#ጥምረት . . የፊልም ፌስቲቫል . . ለሁሉም
ዩኤስኤይድ ከፕሮሎግ ማርኬቲንግ ጋር በመተባበር ጥምረት የተሰኘ የፊልም ፌስቲቫል ከሐምሌ 25 እስከ 28 ድረስ ለዕይታ ያቀርባል።
📽 በአዲስ አበባ፦ የጣሊያን ባህል ማዕከል፣
📽 በአዳማ፦ ኦሊያድ ሲኒማ
📽 በባህር ዳር፦ ሙሉዓለም አዳራሽ ያካሂዳል።
ይኽ የፊልም ፌስቲቫል ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ የሚካሄድ ሲሆን ተሳታፊዎች ሀሳባቸውን የሚያንሸራሽሩበት መድረክ ጭምር በልዩ ሁኔታ ተዘጋጅቷል።
📣 መግቢያው በነጻ ነው።
ቀድመው ይመዝገቡ ፦ https://forms.gle/wjNi3Dk5ssNpsZ9s7
ለበለጠ መረጃ ቻናላችንን ይቀላቀሉን 👉 https://t.iss.one/TimretEth

Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
❤6👍3
#ጥምረት 📸
ጥምረት የፊልም ፌስቲቫል በሦስት ከተሞች ማለትም በአዲስ አበባ፣ በአዳማ፣ እንዲሁም በባህርዳር በትላንትናው ዕለት ተካሂዷል።
ዩኤስኤይድ ከፕሮሎግ ማርኬቲንግ ጋር በመተባበር የሚያቀርበው በዚህ የፊልም ፌስቲቫል ላይ በርካታ ዶክመንተሪዎች ለእይታ የሚበቁ ሲሆን የተለያዩ የውይይት መድረኮችም ተካሂደዋል።
በዛሬው ዕለትም በተመሳሳይ ሰዓትና ቦታ የተለያዩ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ላይ ያተኮሩ ዶክመንተሪዎችን ለማሳይት ዝግጅት የተደረገ ሲሆን ውይይቶችም ይቀጥላሉ። ለተሳታፊዎች የምስክር ወረቀትም ይሰጣል።
እስከ ሐምሌ 28 ድረስ በሚቆየው በዚህ መርሐግብር ላይ በመረጡት ቀን መጥተው በዝግጅቱ ተሳታፊ እንዲሆኑ አዘጋጆቹ ጥሪ አቅርበዋል።

👍8👎2