱ ገበያ በሚወስደው መንገድ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽንን እንዳለፉ ይገኛል።

📍 Location : https://maps.app.goo.gl/A3N7TD5EMooWWFCS6
7
የጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ዝግጅት ከዛሬ ጀምሮ ይጀምራል።

ዛሬ በሚኖረን መርሐግብር፦

#ባህርዳር : "ከለሊቱ 10 ሰዓት የረበሸኝ ሞገደኛው ዶሮ  እና "እኛ የምንፈልገው እርቅ ነው" የሚሉ ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ።

📍በሙሉዓለም አዳራሽ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#አዳማ : "Walooma" እንዲሁም "Inter governmental relations" የተሰኙ ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ።

📍በኦሊያድ ሲኒማ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#አዲስአበባ : "የሰላም ካስማ" የተሰኘው ዶክመንተሪ ለዕይታ ይቀርባል።

📍በጣሊያን ባህል ማዕከል 🕒 ከ 11፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

በዚህ ዝግጅት ለሚሳትፉ #ሰርተፊኬት ይሰጣል።

📣 መግቢያው በነጻ ነው።

እርሶም ከሐምሌ 25 እስከ 28 ድረስ ለዕይታ በሚቀርበው የፊልም ፌስቲቫል በመረጡት ቀን ተገኝተው መታደም ይችላሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍12
#ጥምረት 📸

ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል በሦስት ከተሞች ማለትም በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ እንዲሁም በባህርዳር በትላንትናው ዕለት ተካሂዷል።

ዩኤስኤይድ ከፕሮሎግ ማርኬቲንግ ጋር በመተባበር  የሚያቀርበው በዚህ የፊልም ፌስቲቫል ላይ በርካታ ዶክመንተሪዎች ለእይታ የሚበቁ ሲሆን የተለያዩ የውይይት መድረኮችም ተካሂደዋል። 

በዛሬው ዕለትም በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የተለያዩ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ላይ ያተኮሩ ዶክመንተሪዎችን ለማሳይት ዝግጅት የተደረገ ሲሆን ውይይቶችም ይቀጥላሉ። ለተሳታፊዎች የምስክር ወረቀትም ይሰጣል።

እስከ ሐምሌ 28 ድረስ በሚቆየው በዚህ መርሐግብር ላይ በመረጡት ቀን መጥተው በዝግጅቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ አዘጋጆቹ ጥሪ አቅርበዋል።
👍8👎2
ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል ሁለተኛው ቀን መርኃግብር ዛሬም ይቀጥላል!

ዛሬ በሚኖረን መርኃግብር፦

#በአዳማ ፦ "Hade Sinquee

📍በኦሊያድ ሲኒማ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#በባህርዳር ፦ " I Love You Too ብለው በሳቅ ገደሉኝ" እና "የእኔን ልጅ ሊገል አስቦ ስላልወጣ የልጄ ምትክ አድርጌዋለሁ"

📍በሙሉዓለም አዳራሽ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#በአዲስአበባ ፦  "አንድ ሰው" ፤ "ተላላፊ" ፤ "ወሬ ነው" እና "እሱ ለራሱ ነው እንጂ ለኢትዮጵያ አስቦ አይደለም" የተሰኙ 4 ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ።

📍በጣሊያን ባህል ማዕከል 🕒 ከ 11፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👉  https://t.iss.one/TimretEth
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍7👎3
ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል #3ኛው ቀን መርኃግብር ዛሬም ይቀጥላል!

ዛሬ በሚኖረን መርኃግብር፦

#በአዲስአበባ ፦  "እኝህ ጀግና ገበሬ በሳቅ ገደሉኝ እና ይኸው ተጋብተናል" የተሰኙ 2 ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ።

📍በጣሊያን ባህል ማዕከል 🕒 ከ 11፡ 00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#በአዳማ ፦ "ኢሬቻ የሰላም እና የአብሮነት እሴት"

📍በኦሊያድ ሲኒማ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።

#በባህርዳር ፦ "ባህላዊ የግጭት አፈታት በአባ ገዳዎች"

📍በሙሉዓለም አዳራሽ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ በሮች ይከፈታሉ።
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍3
📸 ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል

ዛሬና ነገ ይቀጥላል ..... ይምጡና ይሳተፉ!
ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል በአዳማ እና በአዲስ አበባ በሚኖሩን መርኃግብሮች ፍጻሜውን ያገኛል።

ዛሬ በመጨረሻው ቀን

#በአዲስአበባ "ለዘር ጥያቄ ግሩም ምላሽ የሰጠኝ አርሶ አደር" እና "ሙስሊምና ክርስትያን ድንቅ ተዓምር ሰሩ" የተሰኙ ዶክመንተሪዎች ለዕይታ ይቀርባሉ።

📍በጣሊያን ባህል ማዕከል 🕒 ከ 11፡ 00 ሰዓት ጀምሮ መታየት ይጀምራሉ።

#በአዳማ "Zeyse" የተሰኘው ዶክመንተሪ ይቀርባል።

📍በኦሊያድ ሲኒማ 🕒 ከ 10፡00 ሰዓት ጀምሮ መታየት ይጀምራል።

በፊልም ፌስቲቫሉ ለሚገኙ ተሳታፊዎች በሰርተፊኬት አዘጋጅተናል።

📣 መግቢያው #በነጻ ነው።

ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👉  https://t.iss.one/TimretEth
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
#ጥምረት

ስለተሳተፋችሁ እናመሰግናለን!

Hirmaachuu keessaniif galatoomaa!

Thank you for your participation!
👍13👎2
#አስተያየት

"በነበሩት ፕሮግራሞች ሁሉ የመሳተፍ እድል በማግኘቴ ተጠቅሜአለሁ ለራሴ፣ ለቤተሰቤ፣ ለሥራና ለማኀበራዊ ሕይወቴ ትልቅ ግብዓት አግኝቻለሁ። አገራዊ ለውጥ ለማምጣት መጀመሪያው የግለሰብ ለውጥ ነውና
በርቱ ለአገራዊ መግባባት የድርሻችሁ ጡብ አስቀምጣችኋል።"

አብርሃም ጫሞ 🙏
👍73
👋 ይህ የአዲስ ፎረም የቴሌግራም ገጽ ነው። ይቀላቀሉን!

#አዲስ_ፎረም ከሁሉም የሀገራችን ክፍል የተወጣጡ ወጣቶች የሚሳተፉበት ሀገራዊ መድረክ ነው።

በዚህ ሀገራዊ መድረክ ወጣቶች በሰላም ግንባታ እንዲሁም በአየር ንብረት ለውጥ ዙሪያ ይወያያሉ።

ባላችሁበት ሆናችሁ አዲስ ፎረምን በዚህ የቴሌግራም ቻናል መከታተል ትችላላችሁ!

#AddisForum

✅️Share 👉 https://t.iss.one/Addis_Forum
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM